Account
YeneTube

YeneTube

መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa

Username
@yenetube
Category
News and media
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers142,837−94 in 1 day
Avg views per post, 7d9,413last 7 days
ERR6.59%last 7 days

Subscribers, 30 days

Nov 24 – Nov 25−94 (−0.1%)

Show as table
DateSubscribers
Nov 24, 2026142,931
Nov 25, 2026142,837

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 22, 202611,150
Nov 23, 20269,667
Nov 24, 202610,180
Nov 25, 20266,950

Most viewed this month

  1. 01

    ኤርትራ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን   ወደ ባድመ ማስጠጋቷ ተሰማ የኤርትራ መንግሥት በባድመ ከተማ አካባቢ ከሚገኘው ሰንበል እስከ ጓል ገምሃሎ ድረስ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ወታደሮችን ማሰማራቱን የፈረንሳይ የዜና ወኪል (ኤ.ኤፍ.ፒ) ዘግቧል። እንደ ዘገባው ከሆነ ኤርትራ ወደ ባድመ አካባቢ ተጨማሪ ሠራዊትና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሚሊሻዎችን አስጠግታለች፤ ይህም በኢትዮጵያ መንግሥትና በኤርትራ በሚደገፉ ታጣቂ ቡድኖች መካከል በመጪው ጊዜ ሰፊ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል። ይህንን ተከትሎ በሁለቱም ወገን ወታደራዊ ዝግጅትና የሠራዊት ስምሪት ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሽራሮና በሰንበል መካከል ያለውን ይዞታውን አጠናክሯል። በተጨማሪም ሠራዊቱ ከባድ ሞርታሮችን በማስጠጋት ሽራሮንና ሂረትን በሚያገናኘው መንገድ ላይ እንዲሁም ከሽራሮ ከተማ በስተሰሜን 18 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኙ ስፍራዎች ላይ በብዛት ሰፍሯል። በአካባቢው እየታየ ያለው ከፍተኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴና የጦርነት ዝግጅት ዳግም ጦርነት ሊፈነዳ ይችላል የሚል ከፍተኛ ፍርሃት በመፍጠሩ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ የአካባቢው ነዋሪዎች ቀዬአቸውን ጥለው ለመፈናቀል ተገደዋል። @Yenetube @Fikerassefa

    Photo
    Views12.1K
    Forwards—
    Reactions53
    Comments—
  2. 02

    ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ከሀላፊነት የተነሱት ሚኒስትር ❗️ የሱማሊያ መከላከያ ሚኒስትሩ አህመድ ሞአሊም ፋቂ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ሳለ ከሀላፊነት እንደተነሱ መታወቁ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ሚኒስትሩ በመግለጫቸው ላይ በቅርቡ በተደረገ ኦፐሬሽን ከ285 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸውን ገልፀው ዘመቻው የተከናወነውም በደቡባዊና መካከለኛው የአገሪቱ ክፍሎች መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ በዚህ ዘመቻ አለም አቀፍ አጋሮችም በአየር ጥቃት ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፍ ማድረጋቸውን አስረድተዋል፡፡ ጨምረውም የሱማሊያ መንግስት ከአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይል የአገሪቱን የፀጥታ ሁኔታ ለመጠበቅ ሀላፊነቱን ለመውሰድ በዝግጅት ላይ መሆኑን ጠቅሰው በዚህም እስከ 20,000 ወታሮችን ለመመልመል መታቀዱን አስታውቀዋል፡፡ አስከትለውም ወጣቶች የጦር ሀይሉን በመኮንነት ወይንም በወታደርነት እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርበው ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ይህ መግለጫ ሳይጠናቀቅ ከሱማሊያ ቤተመንግስት የሚኒስትሮች ሹምሽር ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም የመከላከያ ሚኒትሩ ተነስተው በምትካቸው ሳዳቅ ኡመር ሀሰን መተካታቸው ተገልጿል፡፡ @Yenetube @Fikerassefa

    Photo
    Views11.4K
    Forwards—
    Reactions70
    Comments—
  3. 03

    26ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዛሬ በታላቅ ድምቀት ተከናወነ። መነሻና መድረሻውን በመስቀል አደባባይ ባደረገው በዚህ የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ላይ 60 ሺህ ህዝብ ተሳታፊ ሆኗል።የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አበቤ፣ በ5000 እና 10,000 ሜትር የፓሪስ ኦሎምፒክ የጥምር ድል ባለቤት የሆነችው ኬንያዊቷ ቢያትሪስ ቼቤት በክብር እንግድነት ተገኝተው ውድድሩን አስጀምረውታል። በታዋቂ አትሌቶች መካከል በተደረገው ውድድር ይስማው ድሉ ቀዳሚ ሆኖ በመግባት የአምና ድሉን ደግሞታል።ርቀቱን ለመጨረስም 28:33.9 ፈጅቶበታል። ታከለ ሞሴ (28:34.8) እና ከቤ መርጋ (28:36.1) ተከታዮቹን ደረጃዎች ይዘው አጠናቅቀዋል። በሴቶቹ ምድብ የኔዋ ንብረት ቀዳሚ ሆና በመግባት አሸንፋለች።የኢትዮ ኤሌክትሪኳ አትሌት ርቀቱን ለመጨረስ 32:49.5 ፈጅቶባታል። በአሜሪካ በተካሄደው ከ20 ዓመት በታች የዓለም ወጣቶች ሻምፒዮና በ3000 ሜትር መሰናክል አሸናፊ የነበረችው አልማዝ ዮሀንስ (33:02.5) እና አምና በዚሁ መድረክ 8ኛ ሆና የጨረሰችው የኢ.ኮ.ስ.ኮ ከለብ ተወዳዳሪዋ አለምነሽ ጥላየ ደግሞ 33፡09.5 በሆነ ጊዜ በሶስተኛነት አጠናቅቃለች። በሁለቱም ፆታዎች አሸናፊ የሆኑት አትሌቶች በነብስ ወከፍ የ500,000 ብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።ቀጣዮቹን ደረጃዎች ይዘው የጨረሱት አትሌቶች ደግሞ የ200,000 እና የ100,000 ብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። @YeneTube @FikerAssefa

    Photo
    Views11.4K
    Forwards—
    Reactions25
    Comments—
  4. 04

    አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና አጋሩ የትግራይ ሰላም ኃይሎች (TPF) ከመስከረም 16 እስከ 18 ቀን 2019 ዓ/ም ባለው ጊዜ ውስጥ በአላማጣ ከተማ ላይ የፈጸሙትና «ለንጹሐን ሰዎች ሞት ምክንያት የነበር» ባለዉ የከባድ መሳሪያ ጥቃት የጦር ወንጀል መፈፀም አለመፈጸሙ እንዲመረመር ጠየቀ። የመብት ተሟጋች ድርጅቱ የሕወሓት (TPLF) ኃይሎች ውጊያ ከመቀስቀሱ በፊት በአላማጣ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶችና ሕዝብ በሚበዛባቸው መኖሪያ አካባቢዎች ወታደራዊ ሰፈሮች በማቋቋም ንጹሐን ዜጎች ለአደጋ አጋልጠዋል በማለት አዉግዟልም። አምነስቲ ኢንተርናሽናል ዛሬ ይፋ ባደረገው የምርመራ ግኝቱ በተጠቀሱት ሦስት ቀናት ውስጥ በአላማጣ ከተማ ላይ የተፈጸሙ አራት የመድፍ ጥቃቶችን በመመርመር፣ በጥቃቶቹ የ14 ንጹሐን ዜጎችን ሕልፈትን ማረጋገጡን ገልጿል። ድርጅቱ 28 የዓይን እማኞችን፣ ተጎጂዎችንና የሕክምና ባለሙያዎችን በማነጋገር እንዲሁም የሳተላይት ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችንና ፎቶግራፎችን በመተንተን የመድፍ ጥቃቶቹ ከአላማጣ በስተደቡብ 13 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው ዋጃ እና ጥሙጋ አካባቢ መተኮሳቸውን ለይቷል።የአላማጣ ሆስፒታል የሕክምና ባለሙያ በበኩላቸው በእነዚያ ሦስት ቀናት ውስጥ የተመዘገቡት ተጎጂዎች በሙሉ ማለት ይቻላል ንጹሐን ዜጎች እንደነበሩና አብዛኞቹም በፍንጣሪ የተጎዱ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። አምንስቲ ኢንተርናሽናል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ የትግራይ ሰላም ኃይሎች እና ለህወሃት የምርመራው ግኝት ቀርቦላቸው ምላሽ እንዲሰጡ መጠየቁን ገልጿል። በዚህም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይሎች መግለጫው እስከወጣበት ጊዜ ድረስ ምላሽ እንዳልሰጡት ጠቅሶ ሕወሓት ግን በላከው የአራት ገጽ ደብዳቤ የቀረበበትን ክስ ሙሉ በሙሉ ውድቅ ማድረጉን አመልክቷል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይሎች ለወታደራዊ አቅርቦት፣ ለምግብና ለነዳጅ ወሳኝ የሆነችውን ስልታዊቷን የአላማጣ ከተማን መስከረም 18 ቀን ከሕወሓት ኃይሎች እጅ አስለቅቀው መቆጣጠራቸው ይታወሳል።አምነስቲ ኢንተርናሽናል በመግለጫው የሕወሓት ኃይሎች በሕዝብ መኖሪያ አካባቢዎች መመሸጋቸው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትንና አጋሮቹን ከዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ሕግ ግዴታቸው ነጻ እንደማያደርጋቸውና ሕዝብ በተጨናነቀበት አካባቢ ከባድ መሳሪያ መተኮስን ፈጽሞ ትክክል ሊያደርገው እንደማይችል አመልክቷል። Via DW @YeneTube @FikerAssefa

    Text
    Views11.2K
    Forwards—
    Reactions32
    Comments—

Latest posts

#59315Photo
Views5,800−38%vs avg
Forwards—
Reactions64
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h3,240
3 h5,800
  1. After 1 hour3,240
  2. Total to date5,800
#59314Video
Views5,950−37%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h3,650
3 h5,950
  1. After 1 hour3,650
  2. Total to date5,950
#59313Photo

በጎጃምና በጎንደር ሕዝብ ላይ በጅምላ ስም ማጥፋትና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ተፈጽሟል በሚል በአቶ ኢዩ ጩፋ ላይ ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ጥቆማ ቀረበ ጠበቃና የሕግ አማካሪ ሰለሞን ገዛኸኝ፣ አቶ ኢዩ ጩፋ በሃይማኖት ስብከት ሽፋን በጎጃምና በጎንደር አካባቢ ሕዝብ ላይ በጅምላ ስም የማጥፋት፣ የማዋረድና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ትናንት ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ይፋዊ የወንጀል ጥቆማ አቅርበዋል። በጥቆማው ላይ እንደተመለከተው፣ ተጠሪው በኅዳር ወር 2019 ዓ.ም በደቡብ ኢትዮጵያ በተካሄደ ስብሰባ ላይ የምዕራብ፣ የምሥራቅ፣ የሰሜን ጎጃምንና የአዊ አካባቢ ሕዝብን «መተተኞች» በማለት በጅምላ መፈረጃቸውና ይህም በማኅበራዊ ሚዲያዎች መሰራጨቱ የሕዝቡን የሥራ ትጋትና እሴት የሚያንቋሽሽ፣ እንዲሁም ተወላጆቹን በሌሎች ኢትዮጵያውያን ዘንድ በጥርጣሬ እንዲታዩ የሚያደርግ ነው ተብሏል። በተጨማሪም በሌላ የስብከት መድረክ ላይ የጎንደርንና የጎጃምን ሕዝብ ዒላማ በማድረግ «የጎጃም የሌ፣ የጎንደር የሌ፤ እዚህ ቤት የገባ ሁሉ ይቀጠቀጣል፣ ይረገጣል፤ የትም ይሥራ እናፈርሰዋለን» በማለት የጥላቻና የማስፈራሪያ ንግግር ማድረጋቸው በጥቆማ ደብዳቤው ተጠቅሷል። ድርጊቱ የኢፌዴሪ የወንጀል ሕግን (ስም ማጥፋትና ሕዝብን ማነሳሳት)፣ የጥላቻ ንግግርንና ሐሰተኛ መረጃን ለመከላከል የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1185/2012 እንዲሁም የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ ቁጥር 958/2008ን የሚጥስ መሆኑን ጠበቃው ገልጸው፤ የቪዲዮ ማስረጃዎችን በማያያዝ ፖሊስ ተገቢውን ምርመራ አጣርቶ ተጠሪውን ለፍትሕ እንዲያቀርብ ጠይቀዋል። @Yenetube @Fikerassefa

Open in Telegram
Views7,660−19%vs avg
Forwards—
Reactions121
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h2,970
4 h5,800
6 h7,660
  1. After 1 hour2,970
  2. After 6 hours7,660
  3. Total to date7,660
#59312Photo
Views7,750−18%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h2,930
5 h6,790
7 h7,750
  1. After 1 hour2,930
  2. After 6 hours7,750
  3. Total to date7,750
#59311Photo
Views7,590−19%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h3,190
7 h7,590
  1. After 1 hour3,190
  2. After 6 hours7,590
  3. Total to date7,590
#59310Text

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና አጋሩ የትግራይ ሰላም ኃይሎች (TPF) ከመስከረም 16 እስከ 18 ቀን 2019 ዓ/ም ባለው ጊዜ ውስጥ በአላማጣ ከተማ ላይ የፈጸሙትና «ለንጹሐን ሰዎች ሞት ምክንያት የነበር» ባለዉ የከባድ መሳሪያ ጥቃት የጦር ወንጀል መፈፀም አለመፈጸሙ እንዲመረመር ጠየቀ። የመብት ተሟጋች ድርጅቱ የሕወሓት (TPLF) ኃይሎች ውጊያ ከመቀስቀሱ በፊት በአላማጣ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶችና ሕዝብ በሚበዛባቸው መኖሪያ አካባቢዎች ወታደራዊ ሰፈሮች በማቋቋም ንጹሐን ዜጎች ለአደጋ አጋልጠዋል በማለት አዉግዟልም። አምነስቲ ኢንተርናሽናል ዛሬ ይፋ ባደረገው የምርመራ ግኝቱ በተጠቀሱት ሦስት ቀናት ውስጥ በአላማጣ ከተማ ላይ የተፈጸሙ አራት የመድፍ ጥቃቶችን በመመርመር፣ በጥቃቶቹ የ14 ንጹሐን ዜጎችን ሕልፈትን ማረጋገጡን ገልጿል። ድርጅቱ 28 የዓይን እማኞችን፣ ተጎጂዎችንና የሕክምና ባለሙያዎችን በማነጋገር እንዲሁም የሳተላይት ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችንና ፎቶግራፎችን በመተንተን የመድፍ ጥቃቶቹ ከአላማጣ በስተደቡብ 13 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው ዋጃ እና ጥሙጋ አካባቢ መተኮሳቸውን ለይቷል።የአላማጣ ሆስፒታል የሕክምና ባለሙያ በበኩላቸው በእነዚያ ሦስት ቀናት ውስጥ የተመዘገቡት ተጎጂዎች በሙሉ ማለት ይቻላል ንጹሐን ዜጎች እንደነበሩና አብዛኞቹም በፍንጣሪ የተጎዱ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። አምንስቲ ኢንተርናሽናል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ የትግራይ ሰላም ኃይሎች እና ለህወሃት የምርመራው ግኝት ቀርቦላቸው ምላሽ እንዲሰጡ መጠየቁን ገልጿል። በዚህም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይሎች መግለጫው እስከወጣበት ጊዜ ድረስ ምላሽ እንዳልሰጡት ጠቅሶ ሕወሓት ግን በላከው የአራት ገጽ ደብዳቤ የቀረበበትን ክስ ሙሉ በሙሉ ውድቅ ማድረጉን አመልክቷል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይሎች ለወታደራዊ አቅርቦት፣ ለምግብና ለነዳጅ ወሳኝ የሆነችውን ስልታዊቷን የአላማጣ ከተማን መስከረም 18 ቀን ከሕወሓት ኃይሎች እጅ አስለቅቀው መቆጣጠራቸው ይታወሳል።አምነስቲ ኢንተርናሽናል በመግለጫው የሕወሓት ኃይሎች በሕዝብ መኖሪያ አካባቢዎች መመሸጋቸው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትንና አጋሮቹን ከዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ሕግ ግዴታቸው ነጻ እንደማያደርጋቸውና ሕዝብ በተጨናነቀበት አካባቢ ከባድ መሳሪያ መተኮስን ፈጽሞ ትክክል ሊያደርገው እንደማይችል አመልክቷል። Via DW @YeneTube @FikerAssefa

Open in Telegram
Views11,200+19%vs avg
Forwards—
Reactions32
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
6 h5,480
7 h5,600
25 h11,200
  1. After 6 hours5,480
  2. After 24 hours11,200
  3. Total to date11,200
#59309Photo

ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ከሀላፊነት የተነሱት ሚኒስትር ❗️ የሱማሊያ መከላከያ ሚኒስትሩ አህመድ ሞአሊም ፋቂ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ሳለ ከሀላፊነት እንደተነሱ መታወቁ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ሚኒስትሩ በመግለጫቸው ላይ በቅርቡ በተደረገ ኦፐሬሽን ከ285 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸውን ገልፀው ዘመቻው የተከናወነውም በደቡባዊና መካከለኛው የአገሪቱ ክፍሎች መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ በዚህ ዘመቻ አለም አቀፍ አጋሮችም በአየር ጥቃት ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፍ ማድረጋቸውን አስረድተዋል፡፡ ጨምረውም የሱማሊያ መንግስት ከአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይል የአገሪቱን የፀጥታ ሁኔታ ለመጠበቅ ሀላፊነቱን ለመውሰድ በዝግጅት ላይ መሆኑን ጠቅሰው በዚህም እስከ 20,000 ወታሮችን ለመመልመል መታቀዱን አስታውቀዋል፡፡ አስከትለውም ወጣቶች የጦር ሀይሉን በመኮንነት ወይንም በወታደርነት እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርበው ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ይህ መግለጫ ሳይጠናቀቅ ከሱማሊያ ቤተመንግስት የሚኒስትሮች ሹምሽር ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም የመከላከያ ሚኒትሩ ተነስተው በምትካቸው ሳዳቅ ኡመር ሀሰን መተካታቸው ተገልጿል፡፡ @Yenetube @Fikerassefa

Open in Telegram
Views11,400+21%vs avg
Forwards—
Reactions70
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
15 h10,400
26 h11,400
  1. After 24 hours11,400
  2. Total to date11,400
#59308Text

ቀን 15/03/2019 📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣 🇪🇹አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ 🇪🇹ዝርዝሮች ለስራ ፈላጊዎች 🇪🇹09  03 01 00  06/ 09 57 97 40 82 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 🇪🇹ኤንጅዎ በሁሉም  ከ200/600ዶላር 🇪🇹በስልክ ኦፕሬተር    ደሞዝ 15000+ 🇪🇹በሪሴብሽን          ደሞዝ 16000 🇪🇹በሰው ሀይል አስተዳደር   35000 🇪🇹በሆስተስ             ደሞዝ 25000 🇪🇹በትኬተር             ደሞዝ 7500 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 🇪🇹በጥበቃ              ደሞዝ  6500 🇪🇹በጽዳት               ደሞዝ  6000 🇪🇹አካውታት            ደሞዝ  22000 🇪🇹በሴልስ              ደሞዝ  13000 🇪🇹በብየዳ               ደሞዝ 17000 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 🇪🇹በፀሀፊ               ደሞዝ 16000 🇪🇹በካሸር                ደሞዝ  10000+ 🇪🇹በጉዳይ ማስፀም ደሞዝ 15000 🇪🇹በፋብሪካ ስራ      ደሞዝ 15000 🇪🇹ነርስ                   ደሞዝ 17000 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 🇪🇹በማርኬቲግ        ደሞዝ  20000 🇪🇹በኢንጅነሪግ ዘርፍ ደሞዝ  17000 🇪🇹በሹፌር ዘርፍ       ደሞዝ  18000+ 🇪🇹በጫኝ እና አውራጅ          1000+ 🇪🇹በመስተግዶ                   4000 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 🇪🇹በጥፍር እና አይላሽ         25000 🇪🇹በዴስቲቪ ሽያጭ              በኮምሽን 🇪🇹በመኪና እጥበት             በስምምነት 🇪🇹በእስቶር ኪፐር                 10000+ 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 በሌሎችም በተለያዩ ስራዎች 👇👇👇👇 አድራሻ  መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ ፎቅቢሮ ቁ B /421 0903010006/0957974082 https://t.me/familyWorke

Open in Telegram
Views10,300+9%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
15 h9,480
26 h10,300
  1. After 24 hours10,300
  2. Total to date10,300
#59307Photo

🏢 ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት 💥ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት  ከዚህ በፊት ብዙ ፕሮጀክቶችን ማስረከቡ ይታወቃል 👍👍 ዛሬ ደሞ በጎተራ ብቅ ብሏል 💥 100% ለሚከፍል ደንበኛ  በካሬ 72,000 ብር ድረስ የምንቀንስ ሲሆን 👉ከ10 % ቅድመ ክፍያ ጀምሮ፤ 👉በ3 አመት የሚረከቧቸው አማራጮች ስቱዲዮ = 66 ካሬ ባለ 1 መኝታ=83 ካሬ ባለ 2 መኝታ =122 እና 137 ካሬ ባለ 3 መኝታ=168ካሬ       ✨✨✨✨✨ ☑️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ☑️ የላውንደሪ ክፍል ☑️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ☑️ በቂ የመኪና ማቆሚያ የጋራ መገልገያወች ✅ የህፃናት ማቆያ ( ደይ ኬር ) ✅ የመዋኛ ገንዳ ✅ የከርሰ ምድር ውሃ ✅ የቆሻሻ ማስወገጃ ✅ ዘመናዊ ሊፍቶች ✅ አረንጉአዴ ስፍራ ✅ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) በዲዛይኑ ኢትዮጵያዊያን ለሆኑ አፓርትመንት ቤት ኗሪዎች ምቹ ተደርጎ የተሰራ፣  ድንቅ የሆነ የከተማ እይታ ያላቸው፣ለመኖር የሚመርጡት  በአንድ ስፍራ ላይ ሁሉንም የሚያገኙባቸው ቤቶች በማስታወቂያ ዋጋ ነው እየሸጥን ያለነው!!! ለበለጠ መረጃ:☎️0981648485 በ what's up ወይም telegram 0962616277 ያገኙናል

Open in Telegram
Views9,020−4%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
15 h8,220
26 h9,020
  1. After 24 hours9,020
  2. Total to date9,020
#59306Photo
Views8,980−5%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
15 h7,620
25 h7,980
  1. After 24 hours7,980
  2. Total to date8,980

All posts

Connections