Account

Posts of ወልድ ዋሕድ ሚዲያ welid wahid media

newest first

#8928Text
Views106−73%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h79
4 h106
  1. After 1 hour79
  2. After 6 hours106
  3. Total to date106
#8927Text
Views189−51%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h25
3 h102
5 h129
9 h189
  1. After 6 hours129
  2. Total to date189
#8925Text

ስንፍና አንድ አባት ልጆቹን ሲመክር እንዲህ አለ፡፡ በክፉ አሳብ የተያዘና ስለ ጊዜያዊ ስኬቶች ወይም ኃላፊነቶች አብዝቶ የሚጨነቅ ሰው በነፍሱ ለስንፍና ይዳረጋል። ለነፍሱ የሚጠቅመውን ለማድረግ ቸልተኛ ይሆናል። እንዲህ ዓይነት ሰው ካያችሁ በነፍሱ የታመመ መሆኑን አውቃችሁ እዘኑለት:: ሥርዓተ አምልኮን በመከታተል ጠንካራ የሆኑ አማኞች ላይም ወደ ክርስቶስ ፍቅር ለመድረስ ወሳኝ በሆኑ የሕይወት ልምምዶች ላይ ሰንፈው ልታዩአቸው ትችላላችሁ: ስንፍና በእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ የተጠላ ነው፤ ኃጢአትም ነው:: ከዚያም በላይ “ከዚህ በላይ ከአኔ መን ይኳሰጋል?” የሚል ትዕቢትም ነው፡፡ ተብላችሁ ለምሳሌ ማታ ወደ መኝታችሁ ስትሄዱ በራችሁን መዝጋትን በቸልተኝነት ልትተውትና ለምን አልዘጋችሁትም? ስትጠየቁ ደከመኝ ወይም ረሳሁት ልትሉ አትችሉም። በአውነቱ ሕይወትን ሕደጋ ላይ ፕዀ ደከመኘ ወይም Lሳሁት ማሸት ምን ዓይነት መልስ ነው? ይህን መልስ በሰጡን ሰዎች ላይ ምን ያህል ጊዜ እንደ ተቆጣን አስቡ። ኃላፊነታቸውን በዘነጉ አገልጋዮቻችን ላይ `ወይም የሚጠበቅባቸውን ከማድረግ በጨዋታ ተታለው በረሱ ልጆቻችን ላይ ስንት ጊዜ ተቆጥተን ወይም ቀጥተናቸው ይሆን? የእነርሱን ስንፍና መታገሥ የማንችል ከሆነ እኛስ ለስንፍናችን ከጌታ ዘንድ ርኅራኄን ለምን እንጠብቃለን? እኔኮ ኃጢአት አልሠራሁም ሰነፍሁ እንጂ ብንል ''እንተ ሀኬተኛ ባሪያ' …" ተብሎ ወደ ጨለማ እንዲጣል ከተፈረደበት ባሪያ በምን እንለያለን? ቸልተኛ፣ ዝንጉና ሰነፍ ስንሆን መከራችን በዚያው ልክ ይሆናል፡፡ ጥንቁቅ፣ ትጉህና ለክርስቶስ ፍቅር የምንሳሳ በሆንን መጠን ደግሞ ደስታችንም እንዲሁ ይበዛል። ክርስቶሳውያን ከሰነፍ ኀጢሕተኛ ይሻላል። ኀጢሕተኛ የንስሐ ተስፋ እለው፤ ለሰነፍ ተስፍው ምንድር ነው? 📝 ቀሲስ ታምራት ውቤ 📚 ከበኸኛው መልስ

Open in Telegram
Views166−57%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
2 h67
8 h166
  1. After 1 hour67
  2. After 6 hours166
  3. Total to date166
#8921Photo
Views317−18%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#8916Photo
Views3870%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#8915Text
Views351−9%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#8912Text
Views575+49%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#8911Photo
Views726+88%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#8909Text
Views423+10%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#8908Text
Views606+57%vs avg
Forwards—
Reactions15
Comments—
#8907Text
Views458+19%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#8906Text

እመ ሳሙኤል ሐና በጅማሬዋ... በልቧ እጅግ ትመረር ነበር። «እኔ ልቧ ያዘነባት ሴት ነኝ» ብላ ትናገር ነበር። በምሬት ትበሳጭ፣ በሐዘንም ታለቅስ ነበር። በፍጻሜዋ ግን... «ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።» ብላ በድልና በምስጋና ዘመረች። (1ኛ ሳሙ. 2፥1) ያቺ በእንባ የጀመረችው ሐና፣ በደስታ ዘመረች። በምሬት የተሞላው ልቧ በምስጋና ተሞላ። በሐዘን የተጎበኘችው ሴት የእግዚአብሔርን ታማኝነት በሕይወቷ ተመለከተች። መካን የነበረችውም ብዙ ልጆችን ወለደች። ምሬቷ በደስታ፣ እንባዋም በምስጋናና በዝማሬ ተተካ። ውድ ወገኖቼ፦ እኛም አንዳንድ ጊዜ እንደ ሐና የልባችንን ሐዘን በቃላት መግለጽ እንኳ የምንቸገርበት ጊዜ አለ። ሰዎች የማያዩት፣ የማይረዱት ሸክም በልባችን ይኖራል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር የልባችንን ሁኔታ ያውቃል፤ የማንነግረውንም ይረዳል። ዛሬም የምናመልከው አምላክ እንባችንን ወደ ደስታ፣ ሐዘናችንንም ወደ ምስጋና የመቀየር ኃይል ያለው ታማኝ አምላክ ነውና ዛሬ የምንገኝበት የሕይወት ምዕራፍ የመጨረሻችን ታሪክ እንዳልሆነ እናስታውስ። የዛሬው እንባ የነገውን የምስጋና መዝሙር አያግደውም። እኛ መፍትሔ ያጣንበት ቦታ እግዚአብሔር መንገድ ሊከፍት ይችላል። ጊዜውን ባናውቅም እርሱ ታማኝ እንደሆነ ግን እናውቃለን። በመሆኑም ወገኖቼ፣ ተስፋ አንቁረጥ! ዛሬ በእንባ ብንሆንም ነገ በምስጋና ልንዘምር እንችላለን። የሐና አምላክ ዛሬም ታማኝ ነው!          

Open in Telegram
Views482+25%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#8905Text

ቅዱስ አስከናፍር ሮማዊ 🔔የዚህ ቅዱስ ሰው ሕይወት ታሪክ ደስ የሚያሰኝና የሚያስተምር ነው:: ቅዱሱ የገዳም ሰው አይደለም:: በሮም ከተማ እጅግ ሃብታም: ባለ ትዳር: የአንድ ልጅ አባትና የከተማዋ መስፍን ነው:: ይህ ሰው በጣም ደግና አብርሃማዊ ነው:: 🔔ከጧት እስከ ማታ ነዳያንን ሲቀበልና ሲጋብዝ ነበር የሚውለው:: ነገር ግን አንድና ብቸኛ ልጁ መጻጉዕ (ድውይ) ሆነበት:: ለ35 ዓመታትም ከአልጋ ላይ ተጣብቆ ይኖር ነበር:: ቅዱስ አስከናፍር ግን ፈጣሪውን ያማርር: ደግነቱን ይቀንስ ዘንድ አልሞከረም:: አሁንም ነዳያኑን ማጥገቡን: እንግዳ መቀበሉን ቀጠለ እንጂ:: 🔔በዚያ ወራት ደግሞ በሮም ግዛት ቁዋንጃ የሚቆርጡ: ሰው እየገደሉ የሚዘርፉ 13 ሽፍቶች ነበሩ:: ስለ ቅዱስ አስከናፍር ደግነት ሰምተው ገድለው ይዘርፉት ዘንድ ተማከሩ:: የሠራዊት አለቃ በመሆኑ በማታለል ሔዱ:: 🔔መነኮሳትን ይወዳልና 13ቱም ልብሰ መነኮሳትን ለብሰው: ሰይፎቻቸውን ደብቀው: ከበሩ ደርሰው: "የእግዚአብሔር እንግዶች ነን: አሳድረን" አሉት:: ቅዱስ አስከናፍር ድምጻቸውን ሲሰማ ደነገጠ:: 🔔ብቅ ብሎ አያቸውና "ጌታየ! ምንም ኃጢአተኛ ብሆን አንድ ቀን ወደ ባሪያህ እንደምትመጣ አምን ነበር" ሲል በደስታ ተናገረ:: እንዲህ ያለው ሽፍቶቹ 13 በመሆናቸው ጌታ 12ቱን ሐዋርያት አስከትሎ የመጣ መስሎት ነው:: 🔔ወዲያውም ወደ ቤቱ አስገብቶ እግራቸውን አጠባቸው:: የእግራቸውን እጣቢ ወስዶም በልጁ ላይ አፈሰሰበት:: ድንገትም ለ35 ዓመታት አልጋ ላይ ተጣብቆ የኖረው ልጅ አፈፍ ብሎ ከአልጋው ላይ ተነሳ:: 🔔በዚህ ጊዜ ቅዱስ አስከናፍር ለ13ቱ ሽፍቶች በግንባሩ ሰገደ:: ሽፍቶቹ ግን ነገሩ ግራ ቢገባቸው ደነገጡ:: 🔔ጌታ 12ቱን ሐዋርያት አስከትሎ መምጣቱን የሰሙ የሃገሩ ሰዎችም እየመጡ ይሰግዱላቸው ገቡ:: በዚህ ጊዜ ሽፍቶቹ ልብሳቸውን አውልቀው እውነቱን ተናገሩ:: "እኛ ሽፍቶች ነን:: የመጣነውም ልንገልህ ነው:: አምላክ ግን ባንተ ደግነት ይህንን ሁሉ ሠራ:: አሁንም እባክህ ትገድለን ዘንድ ሰይፋችንን ውሰድ" አሉት:: 🔔እርሱ ግን "ንስሃ ግቡ እንጂ መሞት የለባችሁም" ብሎ: ስንቅ ሰጥቶ አሰናበታቸው:: 13ቱ ሽፍቶችም ጥቂት ምሥሮችን ይዘው ወደ ተራራ ወጡ:: ምስሩን በመሬት ላይ በትነው ማታ ብቻ እየቀመሱ በጾምና በጸሎት ተጋደሉ:: በዚህች ቀንም 13ቱም በሰማዕትነት የክብር አክሊልን ተቀዳጁ:: ቅዱስ አስከናፍርም በተቀደሰ ሕይወቱ ተግቶ ኑሮ በዚህች ቀን ዐርፏል::

Open in Telegram
Views477+24%vs avg
Forwards—
Reactions13
Comments—