አንዳንዴ የኔ መነካት በጣም ትንሽ እንደሆነ እንዳስብ የሚያደርጉኝ ሰዎች አሉ ፤ እነኚን ሰዎች ጌታ በምን አይነት መነካት እንደነካቸው ሳስብ የእውነት ይገርመኛል 🙌🏼 ብዙ ጊዜ ለጌታ ያላቸውን ልብ እና ለእግዚአብሔር ህልውና የሚሰጡትን ቦታ አይቼ ጌታን እኔንም እንደነሱ ንካኝ ብዬ ለራሴ ፀልዬ አውቃለሁ አንድ 100% የማምነውም እውነት ቢኖር ፤ የእግዚአብሔርን ሀሳብ በትክክል በምድር ኖሮ ለማለፍ በመንፈስ ቅዱስ መነካት ግዴታ እንደሆነ ነው። መንፈስ ቅዱስ ይንካ 🙌🏼
Open in TelegramPosts of አዶናይ
ደስ ላሰኝህ እቀናለሁ . . . በሕይወቴ ላከብርህ 🙌 ሆኖም ከቶ አልጠቀምኩህም 😔 ሁሌ ሳሳዝንህ . . .🥹 ይልቅ ብዙ አድክሜሃለሁ የትም እየቀረሁ 🙇♂️ ብዙም ስላላፈራሁ ኢየሱስ ከፍቶኝ አለቅሳለሁ 😥 ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ ወድሃለሁ @thedayofPentecost
Open in Telegramየሰጠኽን እንዳይወስደን 😭 አዝኖላቸው አምስቱን እንጀራ አምስት ሺ አድርጎ ካበላቸው በኃላ በንጋታው ሰጪውን ረስተው የተአምር እንጀራ ፍለጋ ኢየሱስን ይፈልጉት ጀመር ትናንት የተሰጣቸው እንጀራ በአንድ ቀን ከሰጪው ወሰዳቸው ዛሬስ እኛን ምን ይሆን የወሰደን ተጠቀሙበት ብሎ የሰጠን ገንዘብ ወይስ አገልግሉበት ብሎ የሰጠን መድረክ ? የቱ ይሆን ? አሁን ላይ ሰይጣን ከወሰደብን ነገር ይልቅ ትናንት ከጌታ ተቀብለነው ዛሬ ላይ እኛን የወሰደን ነገር ይበልጣል። ሰለሞን ጥበብን ፣ ሳምሶን ሀይልን ፣ ይሁዳ ደግሞ ደቀ-መዝሙርነት የተቀበሉት ከጌታ ነበር ነገር ግን ሁሉም የተሰጣቸውን ነገር እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው ባለማወቃቸው ምክንያት ኃላ ላይ የተሰጣቸው ስጦታ ከሰጪ እንደበለጠባቸው መጽሐፍ ይነግረናል፤ እናንተ ቤት ግን ሰጪው ንጉስ ይሁን🔥 @thedayofPentecost @thedayofPentecost
Open in Telegramትናንት ላይ የናንተ የሆነ ዛሬ ላይ ግን በህይወታቹ ውስጥ ያጣቹት ነገር የለም ? እስኪ ጊዜ ወስዳቹ check ለማረግ ሞክሩ ፤ በተለይ ደግሞ ከ spirituality አንፃር ... ምናልባት የፀሎት ህይወታቹ ፣ ስብዕናቹ ፣ ህልሞቻቹን check አድርጓቸው። አሁን አሁን ጊዜው በራሱ በብዙ ነገሮች ላይ busy አድርጎን እንኳን ያጣነውን ያለንን ነገር እንኳን በቅጡ እንዳናውቀው አድርጎናል፤ በዚህም ምክንያት የብዙ ሰዎች ህይወት ከሆነ ጊዜ በኃላ በጥላት ምርኮ ውስጥ እንዳለ አስባለሁ፤ ነገር ግን ምንም ያህል ብዙዎቻችን ትናንት ላይ የነበሩን ነገሮች በራሳችን ድካም ምክንያት ብናጣቸውም የምናመልከው አምላክ ግን ዛሬም ልጆቹን የሚያድስ አምላክ ወይም ' El HaShav ' መሆኑን ማወቅ አለብን ። ' El HaShav ' ማለት የተሰበረውን የሚጠግን የጠፋውን የሚመልስ የደከመውን የሚያበረታ አዲስ ሕይወትና ተስፋ የሚሰጥ አምላክ ማለት ነው ። እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው 🙌🏼 @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Open in Telegramእንግዳዬ 🥺 ሰሞኑን በጣም ስሰማው የቆየሁት መዝሙር ነው ፤ ከልባቹ ስሙት። @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Open in Telegramይቅርታ አድርጉልኝ 😊 almost ሁለት ሳምንት ሊሆነኝ ነው መልዕክቶችን ከለቀኩላቹ 🤭 so , Sorry በጣም የተወደዳቹ ፤ አንዳንድ ነገሮች ስላልተመቻቹልኝ ነው የጠፋሁት ምንም ቢሆን ግን ለእናንተ ጊዜ ማጣት አልነበረብኝም፤ ተፀፅቻለሁ በእውነት 😔 ይቅልታ ይደረግልኝ🙏 ይቅርታ እንደተደረገልኝ ተስፍ በማድረግ ከጌታ ጋር እንደ ቀድሞ ለመሆን እሞክራለሁ ። ጌታ ድራሻቹን ይባልክልኝ እወዳቿለሁ 🤗
Open in Telegramእንደዚህ የምታደርጉ ሰዎች ግን አድቡ 😊 በየቀኑ በየ Social media ው ምንም ቁም ነገር ለሌላቸው ነገሮች የቀናቹን 6 እና 7 ሰዓታት ስልካቹ ላይ ከቆያቹ በኋላ ራሳቹን መስሚያ ጥቂት ጊዜ ስታገኙ ደግሞ " ወይኔ መንፈሳዊ ህይወቴ እኮ ደከመብኝ ፣ እንደ ዱሮም መፀለይ አቁሚያለው " የምትሉ ልጆች ግን አድቡ ☺️ የውላቹ የተወደዳቹ እናንተ በየ ቀኑ እንደ ቀላል እያያቿቸው የምታደርጓቸው ነገሮች የእናንተ መንፈሳዊ ህይወት የማድከምም የማጠንከርም አቅም እንዳላቸው ማወቅ አለባቹ... ቀኑን በሙሉ በመንፈስ እንዳትሆኑ በሚያደርጓቹ ሁኔታዎች ተከባቹ ቆይ እንዴት ነው ከጌታ ጋር ጊዜ ማሳለፍ የምትችሉት ? በፍፁም አትችሉም ! ሲጀመር ደግሞ የምታዩአቸው ቀልዶች ይሁኑ ሌሎች የማይጠቅሟቹ ነገሮች ሌሎች የማይጠቅሟቹን ነገሮችን እንጂ ፀሎትን ወደናንተ የመሳብ አቅም የላቸውም፤ ለዚህ ነው ውሏቹን ቃሉን እንድታጠኑና እንድትፀልዩ በሚያደርጓቹ ነገሮች መካከል ማድረግ ያለባቹ። @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Open in Telegram🎙️ ልታዘዝህ እወዳለሁ ከዚህ ከግርግር አለም ፣ ድምፅህ ከሌለበት ጫጫታ መካከል ወጥተን ዛሬም ልንሰማህ እንደገና የምትለንን ልናደርግልህ እንወዳለን ጌታ ሆይ 🙏 እንታዘዝልሃለን @thedayofPentecost @thedayofPentecost
Open in TelegramDollar መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ Username 👉@Beloved_ELA በኩል በታማኝነት ግብይት ማድረግ ትችላላችሁ፤ 100% Trusted @Beloved_ELA
Open in Telegramታውቃላቹ አይደል ከ 12 ቱ የእስራኤል ነገዶች መካከል የሌዊ ነገድ ብቻ ምድራዊ ርስት እንዳልተሰጠው ? እንደምታውቁት ለአንድ ሰው ርስት ማለት ከርስትነት ባለፈ ትኩረቱ ፣ መዋያ ስፍራውም ጭምር ነው እና የሚገርማቹ ለ11 ዱ የእስራኤል ነገዶች እግዚአብሔር ለእያንዳንዳቸው ትኩረት ሰጥተው የሚንከባከቡት፣ ደግሞም ጉድ ጉድ የሚሉለት ርስት ቢሰጣቸውም ለአንዱ ለሌዊ ነገድ ግን ራሱን ነበር እንደ ርስት አድርጎ የሰጠው፤ አይገርምም ርስትህ እግዚአብሔር ሲሆን ? መዋያህ ፣ ሙሉ ትኩረትህ ራሱ እግዚአብሔር ሆኖ ሲሰጥህ 🙌🏼 ከዚህ በላይ በምድር ላይ የሚያስቀናኝ ነገር የለም ፤ ብቻ " ርስቴ ነህ " ብለን የዘመርንለት እግዚአብሔር የእውነት የዚህ ዘመን ርስታችን ሆኖልን መዋያችን ፣ የቀንና የለሊት ትኩረታችን እርሱ ብቻ ሲሆን ማየት ናፍቃለሁ🙏 @thedayofPentecost @thedayofPentecost
Open in Telegram🎙️ እግዚአብሔር አለልኝ እግዚአብሔር አለልኝ ከማለት በላይ ድፍረት የሚሰጠንን ነገር ከየትም አናገኝም ፤ እግዚአብሔር አለልን 💪🔥 @thedayofPentecost @thedayofPentecost
Open in Telegramበነገራች ላይ እንደዚህ አመቱን በሙሉ ሊደመጡ በሚችሉ መአት መዝሙሮች ታንበሸብሹኛላቹ ብዬ አላሰብኩም ነበር 🥰 ለማንኛውም እስካሁን ሁሉንም መዝሙሮች ሰምቻቸው አልጨረስኳቸውም ፤ ስጨርስ የቀረልኝን አካፍላቿለሁ ሁላቹንም ግን እግዚአብሔር ድራሻቹን ብርክርክ ያድርግልኝ 😊
Open in Telegram