TIKVAH-SPORT

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

Username
@tikvahethsport
Category
Sport
Country
Ethiopia
Created
, 7 years
Subscribers290,903
Avg views per post, 7d29,332last 7 days
ERR10.08%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Sep 27, 202649,089
Sep 28, 202610,516

Most viewed this month

  1. 01

    No text

    Photoalbum
    Views53.8K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—
  2. 02
    Views52.9K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—
  3. 03

    No text

    Photoalbum
    Views52.7K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—
  4. 04
    Views52K
    Forwards15
    Reactions830
    Comments695
  5. 05
    Views51.8K
    Forwards4
    Reactions303
    Comments12

Latest posts

#87670Photo

“ ባሕር ዳር ላይ ብዙ የሽንፈት ታሪክ የለንም ” ከነአን ማርክነህ የዋልያዎቹ የፊት መስመር ተሰላፊ ከነአን ማርክነህ ለነገው ጨዋታ ጥሩ ዝግጅት ማድረጋቸውን ገልጿል። “ ጥሩ ዝግጅት አድርገናል በጥሩ መንፈስ ላይም እንገኛለን “ ሲል ከነአን ማርክነህ ስለ ቡድኑ ዝግጁነት ተናግሯል። “ በባሕር ዳር ስታዲየም ብዙ የሽንፈት ታሪክ የለንም ” ያለው ከነአን “ ነገም በዚህ መንፈስ እንጫወታለን “ ሲል ገልጿል። ቡድኑ በሱዳን ጨዋታ የነበሩ ስህተቶችን በማረም “ የተሻለ ስነልቦና ይዘን እንቀርባለን ” ሲልም ተናግሯል። ለህዝቡ መልዕክት ያስተላለፈው ከነአን ማርክነህ “ የባሕር ዳር ሕዝብ ኳስ ወዳድ ነው ነገም እንደ ቀደመው ጊዜ መጥታችሁ ድጋፋችሁን ስጡን “ ሲል ጥሪ አቅርቧል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views9,958−66%vs avg
Forwards0
Reactions156
Comments30
#87669Photoalbum
Views2,708−91%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87668Photoalbum
Views2,708−91%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87667Photoalbum
Views2,408−92%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87666Photoalbum
Views2,408−92%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87665Photoalbum

ዋልያዎቹ የመጨረሻ ልምምድ ሰርተዋል ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከነገው የሴኔጋል ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል። ዋልያዎቹ ከ 11:30 ጀምሮ ጨዋታው በሚደረግበት ባሕር ዳር ስታዲየም ልምምዳቸውን ሊሰሩ ችለዋል። በልምምዱ ወቅት :- - የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፤ - የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ዶ/ር ዳኛቸው ንገሩ እና - የፌዴሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን ተገኝተው ቡድኑን አበረታተዋል። በኢትዮጵያ በኩል በነገው ጨዋታ በረከት ወልዴ በጉዳት እንዲሁም መስፍን ታፈሰ በቅጣት እንደማይሰለፉ ታውቋል። ኢትዮጵያ ነገ ቀን 10:00 ሰዓት ከሴኔጋል ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዋን ታደርጋለች። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views2,409−92%vs avg
Forwards0
Reactions13
Comments5
#87664Photoalbumedited

“ ለኢትዮጵያ ክብር አለን ” ፓትሪክ ቬይራ “ ስታዲየሙ እና ሜዳው በጣም ጥሩ ነው ” የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ ከነገው የኢትዮጵያ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ በሰጡት ቃል “ ነገ የምንጫወተው ለሶስት ነጥብ ነው “ ሲሉ ተናግረዋል። ፓትሪክ ቬይራ አክለውም “ ለኢትዮጵያ ትልቅ ክብር አለን “ ሲሉ ገልጸዋል። የኢትዮጵያን የመጨረሻ ጨዋታ መመልከታቸውን የገለፁት ቬይራ “ የተደራጀ እና ሚዛኑን የጠበቀ ቡድን ነው የምንገጥመው ” ብለዋል። ስለ ባሕር ዳር ስታዲየም ያነሱት አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ “ ሜዳው በጣም ጥሩ ሜዳ ነው ” ሲሉ አድንቀዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views7,849−73%vs avg
Forwards1
Reactions—
Comments—
#87663Photoalbum
Views7,547−74%vs avg
Forwards1
Reactions135
Comments13
#87662Photoalbum
Views8,805−70%vs avg
Forwards2
Reactions—
Comments—
#87661Photoalbum
Views8,807−70%vs avg
Forwards2
Reactions—
Comments—

All posts

Connections