Posts of TIKVAH-SPORT

newest first

#87691Photoalbumedited

#TikvahImages🇪🇹 የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ብሔራዊ ቡድኖች ወቅታዊ ምስሎችን እና ቪድዮዎችን በፌስቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ትዊተር ማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ያገኛሉ። ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/tikvah_images?igsh=cnZ1YnlsYmFpd2tn&utm_source=qr ፌስቡክ :- https://www.facebook.com/KidusYoftahe?mibextid=ZbWKwL ትዊተር :- https://twitter.com/KYoftahe?t=l1zYBF7KDb1p0hnK3cWYJA&s=09 @tikvahethsport    

Open in Telegram
Views7,530−78%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87690Photoalbum
Views7,231−79%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87689Photoalbum
Views7,231−79%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87688Photoalbum
Views7,530−78%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87687Photoalbum
Views7,530−78%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87686Photoalbum
Views7,230−79%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87685Photoalbum
Views7,230−79%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87684Photoalbum
Views7,230−79%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87683Photoalbum
Views6,929−80%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87682Photoalbum
Views6,930−80%vs avg
Forwards0
Reactions28
Comments7
#87681Photoedited

“ የደጋፊውን መኖር እንደ ጫና ሳይሆን እንደ ስንቅ ነው የምንቆጥረው ” ያሬድ ባዬህ “ ለማሸነፍ ነው የምንገባው ” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ያሬድ ባዬህ በድኑ በዛሬው ጨዋታ ለማሸነፍ እንደሚፋለም ገልጿል። “ ብሔራዊ ቡድኑ በሜዳው እና ደጋፊው ፊት ነው የሚጫወተው ሜዳውም ጥሩ ሜዳ ነው ” ሲል ያሬድ ባዬህ ተናግሯል። በባሕር ዳር ጥሩ ደጋፊ እንዳለ የገለፀው ያሬድ “ ለእኛ ሞራል ይሆነናል እንደ ጫና አንቆጥረውም ለእኛ ስንቅ ነው የሚሆነን “ ብሏል። አክሎም “ በሱዳን ጨዋታ የነበረብንን ጥቃቅን ክፍተት ሸፍነን ለማሸነፍ ነው ወደ ሜዳ የምንገባው ” ብሏል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views4,217−88%vs avg
Forwards0
Reactions64
Comments6
#87680Photoalbum
Views7,463−78%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87679Photoalbum
Views7,465−78%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87678Photoalbum
Views7,433−78%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#87677Photoalbum

የጨዋታ ቀን 🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ከሴኔጋል ጋር የ 2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን ያደርጋል። የሁለቱ ቡድኖች ተጠባቂ ጨዋታ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ሲል በባሕር ዳር ስታዲየም መካሄድ ይጀመራል። በኢትዮጵያ በኩል ማን አይሳተፍም ? በዛሬው ጨዋታ በረከት ወልዴ በጉዳት እንዲሁም መስፍን ታፈሰ በቅጣት እንደማይሰለፉ ተገልጿል። ጨዋታውን ማን ይመራል ? ካፍ ካሜሮናዊው ዳኛ ዊሊ ሴቴፋን ንጋህ ጨዋታውን በመሀል ዳኝነት እንዲመሩ መርጧል። ዋና ዳኛው አምና የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ቡድን ከሞሮኮ ያደረገውን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ መርተው ነበር። የጨዋታው ትኬት የት ይገኛል ? ጨዋታውን ለመከታተል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባዘጋጀው ሊንክ " eff-tickets.com " ትኬት መቁረጥ ይቻላል። እንዲሁም በአካል ቲኬት መግዛት ለሚፈልጉ በአዝዋ ሆቴል በኩል በሚገኘው የመግቢያ በር እየተሸጠ ይገኛል። ጨዋታውን በምን መከታተል ይቻላል ? ጨዋታውን በዲኤስቲቪ ቻናል ቁጥር 227 በጎጅ ፓኬጅ እና ሀገሬ ቴሌቪዥን በቀጥታ መከታተል ይቻላል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views7,405−78%vs avg
Forwards0
Reactions31
Comments2
#87676Photo

“ ጨዋታ ለማሸነፍ ተሰጥኦ ብቻውን በቂ አይደለም ” አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ ሴኔጋል ብዙ ባለተሰጥኦ ተጨዋቾች መያዟ ጨዋታ ለማሸነፍ በቂ እንዳልሆነ ተናግረዋል። “ በቡድኑ ብዙ ባለተሰጥኦዎች አሉን ” ያሉት ቬይራ “ ነገርግን ባለን ልምድ ተሰጥኦ ጨዋታ ለማሸነፍ ብቻውን በቂ እንዳልሆነ እናውቃለን ” ብለዋል። “ ተጨዋቾቹ ያላቸውን ተሰጥኦ ቡድኑን ለመርዳት ስንጠቀም ያን ጊዜ ተሰጥኦውን እናየዋለን ” ሲሉ ነው የተናገሩት። አሰልጣኙ አያይዘውም በጋራ የሚጫወት ቡድን መስራታቸውን በሰጡት አሰተያየት አስረድተዋል። ስለ ነገው ጨዋታ ያነሱት ቬይራ “ ጨዋታው 0ለ0 ነው የሚጀምረው ተጋጣሚያችን አክብረን እንጫወታለን የተሻልን መሆናችንን ማሳየት አለብን ” ብለዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views14,188−59%vs avg
Forwards3
Reactions66
Comments6
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h8,144
2 h14,188
  1. After 1 hour8,144
  2. Total to date14,188
#87675Photo

“ ማንችስተር ሲቲ ክሱን ለማሸነፍ ሁሉንም ያደርጋል ” ፌራን ሶርያኖ የማንችስተር ሲቲ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፌራን ሶርያኖ የክለቡን ክስ ውሳኔ ለመቀልበስ ሁሉንም እንደሚያደርጉ ገለፁ። “ ማንችስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊጉን ክስ ክርክር ለማሸነፍ ባለው ነገር ሁሉ ይፋለማል ” ሲሉ ተናግረዋል። የህግ ሂደቱ ረጅም ጊዜ መውሰዱን ያስረዱት ፌራን ሶርያኖ “ ክሱ ፍፃሜውን ለማግኘት ገና ብዙ ይቀረዋል “ ብለዋል። አክለውም ማንችስተር ሲቲ በዚህ ክስ ላይ ድል እንደሚጎናፀፍ አሁንም ሙሉ እምነት እንዳላቸው ገልጸዋል። ሀላፊው ዛሬ በነበረው የአውሮፓ ክለቦች ስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ ለአቻዎቻቸው ይህንኑ አረጋግጠዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views16,037−53%vs avg
Forwards2
Reactions—
Comments24
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h151
2 h16,037
  1. Total to date16,037
#87674Photo

Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️

ይገምቱ ይሸለሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም ከአቻው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር ግጥሚያውን ያደርጋል ለዋልያዎቹ ድልን እየተመኘን ፤ የ90 ደቂቃ ውጤቱን በትክክል ቀድመው ለገመቱ 5 መላሾች የብሄራዊ ቡድን ቲሸርት የምንሸልምይሆናል። 💥💥ማሳሰብያ:- መልሱ የሚመለሰው በዋናው ስፖርት የፌስቡክ ገጽ ሲሆን መላሾች #Follow #share #like ግዴታ ነው::

Open in Telegram
Views14,516−58%vs avg
Forwards1
Reactions—
Comments67
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h842
2 h14,516
  1. Total to date14,516
#87673Photo

Forwarded from DStv Ethiopia

የዋልያዎቹ ወሳኝ ጨዋታ! ኢትዮጵያ ከሴኔጋል ጋር የምናደርገውን ተጠባቂ ፍልሚያ በቀጥታ ይከታተሉ! Ethiopia 🇪🇹 🆚 🇸🇳 Senegal 📅 ማክሰኞ መስከረም 19 ⏰ከሰዓት 10፡00 🏟 ጨዋታዎን በSS Kickoff ቻናል 227 በጎጆ ፓኬጅ ይከታተሉ! ክፍያዎትን ለመክፈል ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇 https://bit.ly/3RwBEkV #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #እናያለንገናበዲኤስቲቪ

Open in Telegram
Views14,750−57%vs avg
Forwards2
Reactions0
Comments2
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h1,234
2 h14,750
  1. Total to date14,750
#87672Videoalbum
Views29,482−14%vs avg
Forwards4
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h11,768
4 h29,482
  1. After 1 hour11,768
  2. After 6 hours29,482
  3. Total to date29,482
#87671Photoalbum

“ የአፍሪካ ቁጥር አንድ መሆን አለመሆን ለእኛ ለውጥ አያመጣም ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “ ዘጠና ደቂቃ ይወስናል ” የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የነገው የተጋጣሚያቸው ማንነት ለውጥ እንደማያመጣ ተናግረዋል። “ በሜዳችን ነው የምንጫወተው ነጥቡ ያስፈልገናል ፣ ወደኋላ አንመለስም ” ሲሉ ነው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የተናገሩት። “ የአፍሪካ ቁጥር አንድ መሆን አለመሆን ለእኛ ለውጥ አያመጣም ” ያሉት አሰልጣኙ “ ሜዳ ውስጥ እስከገባን ድረስ እንጫወታለን ” ብለዋል። “ እኛ የምንለው ዘጠና ደቂቃ ይወስናል ነው ” የሚሉት ዮሐንስ ሳህሌ “ ይሄ እግርኳስ ነው ሌሎች ሲሸነፉ አይተናል "ብለዋል። “ በሜዳችን በህዝባችን ፊት ነው የምንጫወተው ይሄ ለእኛ በጥሩ መልኩ የሚነሳ ነገር ነው ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል። “ በልጆቹ በኩል ለመጫወት 100% ዝግጁ ናቸው ሜዳ ላይ ያላቸውን ለመስጠት ዝግጁ ናቸው ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ @tikvahethsport     @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views29,548−14%vs avg
Forwards4
Reactions213
Comments88
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h11,767
4 h29,548
  1. After 1 hour11,767
  2. After 6 hours29,548
  3. Total to date29,548
#87670Photo

“ ባሕር ዳር ላይ ብዙ የሽንፈት ታሪክ የለንም ” ከነአን ማርክነህ የዋልያዎቹ የፊት መስመር ተሰላፊ ከነአን ማርክነህ ለነገው ጨዋታ ጥሩ ዝግጅት ማድረጋቸውን ገልጿል። “ ጥሩ ዝግጅት አድርገናል በጥሩ መንፈስ ላይም እንገኛለን “ ሲል ከነአን ማርክነህ ስለ ቡድኑ ዝግጁነት ተናግሯል። “ በባሕር ዳር ስታዲየም ብዙ የሽንፈት ታሪክ የለንም ” ያለው ከነአን “ ነገም በዚህ መንፈስ እንጫወታለን “ ሲል ገልጿል። ቡድኑ በሱዳን ጨዋታ የነበሩ ስህተቶችን በማረም “ የተሻለ ስነልቦና ይዘን እንቀርባለን ” ሲልም ተናግሯል። ለህዝቡ መልዕክት ያስተላለፈው ከነአን ማርክነህ “ የባሕር ዳር ሕዝብ ኳስ ወዳድ ነው ነገም እንደ ቀደመው ጊዜ መጥታችሁ ድጋፋችሁን ስጡን “ ሲል ጥሪ አቅርቧል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views32,158−6%vs avg
Forwards1
Reactions156
Comments58
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h9,958
4 h32,158
  1. After 1 hour9,958
  2. After 6 hours32,158
  3. Total to date32,158
#87669Photoalbum
Views34,791+1%vs avg
Forwards3
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h2,708
5 h34,791
  1. After 6 hours34,791
  2. Total to date34,791
#87668Photoalbum
Views35,551+4%vs avg
Forwards3
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h2,708
5 h35,551
  1. After 6 hours35,551
  2. Total to date35,551
#87667Photoalbum
Views33,435−3%vs avg
Forwards3
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h2,408
5 h33,435
  1. After 6 hours33,435
  2. Total to date33,435
#87666Photoalbum
Views32,695−5%vs avg
Forwards4
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h2,408
5 h32,695
  1. After 6 hours32,695
  2. Total to date32,695
#87665Photoalbum

ዋልያዎቹ የመጨረሻ ልምምድ ሰርተዋል ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከነገው የሴኔጋል ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል። ዋልያዎቹ ከ 11:30 ጀምሮ ጨዋታው በሚደረግበት ባሕር ዳር ስታዲየም ልምምዳቸውን ሊሰሩ ችለዋል። በልምምዱ ወቅት :- - የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፤ - የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ዶ/ር ዳኛቸው ንገሩ እና - የፌዴሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን ተገኝተው ቡድኑን አበረታተዋል። በኢትዮጵያ በኩል በነገው ጨዋታ በረከት ወልዴ በጉዳት እንዲሁም መስፍን ታፈሰ በቅጣት እንደማይሰለፉ ታውቋል። ኢትዮጵያ ነገ ቀን 10:00 ሰዓት ከሴኔጋል ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዋን ታደርጋለች። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views32,035−7%vs avg
Forwards3
Reactions13
Comments31
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h2,409
5 h32,035
  1. After 6 hours32,035
  2. Total to date32,035
#87664Photoalbumedited

“ ለኢትዮጵያ ክብር አለን ” ፓትሪክ ቬይራ “ ስታዲየሙ እና ሜዳው በጣም ጥሩ ነው ” የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ ከነገው የኢትዮጵያ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ በሰጡት ቃል “ ነገ የምንጫወተው ለሶስት ነጥብ ነው “ ሲሉ ተናግረዋል። ፓትሪክ ቬይራ አክለውም “ ለኢትዮጵያ ትልቅ ክብር አለን “ ሲሉ ገልጸዋል። የኢትዮጵያን የመጨረሻ ጨዋታ መመልከታቸውን የገለፁት ቬይራ “ የተደራጀ እና ሚዛኑን የጠበቀ ቡድን ነው የምንገጥመው ” ብለዋል። ስለ ባሕር ዳር ስታዲየም ያነሱት አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ “ ሜዳው በጣም ጥሩ ሜዳ ነው ” ሲሉ አድንቀዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views36,053+5%vs avg
Forwards2
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h7,849
6 h36,053
  1. After 1 hour7,849
  2. After 6 hours36,053
  3. Total to date36,053
#87663Photoalbum
Views35,863+5%vs avg
Forwards2
Reactions135
Comments21
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h7,547
6 h35,863
  1. After 1 hour7,547
  2. After 6 hours35,863
  3. Total to date35,863
#87662Photoalbum
Views38,725+13%vs avg
Forwards3
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h8,805
7 h38,725
  1. After 1 hour8,805
  2. After 6 hours38,725
  3. Total to date38,725