Переслано из ተውጂሃት ሊል ሙእሚናት...🌹
፝•✿↷⇣🌹⇣↶✿•፝ አማኟ_ሴት_በሒጃብሽ_በኒቃብሽ_ፅኒ!! ትክክለኛው ሞት መጥቶ ከጌታሽ ጋር እስክትገናኝ ድረስ!! #በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ ሀፊዘሁሏህ ) t.me/Menhaj_Salafiya
Открыть в TelegramПереслано из ተውጂሃት ሊል ሙእሚናት...🌹
፝•✿↷⇣🌹⇣↶✿•፝ አማኟ_ሴት_በሒጃብሽ_በኒቃብሽ_ፅኒ!! ትክክለኛው ሞት መጥቶ ከጌታሽ ጋር እስክትገናኝ ድረስ!! #በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ ሀፊዘሁሏህ ) t.me/Menhaj_Salafiya
Открыть в Telegram✍ ከሊቃዉንቶች ማህደር ለሙስሊሟ እህት የተሰጠ አጠር ያለ ፈትዋ! 🔻የሴት ልጅ ሂጃቧ አለባበሷ ሸሪዓዉይ የሚባለዉ እንደት ስትለብስ ነዉ ? 🔹ሸይኽ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ ራህመተን ዋሲዓ እንዲህ በማለት ይመልሳሉ! "√ሸሪዓዉይ ሂጃቧ ሙሉ ይባል ዘንዲ ከሁሉም በፊት ቀድማ ፊቷን ይገባታል ፊቷም የትላልቅ ፊትናወች መቀስቀሻ በር ነዉ! ይሄ የተፈለገበት ሴቶቾ ከወንዶች ጋር በሚገናኙበት ጊዜ ነዉ ! ",ለዚህም ሰወች ከሁሉም ከሰዉነቷ ክፍሎች ፊትን አስቀድመው ይጠይቃሉ! አንዲ ወንዲ ለማግባት ሲፈልግ እግሯን ሳይሆን የሚጠይቀዉ የፊቷን ዉበቷን ነዉ የሚጠይቀዉ ለዚህም ሲባል መጀመሪያ መሰተር ያለበት ፊቷ ነዉ! አል-ፈታዉይ ኑሩን ዓለ ደርብ 376 ¶ ኒቃብ ዋጂብ አይደለም የሚሉሽ ለራሳቸዉ መዝናኛ ሊያደርጉሽ እንጂ ስላዘኑልሽ አይደለም ግልፅ የሆኑ ደሊሎች ተቀምጠዉበታል! https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat
Открыть в TelegramПереслано из كوني زوجة صالحة تقية
📌ጥያቄ፦ አንዳንድ ሴቶች ወደ ትዳር ሲገቢ ለኒካሁ መህር የሚጠይቁት ወንዱ ቁርአንን ሙሉውን ወይም የተወሰነውን መሀፈዙን (በቃሉ መሸምደዱን) ነው ፣ ይህ በሸሪዓችን እንዴት ይታያል ፣ መህር ይሆናልን?? 🔹መልስ በመጀመሪያ ደረጃ እንደ አብዛህኛው ኡለሞች ዘንድ መህር ብሎ ማለት ለሴቲቷ ጥቅምን የሰጠና በዋጋ መተመን የሚችል መሆን አለበት። ማለትም ይህ መህር ገንዘብም ይሁን እቃም ይሁን ተግባርም ይሁን ብቻ ለሷ ጥቅም የሚያስገኝላትና ይህ ተግባርም ይሁን እቃ ትንሽም ቢሆን በገንዘብ መተመን የሚችል መሆን ይኖርበታል። © ስለዚህ ከዚህ የኡለሞች አተረጓጎም በመነሳት በጥያቄው ላይ በተጠቀሰው መልኩ መህር ማድረግ እንደማይቻል መረዳት ይቻላል። ምክንያቱም አንደኛ ቁርአንን መሀፈዙ ጥቅሙ ለራሱ እንጅ በመነሳት ነው የሚባል ግልፅ የሆነ ጥቅም የለውም። ሁለተኛ ደግሞ በዋጋም መተመን የማይችል ነውና ይህን መህር ማድረጉ ትክክል አይደለም። እሱባይሆን ትንሽ እንኳን ቢሆን የተወሰነ የገንዘብ መጠንን መህር አድርጎ እሱ መሀፈዙን እንደተጨማሪ ማድረግ ይቻላል። © ነገር ግን ከዚህ ይልቅ ለሷ ቁርአንን ሙሉውንም ሆነ ከፊሉን ሊያስሀፍዛትም ሆነ ሊያቀራት ተብሎ መህረ ቢደረግ የተሻለ ነው። ምክንያቱም ይህ ማድረጉ አንደኛ ለሷም ጥቅም አለው ሲቀጥል እሷን ለማቅራት ሲባል በዋጋ መተመን የሚችል የሆነ ወቅቱንና ጊዜውን ይሰጣታል። © ከዚህ ጋር ተያይዞ ኡሙ ሰለማ አቡ ጦልሀን መስለሙን እንደመህር መቁጠሯ።የሚጠቅሰውን ሀዲስ① በተመለከተ ምንም ያክል ሀዲሱ ላይ ባይጠቀስም አንደኛ ከመስለሙ ጋር በተጨማሪ የተወሰነ ገንዘብ መስጠቱን በርካታ ኡለሞች ይገልፃሉ። አለመጠቀሱም ይህ ነገር የታወቀ በመሆኑ ነው። ሁለተኛም ይህ ክስተት የሆነው በመህር ጉዳይ ላይ የሚያወራው የቁርአን አንቀፅ ከመውረዱና ከመደንገጉ በፊት ነውና በዚህ ሀዲስ ማስረጃ ማድረግ አይቻልም። © ምንጭ ፦ኪታቡል መውሱዓቱል ፊቅህያ (39 / 155 ، 156 ) ኢማሙ ጦሀዊይ ሸርህ መዓኒል አሳር 3/17 ኢብኑ አብዱል በር ኪታቡ ተምሂድ (21/119 ) ኢማሙ ዘሀቢይ ሲየር አእላሙ አእላሙ ኑበላእ (3/356) ___ ① ነሳእይ ዘግበውታል https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat
Открыть в TelegramПереслано из كوني زوجة صالحة تقية
🔵የሴት ልጅ አለባበስ ነፀብራቅ! ملابس المرأة تحكي تربية أبيها وغيرة أخيها ورجولة زوجها .. 👈لذلك قالوا لمريم ...👇👇👇 ﴿يَا أُخْتَ هَارُونَ مَا كَانَ أَبُوكِ امْرَأَ سَوءٍ وَمَا كَانَت أُمُّكِ بَغِيًّا﴾ ذكروها باخيها وابيها وأمها. ففي صلاح هؤلاء صلاحها ... . 🔵የሴት ልጅ አለባበስ የአባቷን አስተዳደግ፣ የወንድሟን ቅናት እና የባሏን ወንዳ ወንድነትና ጀግነነት ምን ያህል እንደሆነ ያንፀባርቃል! 🔵ለዚህም ነበር መርየምን ህዝቦቿ የወለደችውና በአንቀልባ አዝላ የመጣችው ልጇ የአላህ ታኣምር መሆኑ ሳይገባቸው እንደዚህ ያሏት፦ "የሀሩን እህት ሆይ! አባትሽ መጥፎ ሰው አልነበረም። እናትሽም አመንዝራ አልነበረችም" አሏት። ሱረቱል መርየም 28 🔵በወንድሟ፣ በአባቷና እናቷ መልካምነት አስታወሷት። እነዚህ የቅርብ ቤተሰቦቿ ከተስተካከሉ የሷም መስተካከል በአላህ ፍቃድ እውን ይሆናል። 📚ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ https://t.me/Tewjihat
Открыть в TelegramПереслано из كوني زوجة صالحة تقية
ወንድሜ ሆይ! ነገራቶች ከተመቻቹልህና የጋብቻን ጣጣ ከቻልክ ቶሎ በጊዜ አግባ። የመናዊው ታላቁ የሱና አሊም ሼይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሓዲ አል ዋዲዒይ እንዲህ ይላሉ ልጆቼ ሆይ በጊዜ እንድታገቡ እመክራችኅለሁ! https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat
Открыть в TelegramПереслано из Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኒካሕና ቃዲ ~ እንደሚታወቀው በኢስላም የትኛዋም ሴት ያለ ወሊይ ፈፅሞ ልታገባ አይፈቅድላትም። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:– أَيُّمَا امْرَأَةٍ نُكِحَتْ بِغَيْرِ إِذْنِ وَلِيِّهَا فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ "ያለ ወሊዩዋ ይሁንታ የተገባች የትኛዋም ሴት ጋብቻዋ ውድቅ ነው! ጋብቻዋ ውድቅ ነው! ጋብቻዋ ውድቅ ነው!" [አቡ ዳውድና ቲርሚዚ ዘግበውታል።] ወሊይ ከሌለስ? በዚህን ጊዜ ኒካሑ በቃዲ ይታሰራል። ስለዚህ ኒካሕ ለማሰር ቃዲ የሚያስፈልገው ወሊይ ለሌላት ሴት ነው ማለት ነው። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ َ (فالسلطان ولي من لا ولي له) "አስተዳዳሪ ወሊይ ለሌለው ወሊይ ነው።" [አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል] በተጨማሪም ወሊዮች ያለ ተጨባጭ ምክንያት ለመዳር ፈቃደኛ ሳይሆኑ ከቀሩ ኒካሑ በቃዲ ይታሰራል። ከዚህ ውጭ አባት ወይም ሌላ ወሊይ ወይም ወኪል ካለ ኒካሑን የሚያስሩት እነሱ እንጂ ቃዲዎች አይደሉም። ወሊይ ወይም ወኪሉ "ሰጥቻለሁ" ካለ፣ አግቢው ወይም ተወካዩ "ተቀብያለሁ" ካለ ኒካሑ ታስሯል። ኹጥባውን (ሸርጥ ካለመሆኑም ጋር) ወሊይ ወይም ሌላ ቦታው ላይ የተገኘ ሰው ሊያደርገው ይችላል። ኒካሕ ለማሰር የተለየ ውስብስብ መስፈርት የለም። የዐረብኛ ቃላት መጠቀምም አይጠበቅም። መስፈርቶች እስከተሟሉ ድረስ በየትኛውም ቋንቋ ቢሆን መስጠትና መቀበል ከተገኘ ኒካሕ ታስሯል። ስለዚህ በሃገራችን በሰፊው እንደሚደረገው ወሊይ እያለ ቃዲ መጥራት አይጠበቅም። ቃዲዎች ወሊይ ባለበት ሁኔታ ኒካሕ ለማሰር አትቀደሙ። ወሊይ የሆናችሁ ሰዎች ደግሞ ቃዲዎችን ለሰርግ ከጠራችሁ እንደማንኛውም እድምተኛ ተስተናግደው ይመለሱ እንጂ እዚያው ተቀምጣችሁ ለነሱ ውክልና አትስጡ። "ልጄን እከሊትን ድሬሃለሁ" ማለት ያቅታችኋል እንዴ? ምንም የተለየ የተቀመጠ ቃል የለምኮ። እሱም "ተቀብያለሁ" ካለ፣ ቦታው ላይ ሁለት ታማኝ ምስክሮች ከኖሩ ኒካሑ ታስሯል አለቀ። በሀገር እያለህ፣ ዐቅልህ ጤነኛ ሆኖ ሳለ እንዴት ከፊትህ ለሚፈፀም ጉዳይ ውክልና ትሰጣለህ? ምንም የሚያስፈራ ነገር የለምና እራስህ ፈፅመው። ሁሉም ነገር በቃዲ በኩል እንዲያልፍ መደረጉ አንዳንድ የእርጎ ዝንብ የሆኑ ሹማምንት በማያገባቸው የእምነታችን ጉዳይ ጣልቃ እንዲገቡ በር እየከፈተ ነው። (ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 14/2017) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
Открыть в TelegramПереслано из كوني زوجة صالحة تقية
የአላህ መልእክተኛ ሰለላህ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል: "የማይመለከተውን /የማይጠቅመውን ነገር መተው ከሰውዬ የኢስልምናው ማማር ነው" [አልባኒ ሶሂህ ብለውታል] https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat
Открыть в TelegramПереслано из ተውጂሃት ሊል ሙእሚናት...🌹
¤የሴት ልጅ ሂጃቧ አለባበሷ ሸሪዓዉይ የሚባለዉ እንዴት ስትለብስ ነዉ ? ሸይኽ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ ራህመተን ዋሲዓ እንዲህ በማለት ይመልሳሉ! "ሸሪዓዉይ ሂጃቧ ሙሉ ይባል ዘንዲ ከሁሉም በፊት ቀድማ ፊቷን ልትሸፍን ይገባታል ፊቷም የትላልቅ ፊትናወች መቀስቀሻ በር ነዉ! ይሄ የተፈለገበት ሴቶቾ ከወንዶች ጋር በሚገናኙበት ጊዜ ነዉ ! ",ለዚህም ሰወች ከሁሉም ከሰዉነቷ ክፍሎች ፊትን አስቀድመው ይጠይቃሉ! አንዲ ወንዲ ለማግባት ሲፈልግ እግሯን ሳይሆን የሚጠይቀዉ የፊቷን ዉበቷን ነዉ የሚጠይቀዉ ለዚህም ሲባል መጀመሪያ መሰተር ያለበት ፊቷ ነዉ! አል-ፈታዉይ ኑሩን ዓለ ደርብ 376 ¶ኒቃብ ዋጂብ አይደለም የሚሉሽ ለራሳቸዉ መዝናኛ ሊያደርጉሽ እንጂ ስላዘኑልሽ አይደለም ግልፅ የሆኑ ደሊሎች ተቀምጠዉበታል! t.me/Menhaj_Salafiya 🌹_____🌹🍃____🍃 🌹____🌹
Открыть в Telegramሴት የማህበረሰቡ ግማሽ ነች፡፡ ቀሪውን ግማሽ ደግሞ ትወልዳለች፡፡ ስለሆነም የሷ መስተካከል የኡማው መስተካከል ነው፡፡ ጥፋቷም የህዝብ ጥፋት፡፡ ስትስተካከል ዓኢሻኛ ታወራለች፤ ሐምዛን ትወልዳለች፤ ፋጢማን ለዐልይ ታዘጋጃለች፤ ድንቅ ለሆነ የማህበረሰብ ግንባታ የማይነቃነቅ መሠረት ትሆናለች፡፡ ስትጠፋም ታዲያ አይጣል ነው፡፡ አጥፍቶ ጠፊ! በየጥጉ የተለጠፉ ራቁት ምስሎች ሁሉ የሷ መፈክር ይመስሏታል፡፡ ራቁት በሆነች ቁጥር የበለጠ “ነፃነት” ይሰማታል፡፡ ከአቡ ለሀብ ጋር ተጣምራ “ሐማለተል ሐጦብ” ሆና፣ ሻሮኖችን ፈልፍላ ራይስኛ ፈንጥዛ፣ ቡሽኛ ሂወት እየመራች ሁሉንም ይዛ ወደ ገደል! ያ ረቢ አንተ እህቶቻችንን የነ ዓኢሻን ምሳሌ የሚከተሉ አድርግል፡፡ (ኢብኑ ሙነወር፣ 2001) = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
Открыть в TelegramПереслано из كوني زوجة صالحة تقية
አነስ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ፦ "ለሁሉም ሀይማኖት የራሱ የሆነ ስነ-ምግባር አለው። የኢስላም ስነ-ምግባር☞ #ሀያእ ነው ፡፡" https://t.me/Tewjihat
Открыть в TelegramПереслано из Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
እህቶቻችን በኒቃባቸው፣ በጂልባባቸው ብዙ ትንኮሳ ይደርስባቸዋል። ታዲያ አንዳንዴ ሙስሊም መሆናቸው የማያስታውቁ ወንድሞች ነብር ሆነው ሲከላከሉላቸው ስታይ ከነ ድክመታቸው ለእምነታቸው፣ ለእህቶቻቸው ያላቸው ተቆርቋሪነት ያስደስትሀል። ከዚህ በተቃራኒ ሙስሊም ሆነው ሳለ ነገር ግን እህቶቻችንን ልክ እንደ ካፊ^ ሮቹ በየመንገዱ በአለባበሳቸው የሚተነኩሱ ዘልዛላዎችን ማየት ሲበዛ የሚያም ነው። እባክህን! የራስህ ደካማነት በቂ ጥፋት ነው! ከዚያ አልፈህ የለየልህ ሙጅ ^ሪም አትሁን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Открыть в TelegramПереслано из كوني زوجة صالحة تقية
ፈዲለቱ ሸይኽ ኡሰይሚን ረሒመሁላህ እንድህ ይላሉ ፦ እንነዛ ስለ (netsanet ነፃነት የሚያወሩ ሰዎች እውነተኛ (netsanet ነፃነት) ምን እንደሆነ ትርጉሙን አያውቁትም ቢያውቁትማ ኖሮ አሁን (netsanet ነፃነት) የሚሉት እውነተኛ ባሪያነት መሆኑን ያረጋግጡ ነበር እውነተኛ (netsanet ነፃነት) ሰው ነፍሱን ከሸይጧን አምልኮ እና ከመጥፎ ፍላጎት ነፃ መድረግ ነው በአላህ ድን ለይ ማዘውተር ነው። (የተወሰደው ፦የስልክ ለይ ጥያቄ ነው 2/656 ) https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat
Открыть в TelegramПереслано из Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ቀጥታ ስርጭት! ◇ ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? https://t.me/IbnuMunewor?livestream=abaae191d35c62b5f9
Открыть в TelegramПереслано из كوني زوجة صالحة تقية
. *📝 وَصَـايَـا مـُبَـارَكَـةٌ .* من الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله تعالى *● الـّذِيْ نـُوْصِيْ بِهِ أَنـْفُـسَنَـا وَإِخْـوَانَنَـا ،* *📌 تَـقـْوَى اللّهِ، والـتّمَسُـكُ بِمَنْـهَجِ الـسّـَلـَفِ الـصَّالـِحِ .* *● الّـذِيْ نُـوْصِيْ بِهِ أَنـْفُـسَنـَا وَإِخْـوَانَنـَا ،* *📌 الـحـَذَرُ مِنَ الـبِـدَعِ وَالـمُبْتَدِعـِيْنَ .* *● الـّذِيْ نـْوْصِيْ بِهِ أَنـْفـُسَنَـا وَإِخْـوَانَنـَا ،* *📌 الـعِنَـايَة بـِدِرَاسَـةِ الـعَقِـيْدَةِ الـصَّحِيْحـَةِ ؛ وَمـَا يُضَـادُّهَـا .* *● الـّذِيْ نـُوْصِيْ بِهِ أَنـْفـُسَنـَا وَإِخـْوَانَنـَا ،* *📌 الأَخـْذَ عَنِ الـعُلَمَـاءِ الـمُوْثُوقِيْنَ فِي عِلْـمِهِمْ ؛ وَفَي عَـقِيْدَتـِهِمْ .* *● الـّذَيْ نـُوْصِيْ بهِ أَنْفُـسَنَـا وَإِخـْوَانِنـَا ،* *📌 الـحَذَر منْ دُعـاةِ الـسُّـوء ؛* *الـذّيْن يُلـبِسُـونَ الْـحـَقّ بِالـبَاطِـلِ .* 📓 |[ الأجوبة المفيدة (س"١١٢") . 🌷የተባረከች አደራ🌷 ከሸይኽ አላመት ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና: "ራሳችንንም ሆነ ወንድሞቻችንን አደራ የምንልበት ፣አላህን መፍራትና የሰለፎቹን መንሀጅ አጥብቆ በመያዝ ነው። ራሳችንንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንልበት፣ ከቢድዓ/በድን ላይ ፈጠራ/ና ከሙብተደኦች ነው። ራሳችንንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንለው ፣ትክክለኛዋን ዐቂዳና እርሷን የሚቃረናትን በመማር ነው። ራሳችንንም ሆነ ወንድሞቻችንን አደራ የምንለው ፣በእውቀታቸውም በዐቂዳቸውም ታምኝ ከሆኑ ዑለሞች/ዐዋቂዎች (እውቀትን) በመያዝ ነው። ራሳችንንም ሆነ ወንድሞቻችንን አደራ የምንለው፣ ከነዚያ ከመጥፎ ዱዓቶች/ ተጣሪዎች እውነታን በውሸት ከሚያለብሱ (ተጣሪዎች) ነው።" ⚠️لانسمح بحزف الرابط القناة!⚠️ ((*أنشر معنا الدال على الخير كفاعله! *)) للإنضمام إلى قناتنا اضغط الرابط أسفل 👇👇 واهلاً نسعد بكنَّ https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat
Открыть в TelegramПереслано из كوني زوجة صالحة تقية
الفقيه من يخاف الله وان قل علمه والجاهل من عصي الله وان كثر علمه الإمام مجاهد ابن جبر البداية والنهاية 9 /255 አሊም { አዋቂ} ማለት እውቀቱ ትንሽም ቢሆን አሏህን የፈራው ነው ጃሂል { መሀይም} ማለት ደግሞ ብዙ እውቀት ቢኖረውም አሏህን ያመፀ ነው። ይህ ማለት ደግሞ ምንም ያክል እውቀት ቢኖረው አሏህን እስካመፀ ድረስ ጃሂል ነው። @Tewjihat
Открыть в TelegramПереслано из كوني زوجة صالحة تقية
ሸይኽ ሙቅቢል አልዋድዒ ረሂመሁላህ እንድህ ብለዋል: " ዕውቀት ፈለጊዎችን ሱንይ የሆነ ቤት ለመመስረት(ሲባል) ሱኒይቷን እንዳገቡ እመክራለሁ " (አልበሻኢሩ ፊ ሲማዒል ሙባሸር _17) https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat
Открыть в TelegramПереслано из كوني زوجة صالحة تقية
ለሴቶች መበላሸት የመጀሪያው ሰበብ የወንዶች ቸለተኝነት ነው { ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ረሂመሁሏህ} http://t.me/Tewjihat
Открыть в Telegramإذا رأيتَ من نفسك إيذاء لأخيك أو أختك في الله بالغيبة أو بالسب أو بالنميمة أو بالكذب أو غير هذا، فاعرف أن إيمانك ناقص و أنك ضعيف الإيمان، لو كان إيمانك مستقيمًا كاملا لما فعلت ما فعلت من ظلم أخيك، والتعدي عليه بالغيبة و النميمة، أو الدعوى الباطلة أو الشهادة بالزور أو اليمين الكاذبة أو السباب، و نحو ذلك، فالإيمان بالله ورسوله والتقوى لله و البر والهدى، كل ذلك يمنع صاحبه عن التعدي على أخيه في الله وأخته في الله، لا بالغيبة ولا بالشتم و لا بالكذب ولا بالدعوى الباطلة و لا بشهادة الزور ولا غير ذلك من أنواع الظلم، فإيمانه يحجزه عن ذلك ويمنعه من كل أذى. . 🔉 العلامة الإمام عبد العزيز بن باز (رحمه الله) - أخلاق المؤمنين والمؤمنات. ነፍስሽ/ህ በሃሜት ፣ በስድብ ፣ ነገር በማመላለስ ፣ በውሸት በመመስከር እና በሌሎችም ጥሩ ያልሆኑ ነገሮች እህቷን/ ወንድሟን ስታስቸግር ካየሽ/ህ ኢማንሽ/ህ ጎደሎ መሆኑንና የደካማ ኢማን ባለቤት መሆንሽን/ህን እወቂ/ቅ። ኢማንሽ/ህ ቀጥ ያለና የተሟላ ቢሆን ኖሮ የዘረዘርናቸውንም ሆነ ያልዘረዘርናቸውን ጥሩ ያልሆኖ ተግባሮችን ባልፈፀምሽ/ክ ነበር!!! በአላህ እና በመልዕክተኛው ማመን ፍራቻን፣ በጎ ድርጊቶችን እና መመራትን ለአላህ ማድረግ ተገቢ ነው። እነዚህ ሁሉ ወንድምሽን/ህን እህትሽን/ህን በዘረዘርናቸውንም ሆነ ባልዘረዘርናቸው መጥፎ ድርጊቶች ድንበር እንዳትተላለፊበት/ባት አንተም በእህትህ / በወንድምህ ላይ ድንበር እንዳታልፍ ትልቅ ሚና አለው። ኢማንሽ/ህ ከነዚህ እና ከሌሎችም መጥፎ ተግባሮች ያቅብሻል/ሃል። ከታላቁ አሊም፡ አብዱልአዚዝ ኢብኑባዝ (አላህ ይዘንላቸው) ስለሙዕሚኖች ስነ- ምግባር ከተናገሩት የተወሰደ። ⚠️لانسمح بحزف الرابط القناة!⚠️ ((أنشر معنا الدال على الخير كفاعله! )) للإنضمام إلى قناتنا اضغط الرابط أسفل 👇👇 واهلاً نسعد بكنَّ t.me/Tewjihat © Tewjihat
Открыть в TelegramПереслано из كوني زوجة صالحة تقية
#ሙእሚን እንደ ዘንባባ ዛፍ የተባረከ ነው።የትም ቦታ ቢሄድ የትም ቦታ ቢሰፍር ጠቃሚ የሆነ። ጥቅሙ አይደለም ለወንድሞቹ ለእንስሳቶቹና ለአእዋፍቶቹ ይተርፋል። ሙእሚን ገንዘቡም ጉልበቱም እውቀቱም ስነምግባሩም ጠቃሚ ነው። ሙእሚን አይደለም በሂወት እያለ ከሞተ በኋላም በገነባው ቋሚ ሰደቃ፣በዲን አንጾ ባሳደጋቸው ልጆቹ አማካኝነት ለሙእሚኖች ጥቅምን ይሰጣል። ነብዩ ﷺ ( ከሰዎች ሁሉ በላጩ ሰዎችን በመጥቀም የተሻለው ሰው ነው ) ብለዋልና ለሰዎች ጠቃሚ ሰው ለመሆን እንሞክር።
Открыть в Telegram📌 قـ✑ـال الامـــام سفيــان الثــوري رحمـہ اللـہ تعالــﮯ : ☜ وليڪن جليسك من يزهدك فـﮯ الدنيا ويرغبك فـﮯ الآخرة وإياك ومجالســة أهل الدنيا الذين يخوضــون فـﮯ حديث الدنيا، فإنهم يفسدون عليك دينك وقلبــك .... 📓📔 سفيان الثوري / حلية الأولياء 【 ٨٢/٧ 】 ኢማሙ ሱፊያን አስሰውሪ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ ፦ " አቀማማጭህ ጓደኛህ ለዱኒያ (ድንበር የለሽ ፍቅር) ግድየለሽ የሚያደርግህ ለአኼራ (ደግሞ ) የሚያስከጅልህ /የሚያነሳሳህ ይሁን። እነዚያን በዱኒያ ወሬ የሚሰምጡን የዱኒያ ባልተቤቶች አቀማማጮችን (ከመቀማመጥ ራቅ) አደራህን እነርሱ በአንተ ላይ ድንህንም ቀልብህንም ያበላሻሉ…" ሱፊያን አስሰውሪ/ሂልየቱል አውሊያእ [82/7] t.me/Tewjihat ©🖋Tewjihat
Открыть в Telegram