Account

Posts of ተውጂሃት ሊል ሙእሚናት...🌹

newest first

#14218Photo
Views208+21%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#14217Text

Forwarded from كوني زوجة صالحة تقية

📌ጥያቄ፦ አንዳንድ ሴቶች ወደ ትዳር ሲገቢ ለኒካሁ መህር የሚጠይቁት ወንዱ ቁርአንን ሙሉውን ወይም የተወሰነውን መሀፈዙን (በቃሉ መሸምደዱን) ነው ፣ ይህ በሸሪዓችን እንዴት ይታያል ፣ መህር ይሆናልን?? 🔹መልስ በመጀመሪያ ደረጃ እንደ አብዛህኛው ኡለሞች ዘንድ መህር ብሎ ማለት ለሴቲቷ ጥቅምን የሰጠና በዋጋ መተመን የሚችል መሆን አለበት። ማለትም ይህ መህር ገንዘብም ይሁን እቃም ይሁን ተግባርም ይሁን ብቻ ለሷ ጥቅም የሚያስገኝላትና ይህ ተግባርም ይሁን እቃ ትንሽም ቢሆን በገንዘብ መተመን የሚችል መሆን ይኖርበታል። © ስለዚህ ከዚህ የኡለሞች አተረጓጎም በመነሳት በጥያቄው ላይ በተጠቀሰው መልኩ መህር ማድረግ እንደማይቻል መረዳት ይቻላል። ምክንያቱም አንደኛ ቁርአንን መሀፈዙ ጥቅሙ ለራሱ እንጅ በመነሳት ነው የሚባል ግልፅ የሆነ ጥቅም የለውም። ሁለተኛ ደግሞ በዋጋም መተመን የማይችል ነውና ይህን መህር ማድረጉ ትክክል አይደለም። እሱባይሆን ትንሽ እንኳን ቢሆን የተወሰነ የገንዘብ መጠንን መህር አድርጎ እሱ መሀፈዙን እንደተጨማሪ ማድረግ ይቻላል። © ነገር ግን ከዚህ ይልቅ ለሷ ቁርአንን ሙሉውንም ሆነ ከፊሉን ሊያስሀፍዛትም ሆነ ሊያቀራት ተብሎ መህረ ቢደረግ የተሻለ ነው። ምክንያቱም ይህ ማድረጉ አንደኛ ለሷም ጥቅም አለው ሲቀጥል እሷን ለማቅራት ሲባል በዋጋ መተመን የሚችል የሆነ ወቅቱንና ጊዜውን ይሰጣታል። © ከዚህ ጋር ተያይዞ ኡሙ ሰለማ አቡ ጦልሀን መስለሙን እንደመህር መቁጠሯ።የሚጠቅሰውን ሀዲስ① በተመለከተ ምንም ያክል ሀዲሱ ላይ ባይጠቀስም አንደኛ ከመስለሙ ጋር በተጨማሪ የተወሰነ ገንዘብ መስጠቱን በርካታ ኡለሞች ይገልፃሉ። አለመጠቀሱም ይህ ነገር የታወቀ በመሆኑ ነው። ሁለተኛም ይህ ክስተት የሆነው በመህር ጉዳይ ላይ የሚያወራው የቁርአን አንቀፅ ከመውረዱና ከመደንገጉ በፊት ነውና በዚህ ሀዲስ ማስረጃ ማድረግ አይቻልም። © ምንጭ ፦ኪታቡል መውሱዓቱል ፊቅህያ (39 / 155 ، 156 ‏) ኢማሙ ጦሀዊይ ሸርህ መዓኒል አሳር 3/17 ኢብኑ አብዱል በር ኪታቡ ተምሂድ (21/119 ) ኢማሙ ዘሀቢይ ሲየር አእላሙ አእላሙ ኑበላእ (3/356) ___ ① ነሳእይ ዘግበውታል https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat

Open in Telegram
Views144−16%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#14216Text
Views129−25%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#14215Photo
Views340+99%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#14214Link preview

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ኒካሕና ቃዲ ~ እንደሚታወቀው በኢስላም የትኛዋም ሴት ያለ ወሊይ ፈፅሞ ልታገባ አይፈቅድላትም። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:– أَيُّمَا امْرَأَةٍ نُكِحَتْ بِغَيْرِ إِذْنِ وَلِيِّهَا فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ "ያለ ወሊዩዋ ይሁንታ የተገባች የትኛዋም ሴት ጋብቻዋ ውድቅ ነው! ጋብቻዋ ውድቅ ነው! ጋብቻዋ ውድቅ ነው!" [አቡ ዳውድና ቲርሚዚ ዘግበውታል።] ወሊይ ከሌለስ? በዚህን ጊዜ ኒካሑ በቃዲ ይታሰራል። ስለዚህ ኒካሕ ለማሰር ቃዲ የሚያስፈልገው ወሊይ ለሌላት ሴት ነው ማለት ነው። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ َ (فالسلطان ولي من لا ولي له) "አስተዳዳሪ ወሊይ ለሌለው ወሊይ ነው።" [አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል] በተጨማሪም ወሊዮች ያለ ተጨባጭ ምክንያት ለመዳር ፈቃደኛ ሳይሆኑ ከቀሩ ኒካሑ በቃዲ ይታሰራል። ከዚህ ውጭ አባት ወይም ሌላ ወሊይ ወይም ወኪል ካለ ኒካሑን የሚያስሩት እነሱ እንጂ ቃዲዎች አይደሉም። ወሊይ ወይም ወኪሉ "ሰጥቻለሁ" ካለ፣ አግቢው ወይም ተወካዩ "ተቀብያለሁ" ካለ ኒካሑ ታስሯል። ኹጥባውን (ሸርጥ ካለመሆኑም ጋር) ወሊይ ወይም ሌላ ቦታው ላይ የተገኘ ሰው ሊያደርገው ይችላል። ኒካሕ ለማሰር የተለየ ውስብስብ መስፈርት የለም። የዐረብኛ ቃላት መጠቀምም አይጠበቅም። መስፈርቶች እስከተሟሉ ድረስ በየትኛውም ቋንቋ ቢሆን መስጠትና መቀበል ከተገኘ ኒካሕ ታስሯል። ስለዚህ በሃገራችን በሰፊው እንደሚደረገው ወሊይ እያለ ቃዲ መጥራት አይጠበቅም። ቃዲዎች ወሊይ ባለበት ሁኔታ ኒካሕ ለማሰር አትቀደሙ። ወሊይ የሆናችሁ ሰዎች ደግሞ ቃዲዎችን ለሰርግ ከጠራችሁ እንደማንኛውም እድምተኛ ተስተናግደው ይመለሱ እንጂ እዚያው ተቀምጣችሁ ለነሱ ውክልና አትስጡ። "ልጄን እከሊትን ድሬሃለሁ" ማለት ያቅታችኋል እንዴ? ምንም የተለየ የተቀመጠ ቃል የለምኮ። እሱም "ተቀብያለሁ" ካለ፣ ቦታው ላይ ሁለት ታማኝ ምስክሮች ከኖሩ ኒካሑ ታስሯል አለቀ። በሀገር እያለህ፣ ዐቅልህ ጤነኛ ሆኖ ሳለ እንዴት ከፊትህ ለሚፈፀም ጉዳይ ውክልና ትሰጣለህ? ምንም የሚያስፈራ ነገር የለምና እራስህ ፈፅመው። ሁሉም ነገር በቃዲ በኩል እንዲያልፍ መደረጉ አንዳንድ የእርጎ ዝንብ የሆኑ ሹማምንት በማያገባቸው የእምነታችን ጉዳይ ጣልቃ እንዲገቡ በር እየከፈተ ነው። (ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 14/2017) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

Open in Telegram
Views309+80%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#14212Text
Views444+159%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#14211Link preview
Views490+186%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#14209Link preview
Views480+180%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#14208Photo
Views505+195%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#14206Text

Forwarded from كوني زوجة صالحة تقية

. *📝 وَصَـايَـا مـُبَـارَكَـةٌ .* من الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله تعالى *● الـّذِيْ نـُوْصِيْ بِهِ أَنـْفُـسَنَـا وَإِخْـوَانَنَـا ،* *📌 تَـقـْوَى اللّهِ، والـتّمَسُـكُ بِمَنْـهَجِ الـسّـَلـَفِ الـصَّالـِحِ .* *● الّـذِيْ نُـوْصِيْ بِهِ أَنـْفُـسَنـَا وَإِخْـوَانَنـَا ،* *📌 الـحـَذَرُ مِنَ الـبِـدَعِ وَالـمُبْتَدِعـِيْنَ .* *● الـّذِيْ نـْوْصِيْ بِهِ أَنـْفـُسَنَـا وَإِخْـوَانَنـَا ،* *📌 الـعِنَـايَة بـِدِرَاسَـةِ الـعَقِـيْدَةِ الـصَّحِيْحـَةِ ؛ وَمـَا يُضَـادُّهَـا .* *● الـّذِيْ نـُوْصِيْ بِهِ أَنـْفـُسَنـَا وَإِخـْوَانَنـَا ،* *📌 الأَخـْذَ عَنِ الـعُلَمَـاءِ الـمُوْثُوقِيْنَ فِي عِلْـمِهِمْ ؛ وَفَي عَـقِيْدَتـِهِمْ .* *● الـّذَيْ نـُوْصِيْ بهِ أَنْفُـسَنَـا وَإِخـْوَانِنـَا ،* *📌 الـحَذَر منْ دُعـاةِ الـسُّـوء ؛* *الـذّيْن يُلـبِسُـونَ الْـحـَقّ بِالـبَاطِـلِ .* 📓 |[ الأجوبة المفيدة (س"١١٢") . 🌷የተባረከች አደራ🌷 ከሸይኽ አላመት ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና: "ራሳችንንም ሆነ ወንድሞቻችንን አደራ የምንልበት ፣አላህን መፍራትና የሰለፎቹን መንሀጅ አጥብቆ በመያዝ ነው። ራሳችንንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንልበት፣ ከቢድዓ/በድን ላይ ፈጠራ/ና ከሙብተደኦች ነው። ራሳችንንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንለው ፣ትክክለኛዋን ዐቂዳና እርሷን የሚቃረናትን በመማር ነው። ራሳችንንም ሆነ ወንድሞቻችንን አደራ የምንለው ፣በእውቀታቸውም በዐቂዳቸውም ታምኝ ከሆኑ ዑለሞች/ዐዋቂዎች (እውቀትን) በመያዝ ነው። ራሳችንንም ሆነ ወንድሞቻችንን አደራ የምንለው፣ ከነዚያ ከመጥፎ ዱዓቶች/ ተጣሪዎች እውነታን በውሸት ከሚያለብሱ (ተጣሪዎች) ነው።" ⚠️لانسمح بحزف الرابط القناة!⚠️ ((*أنشر معنا الدال على الخير كفاعله! *)) للإنضمام إلى قناتنا اضغط الرابط أسفل 👇👇 واهلاً نسعد بكنَّ https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat

Open in Telegram
Views789+361%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#14205Text
Views538+214%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#14202Link preview

إذا رأيتَ من نفسك إيذاء لأخيك أو أختك في الله بالغيبة أو بالسب أو بالنميمة أو بالكذب أو غير هذا، فاعرف أن إيمانك ناقص و أنك ضعيف الإيمان، لو كان إيمانك مستقيمًا كاملا لما فعلت ما فعلت من ظلم أخيك، والتعدي عليه بالغيبة و النميمة، أو الدعوى الباطلة أو الشهادة بالزور أو اليمين الكاذبة أو السباب، و نحو ذلك، فالإيمان بالله ورسوله والتقوى لله و البر والهدى، كل ذلك يمنع صاحبه عن التعدي على أخيه في الله وأخته في الله، لا بالغيبة ولا بالشتم و لا بالكذب ولا بالدعوى الباطلة و لا بشهادة الزور ولا غير ذلك من أنواع الظلم، فإيمانه يحجزه عن ذلك ويمنعه من كل أذى. . 🔉 العلامة الإمام عبد العزيز بن باز (رحمه الله) - أخلاق المؤمنين والمؤمنات. ነፍስሽ/ህ በሃሜት ፣ በስድብ ፣ ነገር በማመላለስ ፣ በውሸት በመመስከር እና በሌሎችም ጥሩ ያልሆኑ ነገሮች እህቷን/ ወንድሟን ስታስቸግር ካየሽ/ህ ኢማንሽ/ህ ጎደሎ መሆኑንና የደካማ ኢማን ባለቤት መሆንሽን/ህን እወቂ/ቅ። ኢማንሽ/ህ ቀጥ ያለና የተሟላ ቢሆን ኖሮ የዘረዘርናቸውንም ሆነ ያልዘረዘርናቸውን ጥሩ ያልሆኖ ተግባሮችን ባልፈፀምሽ/ክ ነበር!!! በአላህ እና በመልዕክተኛው ማመን ፍራቻን፣ በጎ ድርጊቶችን እና መመራትን ለአላህ ማድረግ ተገቢ ነው። እነዚህ ሁሉ ወንድምሽን/ህን እህትሽን/ህን በዘረዘርናቸውንም ሆነ ባልዘረዘርናቸው መጥፎ ድርጊቶች ድንበር እንዳትተላለፊበት/ባት አንተም በእህትህ / በወንድምህ ላይ ድንበር እንዳታልፍ ትልቅ ሚና አለው። ኢማንሽ/ህ ከነዚህ እና ከሌሎችም መጥፎ ተግባሮች ያቅብሻል/ሃል። ከታላቁ አሊም፡ አብዱልአዚዝ ኢብኑባዝ (አላህ ይዘንላቸው) ስለሙዕሚኖች ስነ- ምግባር ከተናገሩት የተወሰደ። ⚠️لانسمح بحزف الرابط القناة!⚠️ ((أنشر معنا الدال على الخير كفاعله! )) للإنضمام إلى قناتنا اضغط الرابط أسفل 👇👇 واهلاً نسعد بكنَّ t.me/Tewjihat © Tewjihat

Open in Telegram
Views788+360%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#14201Text
Views728+325%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#14200Link preview
Views814+375%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—