Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 79 |
| 4 h | 106 |
- After 1 hour79
- After 6 hours106
- Total to date106

ይህ የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰንበት ትምህርት ቤት ቻናል ነው 👉👉ለጠቅላላ @weldwahid 👉👉ለአብነት እና ግእዝ ቋንቋ ትምህርት @weldwahidabinet 👉👉 ለቤተ መጻሕፍት አገልግሎት @Abaiyesuslib 👉👉ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @mels_asteyayet
By publication day
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 22, 2026 | 501 |
| Nov 23, 2026 | 539 |
| Nov 24, 2026 | 468 |
| Nov 25, 2026 | 366 |
| Nov 26, 2026 | 330 |
| Nov 27, 2026 | 240 |
| Nov 28, 2026 | 154 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 79 |
| 4 h | 106 |
“የሰው ነፍስ የተፈጠረችው በእግዚአብሔር አምሳል ስለሆነ ፈጣሪዋን እስካላገኘች ድረስ በምንም ነገር አትረካም! እረፍት አይሰማትም ልክ እንደ ሚዳቋ ውኃን እንደምትናፍቅ ነፍስም ከእግዚአብሔር ጋር ለመገናኘት ትጠማለች።” ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 25 |
| 3 h | 102 |
| 5 h | 129 |
| 9 h | 189 |
ስንፍና አንድ አባት ልጆቹን ሲመክር እንዲህ አለ፡፡ በክፉ አሳብ የተያዘና ስለ ጊዜያዊ ስኬቶች ወይም ኃላፊነቶች አብዝቶ የሚጨነቅ ሰው በነፍሱ ለስንፍና ይዳረጋል። ለነፍሱ የሚጠቅመውን ለማድረግ ቸልተኛ ይሆናል። እንዲህ ዓይነት ሰው ካያችሁ በነፍሱ የታመመ መሆኑን አውቃችሁ እዘኑለት:: ሥርዓተ አምልኮን በመከታተል ጠንካራ የሆኑ አማኞች ላይም ወደ ክርስቶስ ፍቅር ለመድረስ ወሳኝ በሆኑ የሕይወት ልምምዶች ላይ ሰንፈው ልታዩአቸው ትችላላችሁ: ስንፍና በእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ የተጠላ ነው፤ ኃጢአትም ነው:: ከዚያም በላይ “ከዚህ በላይ ከአኔ መን ይኳሰጋል?” የሚል ትዕቢትም ነው፡፡ ተብላችሁ ለምሳሌ ማታ ወደ መኝታችሁ ስትሄዱ በራችሁን መዝጋትን በቸልተኝነት ልትተውትና ለምን አልዘጋችሁትም? ስትጠየቁ ደከመኝ ወይም ረሳሁት ልትሉ አትችሉም። በአውነቱ ሕይወትን ሕደጋ ላይ ፕዀ ደከመኘ ወይም Lሳሁት ማሸት ምን ዓይነት መልስ ነው? ይህን መልስ በሰጡን ሰዎች ላይ ምን ያህል ጊዜ እንደ ተቆጣን አስቡ። ኃላፊነታቸውን በዘነጉ አገልጋዮቻችን ላይ `ወይም የሚጠበቅባቸውን ከማድረግ በጨዋታ ተታለው በረሱ ልጆቻችን ላይ ስንት ጊዜ ተቆጥተን ወይም ቀጥተናቸው ይሆን? የእነርሱን ስንፍና መታገሥ የማንችል ከሆነ እኛስ ለስንፍናችን ከጌታ ዘንድ ርኅራኄን ለምን እንጠብቃለን? እኔኮ ኃጢአት አልሠራሁም ሰነፍሁ እንጂ ብንል ''እንተ ሀኬተኛ ባሪያ' …" ተብሎ ወደ ጨለማ እንዲጣል ከተፈረደበት ባሪያ በምን እንለያለን? ቸልተኛ፣ ዝንጉና ሰነፍ ስንሆን መከራችን በዚያው ልክ ይሆናል፡፡ ጥንቁቅ፣ ትጉህና ለክርስቶስ ፍቅር የምንሳሳ በሆንን መጠን ደግሞ ደስታችንም እንዲሁ ይበዛል። ክርስቶሳውያን ከሰነፍ ኀጢሕተኛ ይሻላል። ኀጢሕተኛ የንስሐ ተስፋ እለው፤ ለሰነፍ ተስፍው ምንድር ነው? 📝 ቀሲስ ታምራት ውቤ 📚 ከበኸኛው መልስ
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 67 |
| 8 h | 166 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 10 h | 114 |
| 25 h | 263 |
“ጸሎት ማለት ሰው ከልዑል እግዚአብሔር ጋር የሚነጋገርባት ነገር ናት” ፍ.ነገስት ፲ወ፬ ✨ ሳምንታዊ የአርብ የጸሎት መርሐ ግብር ✨ 🗓 ነገ 🕕ከ12:30 ሰዓት ጀምሮ በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ሁላችኹም ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ እንድትቋደሱ ተጋብዛችኋል! ✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨
Open in Telegram
ማርያም ድንግል maryam dngil tube21@orthodoxfilm_mezmurReligion2.14K
ሰሊሆም-AMU - ECSF(Arbaminch university main campus fellowship)@amuecsfReligion2.13K
ABUMUSLIM AFAAN OROMO@abumuslimafaanoromoReligion2.25K
HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ@hailegebriel2021Religion2.28K
DU EvaSUE Fellowship@meleketmediaReligion2.05K
Adventist information አድቬንቲስት መረጃ@adventistethioReligion2.04K
🇸🇦ኢማሙል ዋድዒይ ኢስላማዊ ስቲድዮ አቀስታ🇸🇦@emamulwadeyReligion2.35K
ጌታዬ ሁለመናዬ!@yarieddessaleReligion2.37K