አንዳንዴ የኔ መነካት በጣም ትንሽ እንደሆነ እንዳስብ የሚያደርጉኝ ሰዎች አሉ ፤ እነኚን ሰዎች ጌታ በምን አይነት መነካት እንደነካቸው ሳስብ የእውነት ይገርመኛል 🙌🏼 ብዙ ጊዜ ለጌታ ያላቸውን ልብ እና ለእግዚአብሔር ህልውና የሚሰጡትን ቦታ አይቼ ጌታን እኔንም እንደነሱ ንካኝ ብዬ ለራሴ ፀልዬ አውቃለሁ አንድ 100% የማምነውም እውነት ቢኖር ፤ የእግዚአብሔርን ሀሳብ በትክክል በምድር ኖሮ ለማለፍ በመንፈስ ቅዱስ መነካት ግዴታ እንደሆነ ነው። መንፈስ ቅዱስ ይንካ 🙌🏼
Open in Telegramአዶናይ
በዚህ ቻናል በኩል የታረደውን የእግዚአብሔር በግ እያከበርን ፣ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት በውስጥ ሰውነታችንን በሀይል እንበረታለን። መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ነው 🥰 @AdonaiComments_bot
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 3, 2026 | 1,770 |
| Nov 4, 2026 | 1,800 |
| Nov 6, 2026 | 2,000 |
| Nov 11, 2026 | 1,580 |
| Nov 17, 2026 | 1,180 |
| Nov 25, 2026 | 3,070 |
Most viewed this month
- 01Views3.07KForwards—Reactions56Comments—
- 02Views2KForwards—Reactions46Comments—
- 03Views1.8KForwards—Reactions29Comments—
- 04Views1.77KForwards—Reactions69Comments—
Latest posts
ደስ ላሰኝህ እቀናለሁ . . . በሕይወቴ ላከብርህ 🙌 ሆኖም ከቶ አልጠቀምኩህም 😔 ሁሌ ሳሳዝንህ . . .🥹 ይልቅ ብዙ አድክሜሃለሁ የትም እየቀረሁ 🙇♂️ ብዙም ስላላፈራሁ ኢየሱስ ከፍቶኝ አለቅሳለሁ 😥 ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ ወድሃለሁ @thedayofPentecost
Open in Telegramየሰጠኽን እንዳይወስደን 😭 አዝኖላቸው አምስቱን እንጀራ አምስት ሺ አድርጎ ካበላቸው በኃላ በንጋታው ሰጪውን ረስተው የተአምር እንጀራ ፍለጋ ኢየሱስን ይፈልጉት ጀመር ትናንት የተሰጣቸው እንጀራ በአንድ ቀን ከሰጪው ወሰዳቸው ዛሬስ እኛን ምን ይሆን የወሰደን ተጠቀሙበት ብሎ የሰጠን ገንዘብ ወይስ አገልግሉበት ብሎ የሰጠን መድረክ ? የቱ ይሆን ? አሁን ላይ ሰይጣን ከወሰደብን ነገር ይልቅ ትናንት ከጌታ ተቀብለነው ዛሬ ላይ እኛን የወሰደን ነገር ይበልጣል። ሰለሞን ጥበብን ፣ ሳምሶን ሀይልን ፣ ይሁዳ ደግሞ ደቀ-መዝሙርነት የተቀበሉት ከጌታ ነበር ነገር ግን ሁሉም የተሰጣቸውን ነገር እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው ባለማወቃቸው ምክንያት ኃላ ላይ የተሰጣቸው ስጦታ ከሰጪ እንደበለጠባቸው መጽሐፍ ይነግረናል፤ እናንተ ቤት ግን ሰጪው ንጉስ ይሁን🔥 @thedayofPentecost @thedayofPentecost
Open in Telegramትናንት ላይ የናንተ የሆነ ዛሬ ላይ ግን በህይወታቹ ውስጥ ያጣቹት ነገር የለም ? እስኪ ጊዜ ወስዳቹ check ለማረግ ሞክሩ ፤ በተለይ ደግሞ ከ spirituality አንፃር ... ምናልባት የፀሎት ህይወታቹ ፣ ስብዕናቹ ፣ ህልሞቻቹን check አድርጓቸው። አሁን አሁን ጊዜው በራሱ በብዙ ነገሮች ላይ busy አድርጎን እንኳን ያጣነውን ያለንን ነገር እንኳን በቅጡ እንዳናውቀው አድርጎናል፤ በዚህም ምክንያት የብዙ ሰዎች ህይወት ከሆነ ጊዜ በኃላ በጥላት ምርኮ ውስጥ እንዳለ አስባለሁ፤ ነገር ግን ምንም ያህል ብዙዎቻችን ትናንት ላይ የነበሩን ነገሮች በራሳችን ድካም ምክንያት ብናጣቸውም የምናመልከው አምላክ ግን ዛሬም ልጆቹን የሚያድስ አምላክ ወይም ' El HaShav ' መሆኑን ማወቅ አለብን ። ' El HaShav ' ማለት የተሰበረውን የሚጠግን የጠፋውን የሚመልስ የደከመውን የሚያበረታ አዲስ ሕይወትና ተስፋ የሚሰጥ አምላክ ማለት ነው ። እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው 🙌🏼 @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Open in Telegramእንግዳዬ 🥺 ሰሞኑን በጣም ስሰማው የቆየሁት መዝሙር ነው ፤ ከልባቹ ስሙት። @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Open in Telegramይቅርታ አድርጉልኝ 😊 almost ሁለት ሳምንት ሊሆነኝ ነው መልዕክቶችን ከለቀኩላቹ 🤭 so , Sorry በጣም የተወደዳቹ ፤ አንዳንድ ነገሮች ስላልተመቻቹልኝ ነው የጠፋሁት ምንም ቢሆን ግን ለእናንተ ጊዜ ማጣት አልነበረብኝም፤ ተፀፅቻለሁ በእውነት 😔 ይቅልታ ይደረግልኝ🙏 ይቅርታ እንደተደረገልኝ ተስፍ በማድረግ ከጌታ ጋር እንደ ቀድሞ ለመሆን እሞክራለሁ ። ጌታ ድራሻቹን ይባልክልኝ እወዳቿለሁ 🤗
Open in Telegramእንደዚህ የምታደርጉ ሰዎች ግን አድቡ 😊 በየቀኑ በየ Social media ው ምንም ቁም ነገር ለሌላቸው ነገሮች የቀናቹን 6 እና 7 ሰዓታት ስልካቹ ላይ ከቆያቹ በኋላ ራሳቹን መስሚያ ጥቂት ጊዜ ስታገኙ ደግሞ " ወይኔ መንፈሳዊ ህይወቴ እኮ ደከመብኝ ፣ እንደ ዱሮም መፀለይ አቁሚያለው " የምትሉ ልጆች ግን አድቡ ☺️ የውላቹ የተወደዳቹ እናንተ በየ ቀኑ እንደ ቀላል እያያቿቸው የምታደርጓቸው ነገሮች የእናንተ መንፈሳዊ ህይወት የማድከምም የማጠንከርም አቅም እንዳላቸው ማወቅ አለባቹ... ቀኑን በሙሉ በመንፈስ እንዳትሆኑ በሚያደርጓቹ ሁኔታዎች ተከባቹ ቆይ እንዴት ነው ከጌታ ጋር ጊዜ ማሳለፍ የምትችሉት ? በፍፁም አትችሉም ! ሲጀመር ደግሞ የምታዩአቸው ቀልዶች ይሁኑ ሌሎች የማይጠቅሟቹ ነገሮች ሌሎች የማይጠቅሟቹን ነገሮችን እንጂ ፀሎትን ወደናንተ የመሳብ አቅም የላቸውም፤ ለዚህ ነው ውሏቹን ቃሉን እንድታጠኑና እንድትፀልዩ በሚያደርጓቹ ነገሮች መካከል ማድረግ ያለባቹ። @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Open in Telegram🎙️ ልታዘዝህ እወዳለሁ ከዚህ ከግርግር አለም ፣ ድምፅህ ከሌለበት ጫጫታ መካከል ወጥተን ዛሬም ልንሰማህ እንደገና የምትለንን ልናደርግልህ እንወዳለን ጌታ ሆይ 🙏 እንታዘዝልሃለን @thedayofPentecost @thedayofPentecost
Open in TelegramConnections
Similar channels
Isaiah 48 Apologetics@thetriuneReligion7.19K
Galmee Seenaa Qulqulloota!@qulqullootaReligion7.19K
✎ 𝐒𝐄𝐘𝐅𝐀𝐥-𝐈𝐒𝐋𝐀𝐌 🇵🇸@seyfal_islaamReligion7.35K
"ቃለ እግዚአብሔር "@kaleegziabeherReligion6.83K
ኢስላማዊ ግጥም@abdul_fettahReligion7.57K
ራዕይ ዮሐንስ 20 በልዩ ልዩ የዓለም ቋንቋዎች መልዕክቱን የሚያገኙበት@rayyohanes20Religion6.49K
Daily Injera@dailyinjeraofficialReligion7.81K
KENNAA@kennaapostReligion6.35K