የላ-ፋብሪካዉ ምሩቅ ኒኮ ፓዝ ዛሬም ለሀገሩ አርጀንቲና ግብ አስቆጥሯል🤍🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramПосты канала ETHIO REAL MADRID
ጁድ ቤሊንግሀም በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ታሪክ ከ 1993 በኃላ ፣ በአንድ ጨዋታ 4 የግብ ተሳትፎ ያደረገ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጨዋች ሆኗል። 🤯🏴 መልካም አዳር ማድሪዲስታስ 🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegram🫶🤝 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramየብራዚል መገናኛ ብዙሀን በብራዚል ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ስላለው የቪኒስየስ ቦታ ስጋታቸውን እየገለፁ ነው። በተጨማሪም ስለ ወቅታዊ ብቃቱ በርካታ ጥያቄዎች እየተነሱ ነው። ዛሬ ከህንድ ጋር በተደረገው ጨዋታ አጥጋቢ ያልሆነ እንቅስቃሴ በማሳየቱ እና በጨዋታው ላይ ጉልህ ተፅዕኖ መፍጠር ባለመቻሉ ከፍተኛ ትችት ገጥሞታል ፣ አንቸሎቲም በጨዋታው እረፍት ላይ ከሜዳ አስወጥቶታል። የብራዚል ጋዜጠኞች በቅርቡ ባደረጉት ክትትል ፣ የተጨዋቹ ብቃት በግልፅ መቀነሱን ዘግበዋል። [ Diaro As ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramየሆነ ሰሞን ላይ ከማን ጋር ሲያወዳድሩት ነበር እስኪ አስታዉሱን...😁 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramሮይ ኪን ስለ ዛሬዉ የቤሊንግሀም ብቃት ፦ "ልክ አንድ ጎልማሳ ሰው ከህፃናት ጋር ሲጫወት እንደማየት ነው። ልክ ህፃናትን እያባበለ ወይም እየዳበሰ እንዳለ አይነት ስሜት ይፈጥራል። ጁድ ድንቅ ተጨዋች ነው ፣ በአካል ብቃት ረገድ ደግሞ የክሮሺያ ተጨዋቾችን መውቀስ አይቻልም ፣ ምክንያቱም ወደ እሱ ፈፅሞ መቅረብ አልቻሉም።" @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegram"አሮጌዎቹ አድናቂዎቻችን ስለሆኑ አዲስ ጠላት ያስፈልገናል" የሚባለዉ አባባል ላንተ ነዉ። ተቺዎቹ ሁላ አድናቂዎቹ እየሆኑ መጥተዋል 🥰 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramበክርሺያ ጨዋታ ላይ ሶስት አሲስት እና 1 ግብ ከመረብ ያሳረፈዉ ጁድ ቤሊንግሀም ፣ የጨዋታዉ ኮከብ በመባል ተሰይሟል። 🔥🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramጁድ ቤሊንግሀምን ሳየው አሁን አሁን ሀሜዝ ሮድሪጌዝን ይመስለኛል 🤌🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramበዚህ የውድድር ዘመን በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ለክለብ እና ለሀገሩ ከጁድ ቤሊንግሃም የበለጠ የግብ አስተዋጽኦ ያለው አማካይ ተጫዋች የለም! 👏🔝🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramSimply Jude Bellingham. ⚽️🅰️🅰️🅰️ @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegram🚨 የክርስቲያኖ ሮናልዶ ሚስት ጆርጂና ሮድሪጌዝ በኢንስታግራም ገጿ በጆርጅ ጄሱስ ላይ ያነጣጠረ መልዕክት አስተላልፋ ነበር፦ "ይህ ሰው እንዴት የክርስቶስን (ኢየሱስን) ስም ሊሸከም እንደቻለ አላውቅም። በተጨማሪም ጆርጂና የሰር አሌክስ ፈርጉሰን ንግግር ያለበትን ምስል አጋርታለች፦ “ጆርጅ ጄሱስ እሱን የመጠቀም ምንም አይነት እቅድ እንደሌለው በልቡ የሚያውቅ ከሆነ፣ መጀመሪያውኑ ለምን ጠራው? የሆነ ነገር ለማሳየት ነው? ይህ የበላይነት አይደለም፤ ይህ በራስ መተማመን ማጣት ነው::”👌 ‼️ግን ስቶሪ ካደረገችው ከደቂቃዎች በኅላ አጥፍታዋለች! @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramБез текста
Открыть в Telegram🗣️ ሮይ ኪን፦ "ጁድ ቤሊንግሃም ከክሮኤሺያ ጋር? ትልቅ ሰው ከታናናሽ ህፃናት ጋር ሲጫወት እንደ ማየት ነው። ልጆችህን ራሳቸውን እንደ መዳበስ ያህል ነበር። ጁድ እጅግ ድንቅ ተጫዋች ነው፤ ከአካላዊ ብቃቱ አንፃር ክሮኤሺያዎችን ልትወቅሳቸው አትችልም፣ ምክንያቱም ወደ እሱ አጠገብ እንኳን መጠጋት አልቻሉም።"🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramጁድ በዚህ ሲዝን 4 ጎል እና 6 አሲስት ማድረግ ችሏል! 10 G/A🤯🔥🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegram🏴ጁድ ቤሊንገሃም ከክሮኤሽያ ጋር: • 1 goal • 3 assists • 8 (!!) chances created • 4 (!!) big chances created • 2/2 crosses • 6/7 long balls • 4/6 dribbles • 3 times fouled • 8 duels won • 1 interception • 2 recoveries • 2 defensive contributions INCREDIBLE!🔥🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramየአለማችን ምርጡ አማካይ ክሮኤሽያ ላይ የአሲስት ሃትሪክ መስራት ችሏል!🤯🥶🥶 ቃላት አጣሁለት...እስኪ በሶስት ቃል ግለፁት?!😮💨 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramብሩኖ ፈርናንዴዝ፦ "ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ተነጋግሬ ነበር፤ ለብሔራዊ ቡድናችን እና ለሀገራችን ሁልጊዜም ታላቁ አይኮን እንደሆነና ሆኖም እንደሚቆይ ነግሬዋለሁ። ብሔራዊ ቡድናችን በትብብር የተገነበ ነው እንጂ የተከፋፈለ አይደለም። ጉዳዮች በውስጥ ተፈትተው ለሁለቱም ወገኖች በጥሩ ሁኔታ መጠናቀቅ አለባቸው።" @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в Telegramጁድ👀🥶🥶🥶 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramБез текста
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 121 |
| 0 ч | 1 025 |
- Через 1 час1 025
- Всего сейчас1 025
የማድሪድ የመሃል ሜዳው ፕሮፌሰሮች!🥶🔥🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 121 |
| 0 ч | 1 025 |
- Через 1 час1 025
- Всего сейчас1 025
ቤሊ-ጎት አሁን ከክሮሺያ እየተደረገ ባለው ጨዋታ ድንቅ አሲስት እና እሳት የሆነች ጎል አስቆጥሯል!🔥🔥🔥 Best midfielder in the world. ⭐️ @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 363 |
| 1 ч | 1 175 |
- Через 1 час1 175
- Всего сейчас1 175
ጎሉን ደግሞታል 🔥🔥🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 423 |
| 1 ч | 1 114 |
- Через 1 час1 114
- Всего сейчас1 114
እንደተለመደው አሲስት አድርጓል 🔥👏 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 936 |
| 1 ч | 1 476 |
- Через 1 час1 476
- Всего сейчас1 476
🛣️ መንገድህን አትቀይር… ወደ MELBET BONUS ካልመራህ በስተቀር! 🎁🔥 አሁን ተመዝገብ፣ ቦነስህን ውሰድ እና ምን እንደምትችል አሳይ! 💪 ቀጣዩ ድልህ አንድ እርምጃ ብቻ ሊርቅ ይችላል። 🎯 👉 ጉዞህን ለመጀመር እዚህ ጠቅ አድርግ
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 1 237 |
| 1 ч | 1 597 |
- Через 1 час1 597
- Всего сейчас1 597
አሁን ክሮሽያ ከ እንግሊዝ ለምታረገው ጨዋታ 🔥 ጁድ ቋሚ ነው ✅ @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 1 219 |
| 1 ч | 1 549 |
- Через 1 час1 549
- Всего сейчас1 549
ቪኒ😳😳😳😳 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 1 643 |
| 1 ч | 1 883 |
- Через 1 час1 643
- Всего сейчас1 883
Переслано из Chatki Bet
💵 ይገምቱ! ይሸለሙ!! 🎉 🏆 ነገ ምሽት 3:45 ሰዓት ላይ ፖርቹጋል ከ ኖርዌይ የኔሽንስ ሊግ ግጥሚያ ያደርጋሉ! ⚽️ የጨዋታውን የመጀመሪያ ጎል አስቆጣሪ ተጫዋች + ትክክለኛ ውጤት በትክክል ገምተው ይሸለሙ! ⚽️ ምሳሌ: Felix & Portugal 2 - 1 Norway 0911010203 👉 የቻትኪ ቤት አካውንት ስልክ ቁጥርዎን ወይም የቴሌግራም @username አንዱን ብቻ ከግምትዎ በኋላ በስፔስ👈 ለይተው ያስቀምጡ! ግምትዎን በምሳሌው ላይ እንደሚታየው ብቻ ይፃፉ! 🤑 100 አሸናፊዎች እያንዳንዳቸው 500 ብር ይሸለማሉ! ⛔️ ከአንድ ጊዜ በላይ መገመትና ግምት መቀየር ክልክል ነው! #predictandwin #chatkibet
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 1 641 |
| 2 ч | 1 911 |
- Через 1 час1 641
- Всего сейчас1 911
ኤንድሪክ ከማድሪድ መልቀቅ ይፈልጋል!! ኤሲ ሚላን እናሮማ በጥር የዝውውር መስኮት ኤንድሪክን ለማስፈርም እየተፎካከሩ ይገኛሉ። ተጫዋቹ በዚህ የውድድር ዘመን ለክለባችን ማድሪድ መጫወት የቻለው ለ 4 ደቂቃ ብቻ በመሆኑ፣ አሁን ላይ ክለቡን ለቆ ለመሄድ ፍላጎት አሳይቷል። [ UOLE sporte ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 794 |
| 3 ч | 2 256 |
- Через 1 час794
- Всего сейчас2 256
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፌሊፔ ሜሎ የፖርቱጋል ተጫዋቾችን የተናገረበትን የኢንስታግራም ፖስት 'Like' አድርጎታል። 🗣️ፌሊፔ: “የአርጀንቲና ተጫዋቾች ለሜሲ የሚያሳዩትን አያያዝ የፖርቱጋል ተጫዋቾች ለሮናልዶ አያሳዩትም።” “ከእነሱ መካከል አንዱም ቢሆን ወደ ክርስቲያኖ ደረጃ አይቀርብም.....።” @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 1 217 |
| 3 ч | 2 424 |
- Через 1 час1 217
- Всего сейчас2 424