Posts of ETHIO REAL MADRID

newest first

#224216Photo

የላ-ፋብሪካዉ ምሩቅ ኒኮ ፓዝ ዛሬም ለሀገሩ አርጀንቲና ግብ አስቆጥሯል🤍🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views24−99%vs avg
Forwards0
Reactions2
Comments0
#224215Photoedited

ጁድ ቤሊንግሀም በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ታሪክ ከ 1993 በኃላ ፣ በአንድ ጨዋታ 4 የግብ ተሳትፎ ያደረገ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጨዋች ሆኗል። 🤯🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 መልካም አዳር ማድሪዲስታስ 🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views504−81%vs avg
Forwards0
Reactions25
Comments70
#224214Photoedited

🫶🤝 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views586−78%vs avg
Forwards0
Reactions22
Comments4
#224213Photoedited

የብራዚል መገናኛ ብዙሀን በብራዚል ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ስላለው የቪኒስየስ ቦታ ስጋታቸውን እየገለፁ ነው። በተጨማሪም ስለ ወቅታዊ ብቃቱ በርካታ ጥያቄዎች እየተነሱ ነው። ዛሬ ከህንድ ጋር በተደረገው ጨዋታ አጥጋቢ ያልሆነ እንቅስቃሴ በማሳየቱ እና በጨዋታው ላይ ጉልህ ተፅዕኖ መፍጠር ባለመቻሉ ከፍተኛ ትችት ገጥሞታል ፣ አንቸሎቲም በጨዋታው እረፍት ላይ ከሜዳ አስወጥቶታል። የብራዚል ጋዜጠኞች በቅርቡ ባደረጉት ክትትል ፣ የተጨዋቹ ብቃት በግልፅ መቀነሱን ዘግበዋል። [ Diaro As ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views745−72%vs avg
Forwards0
Reactions19
Comments5
#224212Photoedited

የሆነ ሰሞን ላይ ከማን ጋር ሲያወዳድሩት ነበር እስኪ አስታዉሱን...😁 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views959−64%vs avg
Forwards2
Reactions57
Comments28
#224211Photoedited

ሮይ ኪን ስለ ዛሬዉ የቤሊንግሀም ብቃት ፦ "ልክ አንድ ጎልማሳ ሰው ከህፃናት ጋር ሲጫወት እንደማየት ነው። ልክ ህፃናትን እያባበለ ወይም እየዳበሰ እንዳለ አይነት ስሜት ይፈጥራል። ጁድ ድንቅ ተጨዋች ነው ፣ በአካል ብቃት ረገድ ደግሞ የክሮሺያ ተጨዋቾችን መውቀስ አይቻልም ፣ ምክንያቱም ወደ እሱ ፈፅሞ መቅረብ አልቻሉም።" @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views31−99%vs avg
Forwards0
Reactions0
Comments0
#224210Photoedited

"አሮጌዎቹ አድናቂዎቻችን ስለሆኑ አዲስ ጠላት ያስፈልገናል" የሚባለዉ አባባል ላንተ ነዉ። ተቺዎቹ ሁላ አድናቂዎቹ እየሆኑ መጥተዋል 🥰 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views242−91%vs avg
Forwards0
Reactions12
Comments1
#224209Photoedited

በክርሺያ ጨዋታ ላይ ሶስት አሲስት እና 1 ግብ ከመረብ ያሳረፈዉ ጁድ ቤሊንግሀም ፣ የጨዋታዉ ኮከብ በመባል ተሰይሟል። 🔥🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views422−84%vs avg
Forwards0
Reactions16
Comments24
#224208Photoedited

ጁድ ቤሊንግሀምን ሳየው አሁን አሁን ሀሜዝ ሮድሪጌዝን ይመስለኛል 🤌🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,024−61%vs avg
Forwards0
Reactions49
Comments9
#224207Photo

በዚህ የውድድር ዘመን በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ለክለብ እና ለሀገሩ ከጁድ ቤሊንግሃም የበለጠ የግብ አስተዋጽኦ ያለው አማካይ ተጫዋች የለም! 👏🔝🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views452−83%vs avg
Forwards0
Reactions23
Comments1
#224206Photo

Simply Jude Bellingham. ⚽️🅰️🅰️🅰️ @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views996−62%vs avg
Forwards1
Reactions57
Comments1
#224205Photoedited

🚨 የክርስቲያኖ ሮናልዶ ሚስት ጆርጂና ሮድሪጌዝ በኢንስታግራም ገጿ በጆርጅ ጄሱስ ላይ ያነጣጠረ መልዕክት አስተላልፋ ነበር፦ "ይህ ሰው እንዴት የክርስቶስን (ኢየሱስን) ስም ሊሸከም እንደቻለ አላውቅም። በተጨማሪም ጆርጂና የሰር አሌክስ ፈርጉሰን ንግግር ያለበትን ምስል አጋርታለች፦ “ጆርጅ ጄሱስ እሱን የመጠቀም ምንም አይነት እቅድ እንደሌለው በልቡ የሚያውቅ ከሆነ፣ መጀመሪያውኑ ለምን ጠራው? የሆነ ነገር ለማሳየት ነው? ይህ የበላይነት አይደለም፤ ይህ በራስ መተማመን ማጣት ነው::”👌 ‼️ግን ስቶሪ ካደረገችው ከደቂቃዎች በኅላ አጥፍታዋለች! @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,175−55%vs avg
Forwards1
Reactions45
Comments5
#224204Photoalbum
Views1,655−37%vs avg
Forwards1
Reactions—
Comments—
#224203Photoalbum

🗣️ ሮይ ኪን፦ "ጁድ ቤሊንግሃም ከክሮኤሺያ ጋር? ትልቅ ሰው ከታናናሽ ህፃናት ጋር ሲጫወት እንደ ማየት ነው። ልጆችህን ራሳቸውን እንደ መዳበስ ያህል ነበር። ጁድ እጅግ ድንቅ ተጫዋች ነው፤ ከአካላዊ ብቃቱ አንፃር ክሮኤሺያዎችን ልትወቅሳቸው አትችልም፣ ምክንያቱም ወደ እሱ አጠገብ እንኳን መጠጋት አልቻሉም።"🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,655−37%vs avg
Forwards1
Reactions60
Comments28
#224202Photo

ጁድ በዚህ ሲዝን 4 ጎል እና 6 አሲስት ማድረግ ችሏል! 10 G/A🤯🔥🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,715−35%vs avg
Forwards1
Reactions93
Comments8
#224201Photo

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ጁድ ቤሊንገሃም ከክሮኤሽያ ጋር: • 1 goal • 3 assists • 8 (!!) chances created • 4 (!!) big chances created • 2/2 crosses • 6/7 long balls • 4/6 dribbles • 3 times fouled • 8 duels won • 1 interception • 2 recoveries • 2 defensive contributions INCREDIBLE!🔥🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,806−31%vs avg
Forwards5
Reactions87
Comments16
#224200Photo

የአለማችን ምርጡ አማካይ ክሮኤሽያ ላይ የአሲስት ሃትሪክ መስራት ችሏል!🤯🥶🥶 ቃላት አጣሁለት...እስኪ በሶስት ቃል ግለፁት?!😮‍💨 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views2,272−14%vs avg
Forwards2
Reactions175
Comments218
#224199Photo

ብሩኖ ፈርናንዴዝ፦ "ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ተነጋግሬ ነበር፤ ለብሔራዊ ቡድናችን እና ለሀገራችን ሁልጊዜም ታላቁ አይኮን እንደሆነና ሆኖም እንደሚቆይ ነግሬዋለሁ። ብሔራዊ ቡድናችን በትብብር የተገነበ ነው እንጂ የተከፋፈለ አይደለም። ጉዳዮች በውስጥ ተፈትተው ለሁለቱም ወገኖች በጥሩ ሁኔታ መጠናቀቅ አለባቸው።" @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,417−46%vs avg
Forwards0
Reactions47
Comments36
#224198Photo

ጁድ👀🥶🥶🥶 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,657−37%vs avg
Forwards0
Reactions91
Comments78
#224197Photoalbum
Views1,025−61%vs avg
Forwards1
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h121
0 h1,025
  1. After 1 hour1,025
  2. Total to date1,025
#224196Photoalbum

የማድሪድ የመሃል ሜዳው ፕሮፌሰሮች!🥶🔥🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,025−61%vs avg
Forwards1
Reactions10
Comments4
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h121
0 h1,025
  1. After 1 hour1,025
  2. Total to date1,025
#224195Photo

ቤሊ-ጎት አሁን ከክሮሺያ እየተደረገ ባለው ጨዋታ ድንቅ አሲስት እና እሳት የሆነች ጎል አስቆጥሯል!🔥🔥🔥 Best midfielder in the world. ⭐️ @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,175−55%vs avg
Forwards0
Reactions32
Comments5
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h363
1 h1,175
  1. After 1 hour1,175
  2. Total to date1,175
#224194Photoedited

ጎሉን ደግሞታል 🔥🔥🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,114−58%vs avg
Forwards1
Reactions29
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h423
1 h1,114
  1. After 1 hour1,114
  2. Total to date1,114
#224193Photoedited

እንደተለመደው አሲስት አድርጓል 🔥👏 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,476−44%vs avg
Forwards1
Reactions50
Comments4
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h936
1 h1,476
  1. After 1 hour1,476
  2. Total to date1,476
#224192Photo

🛣️ መንገድህን አትቀይር… ወደ MELBET BONUS ካልመራህ በስተቀር! 🎁🔥 አሁን ተመዝገብ፣ ቦነስህን ውሰድ እና ምን እንደምትችል አሳይ! 💪 ቀጣዩ ድልህ አንድ እርምጃ ብቻ ሊርቅ ይችላል። 🎯 👉 ጉዞህን ለመጀመር እዚህ ጠቅ አድርግ

Open in Telegram
Views1,597−39%vs avg
Forwards0
Reactions3
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h1,237
1 h1,597
  1. After 1 hour1,597
  2. Total to date1,597
#224191Photoedited

አሁን ክሮሽያ ከ እንግሊዝ ለምታረገው ጨዋታ 🔥 ጁድ ቋሚ ነው ✅ @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,549−41%vs avg
Forwards0
Reactions38
Comments6
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h1,219
1 h1,549
  1. After 1 hour1,549
  2. Total to date1,549
#224190GIFedited

ቪኒ😳😳😳😳 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views1,883−28%vs avg
Forwards3
Reactions109
Comments89
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h1,643
1 h1,883
  1. After 1 hour1,643
  2. Total to date1,883
#224188Photo

Forwarded from Chatki Bet

💵 ይገምቱ! ይሸለሙ!! 🎉 🏆 ነገ ምሽት 3:45 ሰዓት ላይ ፖርቹጋል ከ ኖርዌይ የኔሽንስ ሊግ ግጥሚያ ያደርጋሉ! ⚽️ የጨዋታውን የመጀመሪያ ጎል አስቆጣሪ ተጫዋች + ትክክለኛ ውጤት በትክክል ገምተው ይሸለሙ! ⚽️ ምሳሌ: Felix & Portugal 2 - 1 Norway 0911010203 👉 የቻትኪ ቤት አካውንት ስልክ ቁጥርዎን ወይም የቴሌግራም @username አንዱን ብቻ ከግምትዎ በኋላ በስፔስ👈 ለይተው ያስቀምጡ! ግምትዎን በምሳሌው ላይ እንደሚታየው ብቻ ይፃፉ! 🤑 100 አሸናፊዎች እያንዳንዳቸው 500 ብር ይሸለማሉ! ⛔️ ከአንድ ጊዜ በላይ መገመትና ግምት መቀየር ክልክል ነው! #predictandwin #chatkibet

Open in Telegram
Views1,911−27%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h1,641
2 h1,911
  1. After 1 hour1,641
  2. Total to date1,911
#224187Photo

ኤንድሪክ ከማድሪድ መልቀቅ ይፈልጋል!! ኤሲ ሚላን እናሮማ በጥር የዝውውር መስኮት ኤንድሪክን ለማስፈርም እየተፎካከሩ ይገኛሉ። ተጫዋቹ በዚህ የውድድር ዘመን ለክለባችን ማድሪድ መጫወት የቻለው ለ 4 ደቂቃ ብቻ በመሆኑ፣ አሁን ላይ ክለቡን ለቆ ለመሄድ ፍላጎት አሳይቷል። [ UOLE sporte ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views2,256−14%vs avg
Forwards0
Reactions17
Comments15
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h794
3 h2,256
  1. After 1 hour794
  2. Total to date2,256
#224186Photoedited

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፌሊፔ ሜሎ የፖርቱጋል ተጫዋቾችን የተናገረበትን የኢንስታግራም ፖስት 'Like' አድርጎታል። 🗣️ፌሊፔ: “የአርጀንቲና ተጫዋቾች ለሜሲ የሚያሳዩትን አያያዝ የፖርቱጋል ተጫዋቾች ለሮናልዶ አያሳዩትም።” “ከእነሱ መካከል አንዱም ቢሆን ወደ ክርስቲያኖ ደረጃ አይቀርብም.....።” @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

Open in Telegram
Views2,424−8%vs avg
Forwards0
Reactions64
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h1,217
3 h2,424
  1. After 1 hour1,217
  2. Total to date2,424