Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 79 |
| 4 ч | 106 |
| 6 ч | 108 |
- Через 1 час79
- Через 6 часов108
- Всего сейчас108

ይህ የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰንበት ትምህርት ቤት ቻናል ነው 👉👉ለጠቅላላ @weldwahid 👉👉ለአብነት እና ግእዝ ቋንቋ ትምህርት @weldwahidabinet 👉👉 ለቤተ መጻሕፍት አገልግሎት @Abaiyesuslib 👉👉ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @mels_asteyayet
По дню публикации
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 22 нояб. 2026 г. | 501 |
| 23 нояб. 2026 г. | 539 |
| 24 нояб. 2026 г. | 468 |
| 25 нояб. 2026 г. | 366 |
| 26 нояб. 2026 г. | 343 |
| 27 нояб. 2026 г. | 240 |
| 28 нояб. 2026 г. | 154 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 79 |
| 4 ч | 106 |
| 6 ч | 108 |
“የሰው ነፍስ የተፈጠረችው በእግዚአብሔር አምሳል ስለሆነ ፈጣሪዋን እስካላገኘች ድረስ በምንም ነገር አትረካም! እረፍት አይሰማትም ልክ እንደ ሚዳቋ ውኃን እንደምትናፍቅ ነፍስም ከእግዚአብሔር ጋር ለመገናኘት ትጠማለች።” ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 25 |
| 3 ч | 102 |
| 5 ч | 129 |
| 9 ч | 189 |
ስንፍና አንድ አባት ልጆቹን ሲመክር እንዲህ አለ፡፡ በክፉ አሳብ የተያዘና ስለ ጊዜያዊ ስኬቶች ወይም ኃላፊነቶች አብዝቶ የሚጨነቅ ሰው በነፍሱ ለስንፍና ይዳረጋል። ለነፍሱ የሚጠቅመውን ለማድረግ ቸልተኛ ይሆናል። እንዲህ ዓይነት ሰው ካያችሁ በነፍሱ የታመመ መሆኑን አውቃችሁ እዘኑለት:: ሥርዓተ አምልኮን በመከታተል ጠንካራ የሆኑ አማኞች ላይም ወደ ክርስቶስ ፍቅር ለመድረስ ወሳኝ በሆኑ የሕይወት ልምምዶች ላይ ሰንፈው ልታዩአቸው ትችላላችሁ: ስንፍና በእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ የተጠላ ነው፤ ኃጢአትም ነው:: ከዚያም በላይ “ከዚህ በላይ ከአኔ መን ይኳሰጋል?” የሚል ትዕቢትም ነው፡፡ ተብላችሁ ለምሳሌ ማታ ወደ መኝታችሁ ስትሄዱ በራችሁን መዝጋትን በቸልተኝነት ልትተውትና ለምን አልዘጋችሁትም? ስትጠየቁ ደከመኝ ወይም ረሳሁት ልትሉ አትችሉም። በአውነቱ ሕይወትን ሕደጋ ላይ ፕዀ ደከመኘ ወይም Lሳሁት ማሸት ምን ዓይነት መልስ ነው? ይህን መልስ በሰጡን ሰዎች ላይ ምን ያህል ጊዜ እንደ ተቆጣን አስቡ። ኃላፊነታቸውን በዘነጉ አገልጋዮቻችን ላይ `ወይም የሚጠበቅባቸውን ከማድረግ በጨዋታ ተታለው በረሱ ልጆቻችን ላይ ስንት ጊዜ ተቆጥተን ወይም ቀጥተናቸው ይሆን? የእነርሱን ስንፍና መታገሥ የማንችል ከሆነ እኛስ ለስንፍናችን ከጌታ ዘንድ ርኅራኄን ለምን እንጠብቃለን? እኔኮ ኃጢአት አልሠራሁም ሰነፍሁ እንጂ ብንል ''እንተ ሀኬተኛ ባሪያ' …" ተብሎ ወደ ጨለማ እንዲጣል ከተፈረደበት ባሪያ በምን እንለያለን? ቸልተኛ፣ ዝንጉና ሰነፍ ስንሆን መከራችን በዚያው ልክ ይሆናል፡፡ ጥንቁቅ፣ ትጉህና ለክርስቶስ ፍቅር የምንሳሳ በሆንን መጠን ደግሞ ደስታችንም እንዲሁ ይበዛል። ክርስቶሳውያን ከሰነፍ ኀጢሕተኛ ይሻላል። ኀጢሕተኛ የንስሐ ተስፋ እለው፤ ለሰነፍ ተስፍው ምንድር ነው? 📝 ቀሲስ ታምራት ውቤ 📚 ከበኸኛው መልስ
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 2 ч | 67 |
| 8 ч | 166 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 114 |
| 25 ч | 263 |
"ሥራው ከአየነው ይልቅ ዕፁብ ነው ፣ ኃይሉም ከሰማነው ይልቅ ድንቅ ነው፣ ጌትነቱም ከነገሩን ይልቅ ድንቅ ነው።" ቅዳሴ ዘኤጲፋንዮስ
Открыть в Telegram“ጸሎት ማለት ሰው ከልዑል እግዚአብሔር ጋር የሚነጋገርባት ነገር ናት” ፍ.ነገስት ፲ወ፬ ✨ ሳምንታዊ የአርብ የጸሎት መርሐ ግብር ✨ 🗓 ነገ 🕕ከ12:30 ሰዓት ጀምሮ በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ሁላችኹም ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ እንድትቋደሱ ተጋብዛችኋል! ✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 47 ч | 358 |
| 67 ч | 398 |
ማርያም ድንግል maryam dngil tube21@orthodoxfilm_mezmurРелигия2,14 тыс.
ሰሊሆም-AMU - ECSF(Arbaminch university main campus fellowship)@amuecsfРелигия2,13 тыс.
ABUMUSLIM AFAAN OROMO@abumuslimafaanoromoРелигия2,25 тыс.
HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ@hailegebriel2021Религия2,28 тыс.
DU EvaSUE Fellowship@meleketmediaРелигия2,05 тыс.
Adventist information አድቬንቲስት መረጃ@adventistethioРелигия2,04 тыс.
🇸🇦ኢማሙል ዋድዒይ ኢስላማዊ ስቲድዮ አቀስታ🇸🇦@emamulwadeyРелигия2,35 тыс.
ጌታዬ ሁለመናዬ!@yarieddessaleРелигия2,37 тыс.