الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات رُزقنا بمولودة أنثى ملأت حياتنا فرحا نسأل الله أن يجعلها من مواليد السعادة وأن ينبتها نباتا حسنا اللهم اجعلها قرة عين لنا وبارك لنا فيها.
Open in Telegram
ኢስላማዊ ግጥም
telegram.me/abdul_fettah በአቡ ያሲር የተገጠሙ - የተለያዩ ኢስላማዊ ግጥሞች ወደ እናንተ የሚደርስበት ቻናል ነው"Join"አድርጋችሁ ተቀላቀሉኝ ማስተካከልን እንጂ ሌላን አልሻም !! @abdulfettahjemal
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 28, 2026 | 2,585 |
| Nov 8, 2026 | 2,610 |
| Nov 11, 2026 | 1,870 |
| Nov 16, 2026 | 1,180 |
Most viewed this month
- 01Views2.83KForwards—Reactions16Comments—
- 02Views2.61KForwards—Reactions6Comments—
- 03Views2.34KForwards—Reactions9Comments—
- 04Views1.87KForwards—Reactions—Comments—
Latest posts
🎁 የግጥም ረድ ርእስ፦ "ማንኛው ነው መንጋ?!" በወንድም አቡ ሙቅቢል ሐፊዘሁላህ || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/aredualelmumeyia https://t.me/aredualelmumeyia
Open in Telegram⚠️ | የተከለከሉ ግንኙነቶች በቃል ይጀምራሉ❗️ ---------------- 🚫 𝖒 𝙫𝙨 𝖋 🚫---------------- ❝ ወጣቱ ከሴቶች እራሱን እስካራቀ ድረስ በመልካም ሁኔታ ላይ ይቆያል። ማለትም ፦ ገና ያላገባ ወጣት መቼ ይዳከማል ? መቼስ ወደ ክፉ ነገር ይወድቃል ? ከተባለ ከእርሱ ጋር ግንኙነት መፍጠር የማይፈቀድላቸው ሴቶች ጋር ሲቀራረብ ነው ። ስለዚህ እናንተ ወጣቶች ሆይ! ከሴቶች ጋር በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የምታደርጉትን ግንኙነት ተጠንቀቁ ፤ ይህ ግንኙነት በአላ'ህ ስም የወንድማማችነት ግንኙነት ነው በሚል ሰበብ ቢሆንም እንኳ ! ምክንያቱም ይህ ወደ ጥፋት ወደ ክፋት እና ወደ ዝሙት የሚያደርስ መንገድ ነው ። ሰይጣንም ወጣቱን በቀስታ ፣ ከአንድ እርምጃ ወደ ሌላ እየገፋ ወደዚህ ነገር ይወስደዋል ። ነገር ግን ከሴቶች እራሱን ካራቀ ፤ ዓይኑን የተከለከሉ ነገሮችን ከመመልከት ከጠበቀ፤ ምላሱን ከክፉ ንግግር ከጠበቀ እና ከእርሱ ጋር ግንኙነት መፍጠር ከማይፈቀድላቸው ሴቶች ጋር የማይገናኝ ከሆነ በትዕግሥት መጽናት ለሱ ቀላል ነው። ❞ 🎙| ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሀይሊይ ⎧ለፊዘሁሏህ⎫ — ውድ ወንድም እህቶች ሆይ! ወንጀሎች ❨ሀራም የሆኑ ነገሮች❩ ብዙ ጊዜ በትንሽ ነገር ይጀምራሉ በሰላምታ ፤ በግል ውይይት እናም በማያስጠረጥር ግንኙነት ። ከዛም ሸይጣን ቀስ በቀስ ወደ ክፉ ነገር ይገፋናል ። — ስለዚህ ዓይናችንን ፤ ምላሳችንን እናም ልባችንን ከሀራም ነገር እንጠብቅ!! —ወንጀልን / ከሀራምን ነገር መራቅ ድክመት ሳይሆን የኢማን ጥንካሬ ነው። 💐— አላ'ህ ከሁሉም ፈተና ይጠብቀን !!🤲 🗼ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ https://t.me/Abu_Hizam2001 https://t.me/Abu_Hizam2001
Open in Telegram|| የሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ሞት የሁሉም ሰለፊይ ሙሲባ ነው ። _ በአለም ዳርቻ ያላችሁ ሰለፊዮች በሙሉ በሸይኻችን ሞት አሏህ መፅናናቱን እንዲሰጣችሁ እንመኛለን ! _ በተለየ ደግሞ የሸይኹ ቤተሰቦች (ወንድማችን ዐብዱል አዚዝና ሌሎችም) አሏህ በሙሲባችሁ ይመንዳችሁ ፤ ለሸይኻችንም አሏህ ይዘንላቸው ። _ የመልካም ስን ምግባርና ባለቤትና በሻሻ የነበሩትን ሸይኻችን አሏህ በእዝነቱ ይቀበላቸው፤ ግድያቸውን ሸሓዳ አድርጎ ፊርደውስን መንሪያቸው ያድርጋት ። إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى إنا لله وإنا إليه راجعون ! 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ (ከስልጤ ሌራ) t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
Open in Telegram🤲 ትላንት የሞቱት ዓሊም 🎙ሸይኽ ሙሐመድ አረብ ረሒመሁላህ ♦️ስለ ኢስቲቃማ ምን ብለው ነበር https://youtube.com/shorts/qtdAYksNqwg?feature=share
Open in Telegramبسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله، والصلاة والسلام على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه، وعلى كل من اتبعهم بإحسان إلى يوم الدين. أما بعد: فقد بلغنا مساء أمس نبأ وفاة الشيخ محمد عرب، رحمه الله تعالى، بشكل مفاجئ، وإننا نحن مشايخ أهل السنة بمدينة بحر دار قد حزنّا حزنًا شديدًا على وفاته. إن الشيخ محمد عرب، وإن لم نلتقِ به شخصيًّا، فإننا نسمع عنه أنه كان أخًا لنا ثابتًا على منهج السلف الصالح، داعيًا إلى توحيد الله تعالى. وإن مثل هذه الوفاة لفقدٌ عظيم. ونسأل الله تعالى أن يجعل خاتمتنا جميعًا على منهج السلف الصالح. وقد قال الله تعالى في كتابه الكريم: ﴿كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ﴾. إن وفاة عالمٍ من أهل السنة مصابٌ للأمة كلها، وإن ما يصيب مسلمًا من ألمٍ ومصيبةٍ إنما هو مصابٌ لإخوانه المسلمين جميعًا. وإنا لله وإنا إليه راجعون. إن مشايخ أهل السنة بمدينة بحر دار ليعربون عن بالغ حزنهم وأسفهم على وفاة الشيخ محمد عرب، ونتقدم بخالص التعازي والمواساة إلى أسرته الكريمة، وإلى جميع إخواننا وأخواتنا من أهل السنة، سائلين الله تعالى أن يرزقهم الصبر ، وأن يربط على قلوبهم. كما نسأل الله تعالى أن يوسّع قبر الشيخ محمد عرب، وأن يغفر له ويرحمه، وأن يسكنه فسيح جناته، وأن يدخله الفردوس الأعلى، وأن يجعل قبره روضةً من رياض الجنة. نسأل الله تعالى أن يتغمده بواسع رحمته، وأن يجزيه عن الإسلام والمسلمين خير الجزاء، وأن يخلف على الأمة خيرًا، وأن يحسن خاتمتنا جميعًا. والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته. جمعية أهل السنة في إثيوبيا https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Open in Telegram👉 አላዋቂ ማለት ባወቀው የማይሰራ ነው ! قال سفيان بن عيينة – رحمه الله – " أجهل الناس من ترك ما يعلم، وأعلم الناس من عمل بما يعلم، وأفضل الناس أخشعهم لله عز وجل " مسند الدرمي ص (342) ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ የተባለ ሊቅ እንዲህ ይላል : – " አላዋቂ ማለት ባወቀው መስራት የተወ ነው ። አዋቂ ሰው ማለት ባወቀው የሰራ ነው ። በላጭ ሰው ማለት ከሁሉም በላይ አላህን የፈራ ነው " ። http://t.me/bahruteka
Open in Telegram🔖 || ሷሊህ ❪መልካም❫ ሴት. ◈ ሙሐመድ ኢብኑ ሑሰይን ⎧ረሂመሁ'ሏህ⎫ እንዲህ ይል ነበር፦ —«አላህ ሆይ! ስመለከታት ደስ የምትለኝን ፣ ሳዛት የምትታዘዘኝን ፣ ርቄ በሄድኩኝ ጊዜም የምትጠብቀኝን ሚስት ለግሰኝ።» 📚 | በህጅቱ_አል-መጃሊስ፣ ገጽ [183] 🗼ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ https://t.me/Abu_Hizam2001 https://t.me/Abu_Hizam2001
Open in Telegram🔶|| አንገብጋቢ ምክር ለጂኑም ለሰውም🌺 ❞ نَصِيحَتِي لِجَمِيعِ الْمُسْلِمِينَ، رِجَالًا وَنِسَاءً، جِنًّا وَإِنْسًا، عَرَبًا وَعَجَمًا، عُلَمَاءَ وَمُتَعَلِّمِينَ وَعَامَّةً: النَّصِيحَةُ لِلْجَمِيعِ الْعِنَايَةُ بِالْقُرْآنِ، وَالْإِكْثَارُ مِنْ تِلَاوَتِهِ بِتَدَبُّرٍ وَتَعَقُّلٍ فِي اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ، وَلَا سِيَّمَا فِي الْأَوْقَاتِ الْمُنَاسِبَةِ الَّتِي تَكُونُ فِيهَا الْقُلُوبُ حَاضِرَةً لِلتَّدَبُّرِ وَالتَّعَقُّلِ، وَالَّذِي لَا يَحْفَظُ يَقْرَأُ مِنَ الْمُصْحَفِ، وَالَّذِي لَا يَحْفَظُ إِلَّا الْبَعْضَ يَقْرَأُ مَا تَيَسَّرَ ❪فَاقْرَءُوا مَا تَيَسَّرَ مِنْهُ❫ ❝ ❝ ምክሬ ለሁሉም ሙስሊሞች ነው ፤ ለወንዶችም ለሴቶችም ፣ ለጂኖችም ለሰዎችም ፣ ለአረቦችም አረብ ላልሆኑትም ፣ ለዑለማዎችም ፣ ለዕውቀት ፈላጊዎችም ለተራው ሕዝብም ጭምር ነው።ለሁሉም የምሰጠው ምክር ፦ ለቁርኣን ትኩረት መስጠት ፣ በማስተንተንና በጥልቅ በማሰብ ከሌሊትም ከቀንም ቁርኣንን በብዛት ማንበብ ነው፣ በተለይም ልቦች ለማስተንተንና ለጥልቅ አስተሳሰብ ዝግጁ በሚሆኑባቸው ተስማሚ ጊዜያት ይህንን ማድረግ ይገባል፤ቁርኣንን በቃሉ ያልያዘ ሰው ከቁርኣን እያየ ያንብብ ፤ ከቁርኣንን ከፊሉን ብቻ በቃሉ የያዘ ሰው የተቻለውን ያንብብ።«ከቁርኣንም የተቻላችሁትን አንብቡ።»❞ — ሸይኽ ኢብኑ ባዝ [رحمه الله] 🗼ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ https://t.me/Abu_Hizam2001 https://t.me/Abu_Hizam2001
Open in Telegram🎯— ስልካችኝ የአኼራ መልካም ሥራችን ወይም የጸጸታችኝ ምክንያት እንዳይሆን እንጠንቀቅ!! 🎙|| قَالَ الشَّيْخُ عَبْدُ الرَّزَّاقِ الْبَدْرِ ⎞حَفِظَهُ اللَّهُ⎛:- «يَجِبُ عَلَى النَّاصِحِ لِنَفْسِهِ أَنْ هَذَا الْجِهَازَ الَّذِي فِي يَدِهِ سَيَسْأَلُهُ اللَّهُ تَبَارَكَ وَتَعَالَى عَنْهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فِي كُلِّ كَلِمَةٍ كَتَبَهَا، أَوْ صَوْتٍ نَقَلَهُ، أَوْ مَنْظَرٍ رَآهُ، أَوْ شَائِعَةٍ تَقَبَّلَهَا أَوْ نَشَرَهَا، أَوْ غَيْرِ ذَلِكَ؛ فَإِنَّ ذَلِكَ دَاخِلٌ فِي عَمَلِ الْمَرْءِ الَّذِي يُحَاسَبُ عَلَيْهِ يَوْمَ يَلْقَى اللَّهَ وَيَقِفُ بَيْنَ يَدَيْهِ جَلَّ وَعَلَا» 🎙️|| ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል-በድር ⎛حفظه الله⎞እንዲህ አሉ፦«ሰው ለራሱ ተጠንቅቆ መኖር አለበት። በእጁ ያለው ይህ ስልክ የቂያማህ ቀን አላ'ህ ስለ እሱ እንደሚጠይቀው ማወቅ አለበት። ሰውየው በጻፈው በእያንዳንዱ ቃል፣ ባስተላለፈው ድምፅ፣ ባየው ነገር፣ በተቀበለው ወይም ባሰራጨው ወሬ፣ እንዲሁም በሌሎች ነገሮች ሁሉ ይጠየቃል። —ይህ ሁሉ አንድ ሰው ከሚሠራቸው ሥራዎች ውስጥ የሚካተት ነው። ስለዚህ ሰውየው አላ'ህን በሚገናኝበትና በፊቱ በሚቆምበት በቂያማህ ቀን በሠራው ሥራ ሁሉ ይጠየቃል።» 📌 | ስለዚህ አህባቢ ስልካችንን በምንጠቀምበት ጊዜ አላ'ህን እንፍራ የምንጽፈውን፣ የምናሰራጨውን፣ የምናየውንና የምናዳምጠውን ጠንቅቀን እንወቅ!!🌺 🗼ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ https://t.me/Abu_Hizam2001 https://t.me/Abu_Hizam2001
Open in TelegramConnections
Similar channels
Daily Injera@dailyinjeraofficialReligion7.81K
በረከተ እስጢፋኖስ | Saint Stephen's blessings@ststephenblessingsReligion8.18K
"ቃለ እግዚአብሔር "@kaleegziabeherReligion6.83K
የቅዱሳን ታሪክ@sihela_adhnoReligion8.51K
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ@abutoibaReligion8.61K
🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮@ibnyahya7Religion8.66K
Meleket Tube@meleket_tubeReligion8.82K
قناة دروس أبي قتادة حفظه الله የአቡ ቀታዳህ አጠቃላይ ትምህርቶች@qanathabuqetadaReligion9K