ETHIO REAL MADRID

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ 📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Username
@ethio_real_madrid_15
Category
Sport
Country
Ethiopia
Created
, 8 years
Subscribers246,877−115 in 1 day
Avg views per post, 7d2,628last 7 days
ERR1.06%last 7 days

Subscribers, 30 days

Oct 2 – Oct 3−115 (0%)

Show as table
DateSubscribers
Oct 2, 2026246,992
Oct 3, 2026246,877

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Oct 2, 20263,398
Oct 3, 20261,831
Oct 4, 202624

Most viewed this month

  1. 01
    Views4.66K
    Forwards1
    Reactions17
    Comments0
  2. 02
    Views4.46K
    Forwards2
    Reactions48
    Comments0
  3. 03
    Views4.35K
    Forwards5
    Reactions19
    Comments8
  4. 04
    Views4.13K
    Forwards0
    Reactions24
    Comments334
  5. 05

    No text

    Photoalbum
    Views4.12K
    Forwards2
    Reactions—
    Comments—

Latest posts

#224216Photo

የላ-ፋብሪካዉ ምሩቅ ኒኮ ፓዝ ዛሬም ለሀገሩ አርጀንቲና ግብ አስቆጥሯል🤍🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views24−99%vs avg
Forwards0
Reactions2
Comments0
#224215Photoedited

ጁድ ቤሊንግሀም በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ታሪክ ከ 1993 በኃላ ፣ በአንድ ጨዋታ 4 የግብ ተሳትፎ ያደረገ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጨዋች ሆኗል። 🤯🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 መልካም አዳር ማድሪዲስታስ 🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views504−81%vs avg
Forwards0
Reactions25
Comments70
#224214Photoedited

🫶🤝 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views586−78%vs avg
Forwards0
Reactions22
Comments4
#224213Photoedited

የብራዚል መገናኛ ብዙሀን በብራዚል ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ስላለው የቪኒስየስ ቦታ ስጋታቸውን እየገለፁ ነው። በተጨማሪም ስለ ወቅታዊ ብቃቱ በርካታ ጥያቄዎች እየተነሱ ነው። ዛሬ ከህንድ ጋር በተደረገው ጨዋታ አጥጋቢ ያልሆነ እንቅስቃሴ በማሳየቱ እና በጨዋታው ላይ ጉልህ ተፅዕኖ መፍጠር ባለመቻሉ ከፍተኛ ትችት ገጥሞታል ፣ አንቸሎቲም በጨዋታው እረፍት ላይ ከሜዳ አስወጥቶታል። የብራዚል ጋዜጠኞች በቅርቡ ባደረጉት ክትትል ፣ የተጨዋቹ ብቃት በግልፅ መቀነሱን ዘግበዋል። [ Diaro As ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views745−72%vs avg
Forwards0
Reactions19
Comments5
#224212Photoedited

የሆነ ሰሞን ላይ ከማን ጋር ሲያወዳድሩት ነበር እስኪ አስታዉሱን...😁 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views959−64%vs avg
Forwards2
Reactions57
Comments28
#224211Photoedited

ሮይ ኪን ስለ ዛሬዉ የቤሊንግሀም ብቃት ፦ "ልክ አንድ ጎልማሳ ሰው ከህፃናት ጋር ሲጫወት እንደማየት ነው። ልክ ህፃናትን እያባበለ ወይም እየዳበሰ እንዳለ አይነት ስሜት ይፈጥራል። ጁድ ድንቅ ተጨዋች ነው ፣ በአካል ብቃት ረገድ ደግሞ የክሮሺያ ተጨዋቾችን መውቀስ አይቻልም ፣ ምክንያቱም ወደ እሱ ፈፅሞ መቅረብ አልቻሉም።" @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views31−99%vs avg
Forwards0
Reactions0
Comments0
#224210Photoedited

"አሮጌዎቹ አድናቂዎቻችን ስለሆኑ አዲስ ጠላት ያስፈልገናል" የሚባለዉ አባባል ላንተ ነዉ። ተቺዎቹ ሁላ አድናቂዎቹ እየሆኑ መጥተዋል 🥰 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views242−91%vs avg
Forwards0
Reactions12
Comments1
#224209Photoedited

በክርሺያ ጨዋታ ላይ ሶስት አሲስት እና 1 ግብ ከመረብ ያሳረፈዉ ጁድ ቤሊንግሀም ፣ የጨዋታዉ ኮከብ በመባል ተሰይሟል። 🔥🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views422−84%vs avg
Forwards0
Reactions16
Comments24
#224208Photoedited

ጁድ ቤሊንግሀምን ሳየው አሁን አሁን ሀሜዝ ሮድሪጌዝን ይመስለኛል 🤌🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,024−61%vs avg
Forwards0
Reactions49
Comments9
#224207Photo

በዚህ የውድድር ዘመን በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ለክለብ እና ለሀገሩ ከጁድ ቤሊንግሃም የበለጠ የግብ አስተዋጽኦ ያለው አማካይ ተጫዋች የለም! 👏🔝🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views452−83%vs avg
Forwards0
Reactions23
Comments1

All posts

Connections