Oh, Mateo🤩 🫣 SHARE"⬅️ 🤳@EthioEpl✅
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,953 |
| 4 h | 3,559 |
- After 1 hour1,953
- After 6 hours3,559
- Total to date3,559

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለማስታወቅያ እና አስተያየት 👉 @yafet_junior
By publication day
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 1, 2026 | 6,665 |
| Oct 2, 2026 | 6,275 |
| Oct 3, 2026 | 4,247 |
Oh, Mateo🤩 🫣 SHARE"⬅️ 🤳@EthioEpl✅
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,953 |
| 4 h | 3,559 |
No text
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 908 |
| 5 h | 4,171 |
🔔የአስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ እህታችን አለምን እናድናት👏 ⏩ከላይ በፎቶ ላይ ምትመለከቷት እናት የ3 ልጆች እናት ስትሆን እጅግ ጠንካራ ምሳሌ ምቶን ሴት ነበረች ። አሁን ላይ ግን ያ ጥንካሬዋን አታ በአልጋ ላይ ውላ እጅግ በአሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች። ህመሙ ሲጀምራት ደም ግፊት እያለች መድሀኒት ስትጠቀም ቆይታ ነበር ግን ነገሩ እየባሰ ፊትዋን እያጠቆረው ሰውነቷን እያከሳው አቅም እየነሳት ቀስ በቀስ ያደክማት ጀመር ። ከዛም ድንገት ባልታወቀ ሁኔታ አልጋ ላይ አስዋላት። ሀኪም ቤት ስትሄድም የኩላሊት ህመም እንደሆነ እና በአስቸኳይ ንቅለ ተከላ መደረግ እንዳለበት መርዶ ተረዳት። እናም እናንተ ውድ ኢትዮጵያውያን ፊት እንድትረዷት መታለች። ይቺን እናት እናድናት እንድረስላት እኛ እያለን ልጆቿ ያለ እናት መቅረት የለባቸውም ። ነገ የኛን መጨረሻ አናውቀውም እናም ሁላችንም ተባብረን ነግ በኔ እያልን ተባብረን እናትርፋት መርዳት የምትፈልጉ 📌ንግድ ባንክ፦1000798716461 የኮሚቴ account ✔️አዋሽ ባንክ፦013471004600800 አለም ወጋው 📍ቴሌ ብር፦0981067242
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 908 |
| 5 h | 4,135 |
🛣️ መንገድህን አትቀይር… ወደ MELBET BONUS ካልመራህ በስተቀር! 🎁🔥 አሁን ተመዝገብ፣ ቦነስህን ውሰድ እና ምን እንደምትችል አሳይ! 💪 ቀጣዩ ድልህ አንድ እርምጃ ብቻ ሊርቅ ይችላል። 🎯 👉 ጉዞህን ለመጀመር እዚህ ጠቅ አድርግ
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 931 |
| 5 h | 3,629 |
ክሪስታል ፓላስ ከብሪስቶል ሲቲ ጋር ባደረገው የወዳጅነት ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። SHARE 📲 @EthioEpl
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,540 |
| 7 h | 4,474 |
🚨| አርሰናል ኤምሬትስ ስታዲየምን የማስፋፋት እቅዱን ሰርዟል። በዚህ ውሳኔ ላይ የዋና አሰልጣኙ ሚኬል አርቴታ ሚና ወሳኝ እንደነበረ ተገልጿል። 🏟🔴 (talkSPORT) SHARE 📲 @EthioEpl
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 542 |
| 8 h | 4,284 |
🗣️ ማርቲን ዙቢሜንዲ ስለ ሮድሪ :- "በዓለም ላይ በጣም ጥሩው ብሔራዊ ቡድን ውስጥ ነኝ፣ በዓለም ላይ ምርጡ አማካይ ከፊት ለፊቴ አለ።" 🇪🇸 SHARE 📲 @EthioEpl
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,082 |
| 8 h | 4,285 |
🚨 - ሊቨርፑል እና ቶተንሃም የብራይተኑን የክንፍ መስመር ተጫዋች ካኦሩ ሚቶማን ለማስፈረም እየተከታተሉት ነው። የሚቶማ ኮንትራት በ2027 የሚያበቃ ሲሆን አሁን ላይ ደግሞ የውል ማራዘሚያ ድርድሩ ተቋርጧል። ይህም ብራይተን በጥር ወር የዝውውር መስኮት ላይ ተጫዋቹን በዝቅተኛ ክፍያ እንዲሸጥ ፈቃደኛ ያደርገዋል። - (TeamTalk) SHARE 📲 @EthioEpl
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,622 |
| 8 h | 4,489 |
🚨 ፒንቶ ተጨማሪ ማስረጃ/ሰነዶች እንዳሉት እና የእንግሊዝ ባለሥልጣናት የሚያስፈልገውን ጥበቃ ከሰጡት በጉዳዩ ላይ ሊተባበር እንደሚፈልግ ገልጿል። 👀 SHARE 📲 @EthioEpl
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,952 |
| 9 h | 4,273 |
🚨 ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ከዚህ ቀደም ማንቸስተር ሲቲ እና ፒኤስጂ አንዳንድ ጉዳዮችን እንዲደብቁ ለማገዝ ጣልቃ ገብተው እንደነበር ሩይ ፒንቶ ተናግሯል። ኢንፋንቲኖ እነዚህን ክለቦች ከአውሮፓ ፋይናንሺያል ፌር ፕሌይ ህግ ጋር በተያያዘ ሊጣልባቸው ከሚችል ቅጣት እንዲያመልጡ እንዳገዛቸው ይነገራል። SHARE 📲 @EthioEpl
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 2,162 |
| 9 h | 4,120 |
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL@ethio_liverpool_allSport245K
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ™@man_city_ethio_fanSport246K
ETHIO REAL MADRID@ethio_real_madrid_15Sport247K
ትሪቡን ስፖርት ™@tribun_sport_officialSport237K
@mensurabdulkeniofficial@mensurabdulkeniofficialSport259K
TIKVAH-SPORT@tikvahethsportSport291K
90 ደቂቃ SPORT@zetena_dekika_sportSport305K
4-3-3 FAST SPORT™@fast_sport4_3_3Sport309K