✨✨ تعال! أسبوع الإنجيل ✨✨ مهما كانت خطاياك كثيرة، ومهما كنتَ ملوّثًا بها، فهناك واحدٌ أرسله الآب ليبرّرك! «لأن الله جعل الذي لم يعرف خطيةً خطيةً لأجلنا، لنصير نحن برَّ الله فيه.» ٢ كورنثوس ٥: ٢١ #تعال #هناك_من_يبررك #أسبوع_الإنجيل #الاستراتيجية_الرقمية #رجاء_الملكوت #نرى #نحيا #نشهد
Open in Telegram
ሰሊሆም-AMU - ECSF(Arbaminch university main campus fellowship)
This channel belongs to AMU evangelical Christian student fellowship. Contact +251 97 614 0425 +251908723887 ህብረቱን መደገፍ ለምትፈልጉ 1000738670284 👇Our social media accounts👇 https://linktr.ee/40minch_university_fellow?utm_source=linktree_admin_share
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 24, 2026 | 547 |
| Nov 25, 2026 | 563 |
| Nov 26, 2026 | 390 |
Most viewed this month
- 01Views610Forwards—Reactions11Comments—
- 02Views571Forwards—Reactions19Comments—
- 03Views569Forwards—Reactions9Comments—
- 04Views569Forwards—Reactions9Comments—
Latest posts
✨✨ ና! Gospel Week ✨✨ No matter how stained you are or how heavy your sins may be, there is One sent by the Father who justifies you. “God made him who had no sin to be sin for us, so that in him we might become the righteousness of God.”2 Corinthians 5:21 (NIV) #Come! #Come_There_Is_One_Who_Justifies_You #Gospel_Week #Digital_Strategy #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Living #Witnessing #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Witnessing #Living
Open in Telegram📓19 batch Tutor📓 የተወደዳችሁ 19ባች ተማሪዎች የጌታ ፀጋ እና ስላም ይብዛላችሁ !! ዛሬ Tutor Class ስለሚቀጥል በቦታው በጊዜ በመገኘት እንድትማሩ ጥሪያችንን እናቀርባለን። 📌ዛሬ (ሐሙስ) 11:30 ✅ Physics ቦታ: K_Block 📌 በጊዜ 11:30 እራት cafe በልተን እንድንገኝ ይሁን!! 📌 ቦታዉን የማታዉቅ ልጆች ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደዉላችሁ ቦታዉን ማወቅ ትችላላችሁ። 📞 Contact Persons: ☎️ +251972887814 — ዮስፍ ☎️ +251952609490 — ይድነቃቸው ☎️ +251982140117 ኢሳያስ 📌ማርፈድ በፍጹም የተከለከለ ነው !! Academics Department AMU-ECSF
Open in Telegram✨✨ና! Gospel Week✨✨ ምን' ብትቆሽሽ ሃጥያትህ ቢከብድህ፤ ከአብ የተላከ አለ የሚያፀድቅህ። “[21] እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:21 #ና! #ና_የሚያጸድቅህ_አለና #Gospel_Week #Digital_Strategy #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Living #Witnessing #የመንግስቱ_ተስፋ #ማየት #መመስከር #መኖር
Open in Telegram✨✨ ና! Gospel Week ✨✨ هناك إلهٌ بطيء الغضب، عظيم الرحمة، ومستعدّ أن يغفر لك جميع خطاياك. > إن اعترفنا بخطايانا، فهو أمين وعادل، حتى يغفر لنا خطايانا ويطهّرنا من كل إثم.١ يوحنا ١: ٩ #تعال_هناك_من_يغفر_لك #أسبوع_الإنجيل #الاستراتيجية_الرقمية #رجاء_الملكوت #نرى_ونحيا_ونشهد #رجاء_الملكوت
Open in Telegram✨✨19 Bach program✨✨ 📌2019 Batch(ለአንደኛ አመት ተማሪዎች) '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''""""""""" ውድ የ19 ባች ፍሬሽ ተማሪዎቻችን🥰... መደበኛው የባች ኘሮግራማችን ዛሬም ስለሚኖር 19 ባች የሆናችሁ በሙሉ ባለማርፈድ እንድትገኙ ይሁን። ….......ዛሬ(እሮብ)............ 🕦 ከ11:30 ጀምሮ ⛪️ ቦታ: ሰሊሆም (ኘሮግራም በጊዜ መጨረስ ስላለብን በጊዜ እንምጣ🙏) ተባረኩ🙏 እንወዳችኋለን😍 #የጌታ ጸጋ እና ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን። #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Living #Witnessing #የመንግስቱ_ተስፋ #ማየት #መመስከር #መኖር """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ""""""""" በነዚህ ሶሻል ሚዲያዎች ተገኙናላችሁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @amuecsf YouTube | Tiktok | Telegram | Facebook | Instagram | Spotify | Google podcast
Open in Telegram✨✨ Come! Gospel Week ✨✨ There is a God who is slow to anger, abundant in mercy, and ready to forgive all your sins. If we confess our sins, He is faithful and just to forgive us our sins and to cleanse us from all unrighteousness. 1 John 1:9 #Come_There_Is_One_Who_Forgives_You #Gospel_Week #Digital_Strategy #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Living #Witnessing #Hope_Of_The_Kingdom
Open in Telegramኑ! ከጌታ ጋር አብረን ድል እናድርግ‼️ ትንትቢተ ዕንባቆም 2:14 (AMH) •••••••••• ¹⁴ ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር የእግዚአብሔርን ክብር በማወቅ ትሞላለችና። ✨Short Mission 4 days left✨ 📌ተወዳጆች እንዴት ቆያቹ? የፊታችን እሁድ ጋቶን ለወንጌል ወንጌልንም ለጋቶ ምድር ልናበስር ትልቅ የወንጌል ቀን አዘጋጅተናል። 📌እናንተም በዚህ የወንጌል ቀን ላይ በመገኘትና የመንግስቱ ተስፋ በመስበክ እና በጸሎት የጠላትን ምሽግ በማፍረስ እንዲሁም በገንዘብ ጌታ ባሳሰባቹ መንገድ አብሮ ሰራተኛና አብሳሪ እንድትሆኑ ጌታ በኛ ሆኖ ይጋብዛቿል። ⭐️⭐️⭐️⭐️ ለመሄድ የሚያስፈልገው ለትራንስፓርት እና ለምግብ የሚሆን 250 ብር ብቻ እና በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውሎ መመዝገብ ነው። +251929556889 Gizachew +251933814231 Nahom ✨✨✨✨ ወንጌልን ለጋቶ ጋቶንም ለወንጌል
Open in TelegramConnections
Similar channels
ማርያም ድንግል maryam dngil tube21@orthodoxfilm_mezmurReligion2.14K
ABUMUSLIM AFAAN OROMO@abumuslimafaanoromoReligion2.25K
abduleaziz ali@abduleazizaliReligion1.99K
ተውጂሃት ሊል ሙእሚናት...🌹@tewjihatReligion1.92K
ጌታዬ ሁለመናዬ!@yarieddessaleReligion2.38K
ቤተ መጻሕፍት@betemetsihafReligion1.9K
ፍሬ ሃይማኖት@frehaymanoteReligion1.9K
ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus 2009@daewaselefiyaarbaminchReligion1.89K