Без текста
Открыть в Telegram
TIKVAH-SPORT
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 27 сент. 2026 г. | 49 089 |
| 28 сент. 2026 г. | 14 065 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры53,8 тыс.Пересылки5Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры52,9 тыс.Пересылки5Реакции—Комментарии—
- 03Просмотры52,7 тыс.Пересылки5Реакции—Комментарии—
- 04Просмотры52 тыс.Пересылки15Реакции830Комментарии695
- 05Просмотры51,8 тыс.Пересылки4Реакции303Комментарии12
Новые посты
Без текста
Открыть в TelegramБез текста
Открыть в TelegramБез текста
Открыть в Telegramየቴራንጋ አንበሶቹ ልምምድ ሰርተዋል ! ነገ ከኢትዮጵያ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ያለበት የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ልምምዱን ሰርቷል። የቴራንጋ አንበሶቹ ዛሬ ከ 10:00 ጀምሮ ጨዋታው በሚደረግበት የባሕርዳር ስታዲየም ልምምዳቸውን ሰርተዋል። የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ጨዋታ ነገ ቀን 10:00 ሰዓት በባሕርዳር ስታዲየም ይደረጋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Открыть в Telegramማንችስተር ዩናይትድ ታዳጊ አስፈርሟል ! ማንችስተር ዩናይትድ የ 16ዓመቱን ታዳጊ አይሳክ ኮንዴ ከሊቨርፑል ማስፈረማቸው ይፋ ሆኗል። በክንፍ ቦታ ተሰልፎ የሚጫወተው ታዳጊው የማንችስተር ዩናይትድን ከ 18ዓመት በታች ቡድን ይቀላቀላል። ተጨዋቹ ለሊቨርፑል ከ 18ዓመት በታች ቡድን ስድስት ጨዋታዎች አድርጎ አንድ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል። ማንችስተር ዩናይትድ ባለፉት ሳምንታት ሶስት ታዳጊዎችን ከማንችስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል አስፈርሟል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Открыть в Telegramጋክፖ ከብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ለቋል ! የኔዘርላንድ እና ሊቨርፑል የፊት መስመር ተሰላፊ ኮዲ ጋክፖ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል። በዚህም ምክንያት ኮዲ ጋክፖ ከኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ለቆ መመለሱ ይፋ ተደርጓል። ኮዲ ጋክፖ በጉዳቱ ምክንያት ለተወሰኑ ሳምንት ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል። አሌክሳንደር አይሳክ ከቀናት በፊት በጉዳት የስዊድን ብሔራዊ ቡድን ስብስብ መልቀቁ ይታወሳል። ሊቨርፑል ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት መልስ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ይጫወታል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Открыть в TelegramБез текста
Открыть в Telegram“ በርናርዶ ሲልቫ አብዷል መሰለኝ ” ኦዴጋርድ “ ይሄ እግርኳስ ነው ” በርናርዶ ሲልቫ ኖርዌያዊው አማካይ ማርቲን ኦዴጋርድ በርናርዶ ሲልቫ ትላንት ምሽት የሰራበትን ጥፋት እብደት ሲል ተችቷል። “ ያደረገው ነገር እብደት ነው " ያለው ኦዴጋርድ " ከኋላ ነው መጥቶ የረገጠኝ ምን እንዳደረገ ሊገባኝ አልቻለም "ብሏል። አሁን ላይ ቁርጭምጭሚቴን ህመም ቢሰማኝም በቀጣይ ቀናት እንደሚጠፋ ተስፋ አደርጋለሁ ሲል ተናግሯል። አክሎም “ እንደዚህ አይነት ነገር ሜዳ ላይ መታየት የለበትም እንዳለመታደል ሰዎች ያደርጉታል "ብሏል። በወቅቱ በርናንዶ ሲልቫን ምን አልከው ተብሎ የተጠየቀው ኦዴጋርድ “ እሱን ለሚዲያ መድገም የለብኝም " ሲል መልሷል። በርናርዶ ሲልቫ በበኩሉ ኦዴጋርድ ምን አለህ ተብሎ ሲጠየቅ “ ይሄ እግርኳስ ነው " ሲል ተደምጧል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Открыть в Telegram“ ሲቲ የፈፀመው ከዶፒንግ ጋር ይመሳሰላል ” አንድ የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ማንችስተር ሲቲ ዋንጫዎችን እንዲመልስ መጠየቁን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ክለቡ ማንችስተር ሲቲ ጥፋተኛ በተባለባቸው ስምንት አመታት የወሰደውን ዋንጫ መመለስ አለበት የሚል እምነት አለው። ማንችስተር ሲቲ የፈፀመው ጥፋት ከ ' ዶፒንግ ' ጋር ተመሳሳይ ነው ሲል ስሙ ያልተጠቀሰው ክለብ መከራከሩ ተነግሯል። ማንችስተር ሲቲ በ 114 የፋይናንስ ደንብ ጥሰት ክሶች ጥፋተኛ መባሉን ይግባኝ እንደሚጠይቅ ማሳወቁ አይዘነጋም። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 10 704 |
| 1 ч | 20 499 |
- Через 1 час20 499
- Всего сейчас20 499
Связи
Похожие каналы
90 ደቂቃ SPORT@zetena_dekika_sportСпорт304 тыс.
4-3-3 FAST SPORT™@fast_sport4_3_3Спорт309 тыс.
ዜና አርሰናል@zena_arsenalСпорт325 тыс.
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™@bisrat_sport_433etСпорт577 тыс.
GOAL24 LIVE@goal24liveСпорт282 тыс.
МАТЧ ПРЕМЬЕР@matchpremierСпорт307 тыс.
Varzesh+plus | ورزش پلاس@vaarzesh_plusСпорт310 тыс.
В ритме спорта@vritmesportaruСпорт319 тыс.
Кто упоминает
TIKVAH-ETHIOPIA@tikvahethiopia1 упоминаниеПоследний пост