ጁድ ቤሊንግሀም በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ታሪክ ከ 1993 በኃላ ፣ በአንድ ጨዋታ 4 የግብ ተሳትፎ ያደረገ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጨዋች ሆኗል። 🤯🏴 መልካም አዳር ማድሪዲስታስ 🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegram
ETHIO REAL MADRID
El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ 📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos
Подписчики, 30 дней
2 окт. – 3 окт.−115 (0%)
Показать таблицей
| Дата | Подписчики |
|---|---|
| 2 окт. 2026 г. | 246 992 |
| 3 окт. 2026 г. | 246 877 |
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 2 окт. 2026 г. | 3 398 |
| 3 окт. 2026 г. | 1 831 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры4,66 тыс.Пересылки1Реакции17Комментарии0
- 02Просмотры4,46 тыс.Пересылки2Реакции48Комментарии0
- 03Просмотры4,35 тыс.Пересылки5Реакции19Комментарии8
- 04Просмотры4,13 тыс.Пересылки0Реакции24Комментарии334
- 05Просмотры4,12 тыс.Пересылки2Реакции—Комментарии—
Новые посты
🫶🤝 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramየብራዚል መገናኛ ብዙሀን በብራዚል ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ስላለው የቪኒስየስ ቦታ ስጋታቸውን እየገለፁ ነው። በተጨማሪም ስለ ወቅታዊ ብቃቱ በርካታ ጥያቄዎች እየተነሱ ነው። ዛሬ ከህንድ ጋር በተደረገው ጨዋታ አጥጋቢ ያልሆነ እንቅስቃሴ በማሳየቱ እና በጨዋታው ላይ ጉልህ ተፅዕኖ መፍጠር ባለመቻሉ ከፍተኛ ትችት ገጥሞታል ፣ አንቸሎቲም በጨዋታው እረፍት ላይ ከሜዳ አስወጥቶታል። የብራዚል ጋዜጠኞች በቅርቡ ባደረጉት ክትትል ፣ የተጨዋቹ ብቃት በግልፅ መቀነሱን ዘግበዋል። [ Diaro As ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramየሆነ ሰሞን ላይ ከማን ጋር ሲያወዳድሩት ነበር እስኪ አስታዉሱን...😁 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramሮይ ኪን ስለ ዛሬዉ የቤሊንግሀም ብቃት ፦ "ልክ አንድ ጎልማሳ ሰው ከህፃናት ጋር ሲጫወት እንደማየት ነው። ልክ ህፃናትን እያባበለ ወይም እየዳበሰ እንዳለ አይነት ስሜት ይፈጥራል። ጁድ ድንቅ ተጨዋች ነው ፣ በአካል ብቃት ረገድ ደግሞ የክሮሺያ ተጨዋቾችን መውቀስ አይቻልም ፣ ምክንያቱም ወደ እሱ ፈፅሞ መቅረብ አልቻሉም።" @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegram"አሮጌዎቹ አድናቂዎቻችን ስለሆኑ አዲስ ጠላት ያስፈልገናል" የሚባለዉ አባባል ላንተ ነዉ። ተቺዎቹ ሁላ አድናቂዎቹ እየሆኑ መጥተዋል 🥰 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramበክርሺያ ጨዋታ ላይ ሶስት አሲስት እና 1 ግብ ከመረብ ያሳረፈዉ ጁድ ቤሊንግሀም ፣ የጨዋታዉ ኮከብ በመባል ተሰይሟል። 🔥🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramጁድ ቤሊንግሀምን ሳየው አሁን አሁን ሀሜዝ ሮድሪጌዝን ይመስለኛል 🤌🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramበዚህ የውድድር ዘመን በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ለክለብ እና ለሀገሩ ከጁድ ቤሊንግሃም የበለጠ የግብ አስተዋጽኦ ያለው አማካይ ተጫዋች የለም! 👏🔝🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramSimply Jude Bellingham. ⚽️🅰️🅰️🅰️ @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ™@man_city_ethio_fanСпорт246 тыс.
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL@ethio_liverpool_allСпорт245 тыс.
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™@ethioeplСпорт243 тыс.
ትሪቡን ስፖርት ™@tribun_sport_officialСпорт237 тыс.
@mensurabdulkeniofficial@mensurabdulkeniofficialСпорт259 тыс.
TIKVAH-SPORT@tikvahethsportСпорт291 тыс.
90 ደቂቃ SPORT@zetena_dekika_sportСпорт305 тыс.
4-3-3 FAST SPORT™@fast_sport4_3_3Спорт309 тыс.
Кого упоминает
- Chatki Bet@chatkibet2 репоста
- Best Bet@bestbetet2 репоста
- Best Games@bestgamez21 упоминание, 1 репост