“ ጨዋታ ለማሸነፍ ተሰጥኦ ብቻውን በቂ አይደለም ” አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ ሴኔጋል ብዙ ባለተሰጥኦ ተጨዋቾች መያዟ ጨዋታ ለማሸነፍ በቂ እንዳልሆነ ተናግረዋል። “ በቡድኑ ብዙ ባለተሰጥኦዎች አሉን ” ያሉት ቬይራ “ ነገርግን ባለን ልምድ ተሰጥኦ ጨዋታ ለማሸነፍ ብቻውን በቂ እንዳልሆነ እናውቃለን ” ብለዋል። “ ተጨዋቾቹ ያላቸውን ተሰጥኦ ቡድኑን ለመርዳት ስንጠቀም ያን ጊዜ ተሰጥኦውን እናየዋለን ” ሲሉ ነው የተናገሩት። አሰልጣኙ አያይዘውም በጋራ የሚጫወት ቡድን መስራታቸውን በሰጡት አሰተያየት አስረድተዋል። ስለ ነገው ጨዋታ ያነሱት ቬይራ “ ጨዋታው 0ለ0 ነው የሚጀምረው ተጋጣሚያችን አክብረን እንጫወታለን የተሻልን መሆናችንን ማሳየት አለብን ” ብለዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 8 144 |
| 2 ч | 14 188 |
- Через 1 час8 144
- Всего сейчас14 188