Forwarded from another channel
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Join Chats ያድርጉ 🟣 አርሰናል ስንት የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሳክቷል ❓
Open in Telegram
90' ደቂቃ Sport™! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች Promotion: @Marketing_Team90 Feedback: @TammeJr @Matiwosalaye Fair use videos for news & commentary.
Sep 27 – Sep 28+102 (0%)
| Date | Subscribers |
|---|---|
| Sep 27, 2026 | 304,145 |
| Sep 28, 2026 | 304,247 |
By publication day
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Sep 26, 2026 | 4,169 |
| Sep 27, 2026 | 4,352 |
| Sep 28, 2026 | 1,777 |
Forwarded from another channel
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Join Chats ያድርጉ 🟣 አርሰናል ስንት የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሳክቷል ❓
Open in TelegramForwarded from another channel
🏴🏴🏴🏴🏴🏴 🏴የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ 🔥የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❓
Open in Telegramባሎን ዶር እና ፑስካስ የማን እንደሆነ አረጋግጠናል ንጉሠ ነገስቱ 🔥 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Open in TelegramForwarded from Button Bot
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ⚽️በእግር ኳስ ታሪክ ብዙ ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ማነው???🤔🤔🤔
Open in Telegramየስፔን ያለፉት 5 ጨዋታዎች በፊፋ ከ 1-10 ያሉ ብሄራዊ ቡድኖችን ነው ሁሉንም አሸንፈዋል 🥶 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Open in TelegramWritten in the stars. ሊዮኔል ሜሲ እግር-ኳስ ጥሪው ነው። ድቡልቡሏን ኳስ ማሳደድ መክሊቱ ነው!! ተጫዋች መሆኑ የሥራ ዘርፍ አጋጣሚ አይደለም። ፈጣሪ ሲሰራው የመረቀው ዕጣ ፈንታው ነው። በልጅነት ዕድሜዉ የሰውነት አካላቱ ማደግ ያቆሙት ፣ እርግማን ስላለበት አልነበረም። ስለተፃፈ ነው። ... ሊዮኔል ሜሲ ለሀያ አንደኛ ክፍለ ዘመን ትውልዶች ፣ ፈጣሪ የሰጣቸው ምርቃት ነው። ብዙም እያጋነንኩ አይደለም ፥ የሜሲ እግር-ኳስ ታሪክ በአጋጣሚ ነው ብሎ ለማመን ያስቸግራል። የሠማይ ኮከቦች የፃፉት ነው ሚመስለው። ሜሲ ኳሰኛ ባይሆን ፥ ለዕለት እንጀራዉ ምን እንደሚሠራ አላውቅም። እዛዉ ሮዛሪዮ ባህር ዳርቻ ያሉትን አሳዎችን ማስገር መቻሉን አላምንም። የምንም ዕውቀት የለውም። ምስኪን ለአንድ ተልዕኮ ብቻ የተፈጠረ ሰው። ለእግር-ኳስ የተሰጠ የዋህ ነፍስ። ኮከቦች የሞነጫጨሩት ፥ የፈጣሪ ልዩ ድርሰት!! ሁሌም በዚህ አስተሳሰቤ አምናለዉ "ሊዮኔል ሜሲ አጋጣሚ አይደለም ፥ ፈጣሪ ይሁን ያለዉ የፈጣሪ ዕቅድ እና ፈቃድ ነው"። የፈጣሪ ልዩ ድርሰት። ❤ @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Open in Telegramላሚን ያማል 📈 ⭐ @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Open in Telegramማትያስ ቴል የሀገራችን አትሌት የሆነችውን ትግስት አሰፋን አድንቋታል 👏 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Open in TelegramForwarded from Button Bot
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Open in Telegram
4-3-3 FAST SPORT™@fast_sport4_3_3Sport309K
TIKVAH-SPORT@tikvahethsportSport291K
ዜና አርሰናል@zena_arsenalSport325K
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™@bisrat_sport_433etSport577K
МАТЧ ПРЕМЬЕР@matchpremierSport307K
Varzesh+plus | ورزش پلاس@vaarzesh_plusSport310K
В ритме спорта@vritmesportaruSport319K
پرامپت | اشتراک چت جی پی تی@prompttgSport319K