Account
ተውጂሃት ሊል ሙእሚናት...🌹

ተውጂሃት ሊል ሙእሚናት...🌹

ተውጂሃት ሊል ሙእሚናት...🌹 Telegram👇 t.me/Tewjihat t.me/Sadatcom1 t.me/Kunizewjeten2 t.me/IbnuMuneworcom t.me/Muhammedsiragecom

Username
@tewjihat
Category
Religion
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers1,920
Avg views per post, 7d35−78.2% vs prev 7d
ERR1.82%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Oct 28, 2026340
Nov 18, 2026160
Nov 26, 202635

Most viewed this month

  1. 01
    Views340
    Forwards—
    Reactions2
    Comments—
  2. 02
    Views208
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  3. 03

    📌ጥያቄ፦ አንዳንድ ሴቶች ወደ ትዳር ሲገቢ ለኒካሁ መህር የሚጠይቁት ወንዱ ቁርአንን ሙሉውን ወይም የተወሰነውን መሀፈዙን (በቃሉ መሸምደዱን) ነው ፣ ይህ በሸሪዓችን እንዴት ይታያል ፣ መህር ይሆናልን?? 🔹መልስ በመጀመሪያ ደረጃ እንደ አብዛህኛው ኡለሞች ዘንድ መህር ብሎ ማለት ለሴቲቷ ጥቅምን የሰጠና በዋጋ መተመን የሚችል መሆን አለበት። ማለትም ይህ መህር ገንዘብም ይሁን እቃም ይሁን ተግባርም ይሁን ብቻ ለሷ ጥቅም የሚያስገኝላትና ይህ ተግባርም ይሁን እቃ ትንሽም ቢሆን በገንዘብ መተመን የሚችል መሆን ይኖርበታል። © ስለዚህ ከዚህ የኡለሞች አተረጓጎም በመነሳት በጥያቄው ላይ በተጠቀሰው መልኩ መህር ማድረግ እንደማይቻል መረዳት ይቻላል። ምክንያቱም አንደኛ ቁርአንን መሀፈዙ ጥቅሙ ለራሱ እንጅ በመነሳት ነው የሚባል ግልፅ የሆነ ጥቅም የለውም። ሁለተኛ ደግሞ በዋጋም መተመን የማይችል ነውና ይህን መህር ማድረጉ ትክክል አይደለም። እሱባይሆን ትንሽ እንኳን ቢሆን የተወሰነ የገንዘብ መጠንን መህር አድርጎ እሱ መሀፈዙን እንደተጨማሪ ማድረግ ይቻላል። © ነገር ግን ከዚህ ይልቅ ለሷ ቁርአንን ሙሉውንም ሆነ ከፊሉን ሊያስሀፍዛትም ሆነ ሊያቀራት ተብሎ መህረ ቢደረግ የተሻለ ነው። ምክንያቱም ይህ ማድረጉ አንደኛ ለሷም ጥቅም አለው ሲቀጥል እሷን ለማቅራት ሲባል በዋጋ መተመን የሚችል የሆነ ወቅቱንና ጊዜውን ይሰጣታል። © ከዚህ ጋር ተያይዞ ኡሙ ሰለማ አቡ ጦልሀን መስለሙን እንደመህር መቁጠሯ።የሚጠቅሰውን ሀዲስ① በተመለከተ ምንም ያክል ሀዲሱ ላይ ባይጠቀስም አንደኛ ከመስለሙ ጋር በተጨማሪ የተወሰነ ገንዘብ መስጠቱን በርካታ ኡለሞች ይገልፃሉ። አለመጠቀሱም ይህ ነገር የታወቀ በመሆኑ ነው። ሁለተኛም ይህ ክስተት የሆነው በመህር ጉዳይ ላይ የሚያወራው የቁርአን አንቀፅ ከመውረዱና ከመደንገጉ በፊት ነውና በዚህ ሀዲስ ማስረጃ ማድረግ አይቻልም። © ምንጭ ፦ኪታቡል መውሱዓቱል ፊቅህያ (39 / 155 ، 156 ‏) ኢማሙ ጦሀዊይ ሸርህ መዓኒል አሳር 3/17 ኢብኑ አብዱል በር ኪታቡ ተምሂድ (21/119 ) ኢማሙ ዘሀቢይ ሲየር አእላሙ አእላሙ ኑበላእ (3/356) ___ ① ነሳእይ ዘግበውታል https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat

    Text
    Views144
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04
    Views129
    Forwards—
    Reactions1
    Comments—

Latest posts

#14218Photo
Views208+21%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#14217Text

Forwarded from كوني زوجة صالحة تقية

Open in Telegram
Views144−16%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#14216Text
Views129−25%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#14215Photo
Views340+99%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#14214Link preview

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ኒካሕና ቃዲ ~ እንደሚታወቀው በኢስላም የትኛዋም ሴት ያለ ወሊይ ፈፅሞ ልታገባ አይፈቅድላትም። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:– أَيُّمَا امْرَأَةٍ نُكِحَتْ بِغَيْرِ إِذْنِ وَلِيِّهَا فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ "ያለ ወሊዩዋ ይሁንታ የተገባች የትኛዋም ሴት ጋብቻዋ ውድቅ ነው! ጋብቻዋ ውድቅ ነው! ጋብቻዋ ውድቅ ነው!" [አቡ ዳውድና ቲርሚዚ ዘግበውታል።] ወሊይ ከሌለስ? በዚህን ጊዜ ኒካሑ በቃዲ ይታሰራል። ስለዚህ ኒካሕ ለማሰር ቃዲ የሚያስፈልገው ወሊይ ለሌላት ሴት ነው ማለት ነው። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ َ (فالسلطان ولي من لا ولي له) "አስተዳዳሪ ወሊይ ለሌለው ወሊይ ነው።" [አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል] በተጨማሪም ወሊዮች ያለ ተጨባጭ ምክንያት ለመዳር ፈቃደኛ ሳይሆኑ ከቀሩ ኒካሑ በቃዲ ይታሰራል። ከዚህ ውጭ አባት ወይም ሌላ ወሊይ ወይም ወኪል ካለ ኒካሑን የሚያስሩት እነሱ እንጂ ቃዲዎች አይደሉም። ወሊይ ወይም ወኪሉ "ሰጥቻለሁ" ካለ፣ አግቢው ወይም ተወካዩ "ተቀብያለሁ" ካለ ኒካሑ ታስሯል። ኹጥባውን (ሸርጥ ካለመሆኑም ጋር) ወሊይ ወይም ሌላ ቦታው ላይ የተገኘ ሰው ሊያደርገው ይችላል። ኒካሕ ለማሰር የተለየ ውስብስብ መስፈርት የለም። የዐረብኛ ቃላት መጠቀምም አይጠበቅም። መስፈርቶች እስከተሟሉ ድረስ በየትኛውም ቋንቋ ቢሆን መስጠትና መቀበል ከተገኘ ኒካሕ ታስሯል። ስለዚህ በሃገራችን በሰፊው እንደሚደረገው ወሊይ እያለ ቃዲ መጥራት አይጠበቅም። ቃዲዎች ወሊይ ባለበት ሁኔታ ኒካሕ ለማሰር አትቀደሙ። ወሊይ የሆናችሁ ሰዎች ደግሞ ቃዲዎችን ለሰርግ ከጠራችሁ እንደማንኛውም እድምተኛ ተስተናግደው ይመለሱ እንጂ እዚያው ተቀምጣችሁ ለነሱ ውክልና አትስጡ። "ልጄን እከሊትን ድሬሃለሁ" ማለት ያቅታችኋል እንዴ? ምንም የተለየ የተቀመጠ ቃል የለምኮ። እሱም "ተቀብያለሁ" ካለ፣ ቦታው ላይ ሁለት ታማኝ ምስክሮች ከኖሩ ኒካሑ ታስሯል አለቀ። በሀገር እያለህ፣ ዐቅልህ ጤነኛ ሆኖ ሳለ እንዴት ከፊትህ ለሚፈፀም ጉዳይ ውክልና ትሰጣለህ? ምንም የሚያስፈራ ነገር የለምና እራስህ ፈፅመው። ሁሉም ነገር በቃዲ በኩል እንዲያልፍ መደረጉ አንዳንድ የእርጎ ዝንብ የሆኑ ሹማምንት በማያገባቸው የእምነታችን ጉዳይ ጣልቃ እንዲገቡ በር እየከፈተ ነው። (ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 14/2017) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

Open in Telegram
Views309+80%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#14212Text
Views444+159%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#14211Link preview
Views490+186%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—

All posts

Connections