የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራቶችን የማቅናት ሥራ በአጭር ጊዜ ውስጥ አመርቂ ውጤቶችን አስመዝግቧል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የነበሩ የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራቶችን ለማቅናት የተጀመረው የሪፎርም ሥራ በአጭር ጊዜ ውስጥ አመርቂ ውጤቶችን ማስመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በ7ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ተገኝተው ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው
Открыть в Telegram
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @ETVkidschannel @EBCWORLD1 @etventertainment1
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 25 нояб. 2026 г. | 4 307 |
| 26 нояб. 2026 г. | 1 541 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры4,7 тыс.Пересылки—Реакции15Комментарии—
- 02Просмотры4,66 тыс.Пересылки—Реакции10Комментарии—
- 03Просмотры4,64 тыс.Пересылки—Реакции20Комментарии—
- 04Просмотры4,5 тыс.Пересылки—Реакции4Комментарии—
Новые посты
መከላከያ እንደ ቤት ነው። መከላከያን ብቻውን ብንገነባ አይዘልቅም። ኢኮኖሚው እሱን የሚሸከም መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል። መከላከያ በአንድ ምሶሶ መቆም አይችልም። ሁሉም ምሶሶዎች መገንባት አለባቸው። እነዛ ምሶሶዎች ደግሞ የአየሩም፣ የምድሩም የቴክኖሎጂውም ነው። በዚህም በመከላከያ ስትራቴጂ አማካኝነት በሁሉም ምሶሶዎች ሸብረክ የማይል ጠንካራ ሠራዊት እየተገነባ ነው። መከላከያ ቴክኖሎጂን በሚገባ የሚጠቀም ተቋም አድርገነዋል። ይህም በውጤቱ እየታየ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Открыть в Telegram"ዜጎች ከባንክ ጋር ተሳስረው ልክ እንደ ሌላው ዓለም ቤት ገዝተው እየሰሩ የሚከፍሉበት የሞርጌጅ ስርዓት በቅርቡ ይጠናቀቃል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Открыть в Telegramኢትዮጵያ የፀናቸው በፈተናዎች ውስጥ አልፋ ነው! ኢትዮጵያ ለዘመናት የዘለቀችው በፈተናዎች ወስጥ አልፋ ነው:: ኢትዮጵያ በተደራጁ ሰራዊቶቿ፤ የተባበረ ልብ ባላቸው ህዝቦቿ እንዲሁም ዋጋ ለመክፈል በማይሰሰቱ ልጆቿ አማካኝነት ፈተናዎችን ተሻግራ ስሟን አጽንታ ይዛለች
Открыть в Telegramእንደ ቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ያለ በተቀናጀ መንገድ የሚመራ ውስብስብ ፕሮጀክት የትም የለም፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የመሬት ጠረጋ ዝግጅት በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ7ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ፣ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ቀጣይ ምዕራፍ የሆነውን የአውሮፕላን መንደርደሪያ ለመገንባት በአሁኑ ወቅት በጨረታ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል
Открыть в Telegramየ1.5 ሚሊዮን ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ለማሳካት ወደ ተግባር ተገብቷል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጉባ ብሥራት የሆነውን የ1.5 ሚሊዮን ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት እውን ለማድረግ አስፈላጊ የሆኑ የሕግ፣ የፋይናንስ እና የመሬት ዝግጅቶች ተጠናቅቀው ወደ ተግባር መገባቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት በ7ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ ነው
Открыть в Telegram"ከለውጡ በፊት ከተሞች ቅድሚያ የሚሰጣቸው አልነበሩም፤ ዛሬ የኮሪደር መሰረተ ልማትን በመገንባትና የስራ እድል በመፍጠር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው።"
Открыть в Telegramየኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በተደረገው የሪፎርም ሥራ ዛሬ ላይ 43 ቢሊየን ብር ትርፍ እያስገኘ ነው፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 7ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ፣ የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከጥቂት ዓመታት በፊት 3.4 ቢሊየን ገደማ ትርፍ ያመጣ እንደነበረ አስታውሰው፣ በተደረገው የሪፎርም ሥራ ዛሬ 43 ቢሊየን ብር ትርፍ ያስገኛል ብለዋል
Открыть в Telegramየነዳጅ ዋጋ በሊትር ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አንጻር ኬኒያ ----1 ነጥብ 7 ዶላር ጂቡቲ ----1 ነጥብ 77 ዶላር ኡጋንዳ ----- 1 ነጥብ 57ዶላር ታንዛኒያ ----- 1 ነጥብ 53 ዶላር ሩዋንዳ ------1 ነጥብ 99 ዶላር ኢትዮጵያ -----1ነጥብ 04 ዶላር
Открыть в Telegramበአንድ ቀን ሁለት ዓለም አቀፍ ጉባኤ ለማካሄድ የሚያስችል ብቃት ተገንብቷል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ7ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት፣ በኢንዱስትሪ፣ በአረንጓዴ ዐሻራ፣ በኢነርጂ እና በቱሪዝም ዘርፎች ተጨባጭ እመርታ መመዝገቡን አስታውቀዋል:: የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ዕድገት ማሳየት መጀመሩን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ይህንን ዕድገት በበቂ ደረጃ የሚለካ ሥርዓት እንዳልነበረ አመልክተዋል
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ@eliasmeseretНовости и СМИ135 тыс.
YeneTube@yenetubeНовости и СМИ143 тыс.
ATC NEWS@atc_newsНовости и СМИ118 тыс.
ጉርሻ Tube@gurshatubeНовости и СМИ111 тыс.
National ID Program - Ethiopia@idethiopiaНовости и СМИ104 тыс.
አዲስ ነገር መረጃ@addis_newsНовости и СМИ102 тыс.
Natnael Mekonnen@natnaelmekonnen21Новости и СМИ179 тыс.
ETHIO-MEREJA®@ethio_merejaНовости и СМИ96,4 тыс.