الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات رُزقنا بمولودة أنثى ملأت حياتنا فرحا نسأل الله أن يجعلها من مواليد السعادة وأن ينبتها نباتا حسنا اللهم اجعلها قرة عين لنا وبارك لنا فيها.
Open in TelegramPosts of ኢስላማዊ ግጥም
🎁 የግጥም ረድ ርእስ፦ "ማንኛው ነው መንጋ?!" በወንድም አቡ ሙቅቢል ሐፊዘሁላህ || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/aredualelmumeyia https://t.me/aredualelmumeyia
Open in Telegram⚠️ | የተከለከሉ ግንኙነቶች በቃል ይጀምራሉ❗️ ---------------- 🚫 𝖒 𝙫𝙨 𝖋 🚫---------------- ❝ ወጣቱ ከሴቶች እራሱን እስካራቀ ድረስ በመልካም ሁኔታ ላይ ይቆያል። ማለትም ፦ ገና ያላገባ ወጣት መቼ ይዳከማል ? መቼስ ወደ ክፉ ነገር ይወድቃል ? ከተባለ ከእርሱ ጋር ግንኙነት መፍጠር የማይፈቀድላቸው ሴቶች ጋር ሲቀራረብ ነው ። ስለዚህ እናንተ ወጣቶች ሆይ! ከሴቶች ጋር በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የምታደርጉትን ግንኙነት ተጠንቀቁ ፤ ይህ ግንኙነት በአላ'ህ ስም የወንድማማችነት ግንኙነት ነው በሚል ሰበብ ቢሆንም እንኳ ! ምክንያቱም ይህ ወደ ጥፋት ወደ ክፋት እና ወደ ዝሙት የሚያደርስ መንገድ ነው ። ሰይጣንም ወጣቱን በቀስታ ፣ ከአንድ እርምጃ ወደ ሌላ እየገፋ ወደዚህ ነገር ይወስደዋል ። ነገር ግን ከሴቶች እራሱን ካራቀ ፤ ዓይኑን የተከለከሉ ነገሮችን ከመመልከት ከጠበቀ፤ ምላሱን ከክፉ ንግግር ከጠበቀ እና ከእርሱ ጋር ግንኙነት መፍጠር ከማይፈቀድላቸው ሴቶች ጋር የማይገናኝ ከሆነ በትዕግሥት መጽናት ለሱ ቀላል ነው። ❞ 🎙| ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሀይሊይ ⎧ለፊዘሁሏህ⎫ — ውድ ወንድም እህቶች ሆይ! ወንጀሎች ❨ሀራም የሆኑ ነገሮች❩ ብዙ ጊዜ በትንሽ ነገር ይጀምራሉ በሰላምታ ፤ በግል ውይይት እናም በማያስጠረጥር ግንኙነት ። ከዛም ሸይጣን ቀስ በቀስ ወደ ክፉ ነገር ይገፋናል ። — ስለዚህ ዓይናችንን ፤ ምላሳችንን እናም ልባችንን ከሀራም ነገር እንጠብቅ!! —ወንጀልን / ከሀራምን ነገር መራቅ ድክመት ሳይሆን የኢማን ጥንካሬ ነው። 💐— አላ'ህ ከሁሉም ፈተና ይጠብቀን !!🤲 🗼ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ https://t.me/Abu_Hizam2001 https://t.me/Abu_Hizam2001
Open in Telegram|| የሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ሞት የሁሉም ሰለፊይ ሙሲባ ነው ። _ በአለም ዳርቻ ያላችሁ ሰለፊዮች በሙሉ በሸይኻችን ሞት አሏህ መፅናናቱን እንዲሰጣችሁ እንመኛለን ! _ በተለየ ደግሞ የሸይኹ ቤተሰቦች (ወንድማችን ዐብዱል አዚዝና ሌሎችም) አሏህ በሙሲባችሁ ይመንዳችሁ ፤ ለሸይኻችንም አሏህ ይዘንላቸው ። _ የመልካም ስን ምግባርና ባለቤትና በሻሻ የነበሩትን ሸይኻችን አሏህ በእዝነቱ ይቀበላቸው፤ ግድያቸውን ሸሓዳ አድርጎ ፊርደውስን መንሪያቸው ያድርጋት ። إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى إنا لله وإنا إليه راجعون ! 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ (ከስልጤ ሌራ) t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
Open in Telegram🤲 ትላንት የሞቱት ዓሊም 🎙ሸይኽ ሙሐመድ አረብ ረሒመሁላህ ♦️ስለ ኢስቲቃማ ምን ብለው ነበር https://youtube.com/shorts/qtdAYksNqwg?feature=share
Open in Telegramبسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله، والصلاة والسلام على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه، وعلى كل من اتبعهم بإحسان إلى يوم الدين. أما بعد: فقد بلغنا مساء أمس نبأ وفاة الشيخ محمد عرب، رحمه الله تعالى، بشكل مفاجئ، وإننا نحن مشايخ أهل السنة بمدينة بحر دار قد حزنّا حزنًا شديدًا على وفاته. إن الشيخ محمد عرب، وإن لم نلتقِ به شخصيًّا، فإننا نسمع عنه أنه كان أخًا لنا ثابتًا على منهج السلف الصالح، داعيًا إلى توحيد الله تعالى. وإن مثل هذه الوفاة لفقدٌ عظيم. ونسأل الله تعالى أن يجعل خاتمتنا جميعًا على منهج السلف الصالح. وقد قال الله تعالى في كتابه الكريم: ﴿كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ﴾. إن وفاة عالمٍ من أهل السنة مصابٌ للأمة كلها، وإن ما يصيب مسلمًا من ألمٍ ومصيبةٍ إنما هو مصابٌ لإخوانه المسلمين جميعًا. وإنا لله وإنا إليه راجعون. إن مشايخ أهل السنة بمدينة بحر دار ليعربون عن بالغ حزنهم وأسفهم على وفاة الشيخ محمد عرب، ونتقدم بخالص التعازي والمواساة إلى أسرته الكريمة، وإلى جميع إخواننا وأخواتنا من أهل السنة، سائلين الله تعالى أن يرزقهم الصبر ، وأن يربط على قلوبهم. كما نسأل الله تعالى أن يوسّع قبر الشيخ محمد عرب، وأن يغفر له ويرحمه، وأن يسكنه فسيح جناته، وأن يدخله الفردوس الأعلى، وأن يجعل قبره روضةً من رياض الجنة. نسأل الله تعالى أن يتغمده بواسع رحمته، وأن يجزيه عن الإسلام والمسلمين خير الجزاء، وأن يخلف على الأمة خيرًا، وأن يحسن خاتمتنا جميعًا. والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته. جمعية أهل السنة في إثيوبيا https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Open in Telegram👉 አላዋቂ ማለት ባወቀው የማይሰራ ነው ! قال سفيان بن عيينة – رحمه الله – " أجهل الناس من ترك ما يعلم، وأعلم الناس من عمل بما يعلم، وأفضل الناس أخشعهم لله عز وجل " مسند الدرمي ص (342) ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ የተባለ ሊቅ እንዲህ ይላል : – " አላዋቂ ማለት ባወቀው መስራት የተወ ነው ። አዋቂ ሰው ማለት ባወቀው የሰራ ነው ። በላጭ ሰው ማለት ከሁሉም በላይ አላህን የፈራ ነው " ። http://t.me/bahruteka
Open in Telegram🔖 || ሷሊህ ❪መልካም❫ ሴት. ◈ ሙሐመድ ኢብኑ ሑሰይን ⎧ረሂመሁ'ሏህ⎫ እንዲህ ይል ነበር፦ —«አላህ ሆይ! ስመለከታት ደስ የምትለኝን ፣ ሳዛት የምትታዘዘኝን ፣ ርቄ በሄድኩኝ ጊዜም የምትጠብቀኝን ሚስት ለግሰኝ።» 📚 | በህጅቱ_አል-መጃሊስ፣ ገጽ [183] 🗼ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ https://t.me/Abu_Hizam2001 https://t.me/Abu_Hizam2001
Open in Telegram🔶|| አንገብጋቢ ምክር ለጂኑም ለሰውም🌺 ❞ نَصِيحَتِي لِجَمِيعِ الْمُسْلِمِينَ، رِجَالًا وَنِسَاءً، جِنًّا وَإِنْسًا، عَرَبًا وَعَجَمًا، عُلَمَاءَ وَمُتَعَلِّمِينَ وَعَامَّةً: النَّصِيحَةُ لِلْجَمِيعِ الْعِنَايَةُ بِالْقُرْآنِ، وَالْإِكْثَارُ مِنْ تِلَاوَتِهِ بِتَدَبُّرٍ وَتَعَقُّلٍ فِي اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ، وَلَا سِيَّمَا فِي الْأَوْقَاتِ الْمُنَاسِبَةِ الَّتِي تَكُونُ فِيهَا الْقُلُوبُ حَاضِرَةً لِلتَّدَبُّرِ وَالتَّعَقُّلِ، وَالَّذِي لَا يَحْفَظُ يَقْرَأُ مِنَ الْمُصْحَفِ، وَالَّذِي لَا يَحْفَظُ إِلَّا الْبَعْضَ يَقْرَأُ مَا تَيَسَّرَ ❪فَاقْرَءُوا مَا تَيَسَّرَ مِنْهُ❫ ❝ ❝ ምክሬ ለሁሉም ሙስሊሞች ነው ፤ ለወንዶችም ለሴቶችም ፣ ለጂኖችም ለሰዎችም ፣ ለአረቦችም አረብ ላልሆኑትም ፣ ለዑለማዎችም ፣ ለዕውቀት ፈላጊዎችም ለተራው ሕዝብም ጭምር ነው።ለሁሉም የምሰጠው ምክር ፦ ለቁርኣን ትኩረት መስጠት ፣ በማስተንተንና በጥልቅ በማሰብ ከሌሊትም ከቀንም ቁርኣንን በብዛት ማንበብ ነው፣ በተለይም ልቦች ለማስተንተንና ለጥልቅ አስተሳሰብ ዝግጁ በሚሆኑባቸው ተስማሚ ጊዜያት ይህንን ማድረግ ይገባል፤ቁርኣንን በቃሉ ያልያዘ ሰው ከቁርኣን እያየ ያንብብ ፤ ከቁርኣንን ከፊሉን ብቻ በቃሉ የያዘ ሰው የተቻለውን ያንብብ።«ከቁርኣንም የተቻላችሁትን አንብቡ።»❞ — ሸይኽ ኢብኑ ባዝ [رحمه الله] 🗼ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ https://t.me/Abu_Hizam2001 https://t.me/Abu_Hizam2001
Open in Telegram🎯— ስልካችኝ የአኼራ መልካም ሥራችን ወይም የጸጸታችኝ ምክንያት እንዳይሆን እንጠንቀቅ!! 🎙|| قَالَ الشَّيْخُ عَبْدُ الرَّزَّاقِ الْبَدْرِ ⎞حَفِظَهُ اللَّهُ⎛:- «يَجِبُ عَلَى النَّاصِحِ لِنَفْسِهِ أَنْ هَذَا الْجِهَازَ الَّذِي فِي يَدِهِ سَيَسْأَلُهُ اللَّهُ تَبَارَكَ وَتَعَالَى عَنْهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فِي كُلِّ كَلِمَةٍ كَتَبَهَا، أَوْ صَوْتٍ نَقَلَهُ، أَوْ مَنْظَرٍ رَآهُ، أَوْ شَائِعَةٍ تَقَبَّلَهَا أَوْ نَشَرَهَا، أَوْ غَيْرِ ذَلِكَ؛ فَإِنَّ ذَلِكَ دَاخِلٌ فِي عَمَلِ الْمَرْءِ الَّذِي يُحَاسَبُ عَلَيْهِ يَوْمَ يَلْقَى اللَّهَ وَيَقِفُ بَيْنَ يَدَيْهِ جَلَّ وَعَلَا» 🎙️|| ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል-በድር ⎛حفظه الله⎞እንዲህ አሉ፦«ሰው ለራሱ ተጠንቅቆ መኖር አለበት። በእጁ ያለው ይህ ስልክ የቂያማህ ቀን አላ'ህ ስለ እሱ እንደሚጠይቀው ማወቅ አለበት። ሰውየው በጻፈው በእያንዳንዱ ቃል፣ ባስተላለፈው ድምፅ፣ ባየው ነገር፣ በተቀበለው ወይም ባሰራጨው ወሬ፣ እንዲሁም በሌሎች ነገሮች ሁሉ ይጠየቃል። —ይህ ሁሉ አንድ ሰው ከሚሠራቸው ሥራዎች ውስጥ የሚካተት ነው። ስለዚህ ሰውየው አላ'ህን በሚገናኝበትና በፊቱ በሚቆምበት በቂያማህ ቀን በሠራው ሥራ ሁሉ ይጠየቃል።» 📌 | ስለዚህ አህባቢ ስልካችንን በምንጠቀምበት ጊዜ አላ'ህን እንፍራ የምንጽፈውን፣ የምናሰራጨውን፣ የምናየውንና የምናዳምጠውን ጠንቅቀን እንወቅ!!🌺 🗼ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ https://t.me/Abu_Hizam2001 https://t.me/Abu_Hizam2001
Open in Telegramአሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ! ይህ የሌራ ኢማሙ አሕመድ ጀመዓ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህም መሰረት መስጂዱ ላይ በሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ የሚሰጡ ደሩሶች በዚህ ቻናል ላይቭ (ቀጥታ) የሚተላለፍ ይሆናል። የቻናሉ ሊንክ ፦ t.me/Imamu_Ahmed1448 🗓 ጁማደል ኡላ 1/5/1448
Open in Telegram🎙ታለቅ ብስራት ለሰለፊዮች በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ታላቅና ደማቅ የኸይር ጥሪ በእንሴኖ ከተማ አስተዳደር ለፍተዉ ከሰሩት መስጅዳቸዉ በሙመይዓዎች ፈተና ምክንያት በግፍ ለተባረሩ ሰለፍይ ወገኖቻችን የመስጅድና የመድረሳ ቦታ ግዢ ለመፈፀም። 🌹እነሆ የፊታችን ጁሙዓ መስከረም 29/2019 ከምሽቱ በእትዮ #3:00 ጀምሮ ታላቅ የኸይር ድግስ በቴሌግራም ግሩፕ ላይ ተዘጋጅቷል። በዚህ ደማቅ ፕሮግራም በመሳተፍ የበኩልዎን አስተዋጽኦ ያበርክቱ እያልን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። 🌹 🔷 ያጀመዓ ልብ በሉ የአላህ ችሮታ ሆኖ የመድረሳችን ቋሚ ማረፍያ ቦታ ለመግዛት በቲኒሹም ቢሆን ቀብድ ተሰጥቶዋል ። ሻጮቹ ቀሪዉን ብር የመክፈያ ጊዜ በጣም ጠባብና አጭር ግዜ ነዉ የሰጡን እሱም አንድ ወር ብቻ ነዉ ስለሆነም ዉድ ሰለፍዮች በዚህ ታላቅ የኸይር ጥሪ ላይ በመሳተፍ የበኩልዎን አስተዋጽኦ ያበርክቱ የታሪክ ተካፋይ ይሁኑ እያልን ጥሪያችንን በድጋሚ በአላህ ስም እናስተላልፋለን። ➡ ተጋበዥ እንግዶቻችን 🎙️ኡስታዝ አቡልበያን ሀፊዘሁሏህ 🎙️ ኡስታዝ ዶክተር ሸምሱ ሀፊዘሁሏህ 👉ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ 🕒 የፕሮግራሙ ሰዓት፦ 🇪🇹 *በኢትዮ *3:00pm 🇸🇦 *በሳዑዲ *9:00pm 🇰🇼 ዱባይ 10:00pm የቴሌግራም አድራሻ 👇👇👇 https://t.me/Enseno_Selefiya_Madrasah
Open in Telegram🟢 የሚዲያ ጣጣ 👇👇👇 ሚዲያ ድምፅህን ያሰማል፤ አላህ ግን እውነታህን ያያል! ሚዲያ ላይ ታዋቂ መሆን ቀላል ነው። መናገር፣ መጻፍ፣ ሰዎችን ማስደነቅም ይቻላል። ግን አንድ ቦታ አለ፤ ሚዲያ የማይደርስበት። ያ ቦታ፦ አንተ እና አላህ ብቻ የምትሆኑበት ቦታ ነው። እዚያ የሚቆጠረው የተከታዮችህ ቁጥር አይደለም፤ የላይክና የሼር ብዛትም አይደለም። እውነተኛ ሁኔታህ ነው። ሰዎች የሚያዩት የምታሳየውን ነው፤ አላህ ግን የምትደብቀውን ያውቃል። ስለዚህ ሌሎችን ከመመዘንህ በፊት ራስህን መዝን። ስለ እውነት ከመናገርህ በፊት፣ እውነት ከጥቅምህ ጋር ሲጋጭ ምን እንደምታደርግ እራስህን ጠይቅ። ሰዎች ስለ አንተ ምን ያስባሉ? ከማለትህ በፊት፦ “አላህ ዘንድ እኔ ማን ነኝ?” ብለህ ራስህን ጠይቅ። 📱 ብዙ ተከታዮች… 👍 ብዙ ላይኮች… 🔄 ብዙ ሼሮች… 💬 ብዙ ምስጋናዎች… እነዚህ ሁሉ አንድ ቀን ዝም ይላሉ። የሚዲያ ድምፅ ይጠፋል፤ የሰዎች አድናቆትም ይረሳል። ከአላህ ጋር ያለህ ሁኔታ ግን ይቀራል። 🔴 ስለዚህ የመጨረሻ ጥሪ፦ ሚዲያ ላይ ትልቅ ሰው ለመምሰል አትጣር፤ ከአላህ ዘንድ ትክክለኛ ሰው ሁን። ሰዎች እንዲያዩህ ከመጣርህ በፊት፣ አላህ እንዲወድህ ጣር። ሰዎችን ከመጥራትህ በፊት፣ ራስህን ጥራ። አላህ ሆይ! ሰዎች ከሚያዩን በላይ እንድንሆን፣ በምስጢር ከምንሆነው የተሻለ እንድንሆን፣ የአንተን ውዴታ እንድንፈልግ አድርገን። አሚን። https://t.me/sunah123
Open in Telegram🚦♦️ልዩ እና ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ! 📢 ውድ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች! በእንሴኖ ከተማ አስተዳደር በአል-ፉርቃን መድረሳ የቦታ ግዥን አስመልክቶ ልዩ እና ደማቅ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም በኢሞ-ሩም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል! በዚህ ታላቅ የኸይር እና የዕውቀት ማዕድ ላይ ተገኝተው ዲናዊ ትምህርቶችን እንዲቀስሙና ለመድረሳው የቦታ ግዥ የበኩልዎን አስተዋጽዖ እንዲያደርጉ በአክብሮት ተጋብዘዋል። ተጋባዥ እንግዶቻችን 1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ አል-ወልቂጤ{ከውልቂጤ} 2⃣ ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ሱልጣን ሀሠን {ከአሰላ} 3⃣ ሀሰን ስርዋና 4⃣ ዐብዱልሐኪም የአል-ፉርቃን መድረሳን ራዕይ ከዳር ለማድረስ እና የሰደቀቱል ጃሪያ {ቀጣይነት ያለው ምንዳ} ተካፋይ ለመሆን ከታች ባለው የባንክ ሂሳብ ቁጥር ድጋፍዎን ማድረግ ይችላሉ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ CBE 1000 760 603 938 ይህንን መልእክት ለሌሎችም በማካፈል {Share በማድረግ} በኸይር ስራው ላይ የድርሻዎን ይወጡ። አላህ መልካም ስራዎትን ይቀበሎት! አዘጋጅ፦ አል-ፉርቃን መድረሳ ሰለፊይ ጀመዓዎች እንሴኖ ከተማ 👇 🔗 የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Enssenofurkanmedresa 🔗 የኢሞ ሩም ሊንክ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://s.imoim.net/aXSzxE?from=copy_link
Open in Telegramታላቅ ምንዳ÷ ለበጎ ሰሪዎች‼️‼️‼️ ⭕️ ታላላቅና ብርቅዬ የሰለፍይ መሻይኾችና አሊሞች የተጋበዙበት ⭕️ አለም አቀፉ የዳእዋና ልዩ የኒያ ፕሮግራም 1. የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2. ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3. ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4. ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8. ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11. ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባ 15. ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ… ከሀሮ 16. ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብራሂም... ከመዲና 17. ኡስታዝ ሰልማን... ከመዲና 18. ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን.... ከአዲስ አበባ 19. ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን... ከአዳማ 20. ኡስታዝ ሙሀመድ እባቡ... ከቻግኒ 21. ወንድም አቡ ሷሊህ አል ኡስይሚን ኢልያስ… ከኩዌት 22. ኡስታዝ በድሩ ሰኢድ... ከእሁዲት ☄️ የፕሮግራሙ መሪዎች ☄️ 1. ኡስታዝ ባህሩ ተካ.... ከአዲስ አበባ 2. ኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ.... ከመርሳ 3. ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን... ከደሴ 4. ኡስታዝ አቡቦክር ዩሱፍ … ከባህር ዳር 5. ኡስታዝ ሬድዋን ዳውድ… ከባህር ዳር 🕌 የዲን እውቀታችንን እያዳበርን 🕌 የአባይ ማዶ መስጊድን ከእዳ ነፃ በማውጣት 🕌 የአሏህን ቤት እንገንባ‼️❗️ 📢 የአሏህ ቤት በእዳ ተይዞ÷ እንቅልፍ የለም 📢 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት:- 🔻ቀን - መስከረም 16 🔻ሰአት - ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ መገባደጃ 🔻የሚተላለፍባቸው ቻናሎች:- Telegram https://t.me/bilalmesji Imo https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
Open in Telegram🔷ለሰለፍዮች ምክር ዶክተር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ አስስልጢ - ሀፊዞሁሏሁ - እንዲህ ብለዋል :- "ሰለፍይ ወንድምህ ስህተት ከሰራ ፣ ለመውቀስ ወይም ለማዋረድ አትቸኩል። በምትኩ በጥበብ በምክር እና በትእግስት (እርሱ የሚስተካከልበትን መንገድ) መፍትሄ አፈላልግ። እንደ ሀዳድያ አትሁን። አንዳንድ ወደ ሱና የተጠጉ፣ ለእርሷ ጉጉት ያላቸው ሰዎች ይህ አካሄድ ከሰለፎች የመጣ መስሏቸው ፣ ሱና እና ሰለፎች በምን ላይ እንዳሉ ባለማወቃቸው ምክንያት ይህ የሰለፎች ጎዳና ነው ብለው በመጠርጠር በዚህ (ችግር) ውስጥ ወድቀው ይገኛሉ። ስለዚህ ወንድምህ ለእውነትና ለምክር ምላሽ ካልሰጠ ፣ ማስረጃህን ሰብስብና ጉዳዩን ለታመኑ የእውቀት ባለቤቶች አቅርብ ፣ እነርሱንም አማክር።" الرسالة خمسون النصيحة لطلاب العلم ص/١٩ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Open in Telegramአስደሳች ዜና ለእንሴኖ እና አከባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ! ------------ "እፎይታ መካከለኛ ክልኒክ" በኢንሴኖ ተከፈተ! ለህክምና እንክብካቤ ጥራት እና ፈጣን ምላሽ ታማኝ አጋርዎ የሆነው "እፎይታ መካከለኛ ክልኒክ" ሙሉ የስራ ዝግጅቱን አጠናቆ ስራ ጀምሯል። ከዚህ በኋላ ለተለያዩ የጤና ችግሮችዎ ጥራት ያለው ህክምና ለማግኘት ሩቅ መሄድ የለብዎትም ፤ "እፎይታ" አጠገብዎ አለ! 📍 አድራሻችን: ኢንሴኖ ከመናሀሪያ መግቢያ 50 ሜትር ገባ ብሎ ፣ በኮብልስቶን መንገድ ላይ ከቅርጮ ሰሪዎች ልጆች ፊት ለፊት ። 🩺 የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች: 🔬 ጥራት ያለው የላብራቶሪ ምርመራዎች 💊 የታካሚዎች ክትትል እና ህክምና ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ የጤና ምክርና እርዳታ እንዲሁም :- የደም ስኳር መጠን ምርመራ (Blood Sugar Test) የደም ዓይነት ምርመራ (Blood Group and Rh Factor) የወባ በሽታ ምርመራ (Blood Film for Malaria) የታይፎይድ ምርመራ (Widal Test) የኤችአይቪ ምርመራ (HIV Test) የሲፊሊስ ምርመራ (VDRL / Syphilis Test) የሄፐታይተስ ቢ እና ሲ ቫይረስ ምርመራ (Hepatitis B & C Test) የጉበት ተግባር ምርመራ (Liver Function Test) የኩላሊት ተግባር ምርመራ (Kidney Function Test) አጠቃላይ የሽንት ምርመራ (Urinalysis) የሽንት እርግዝና ምርመራ (Urine Pregnancy Test) የሰገራ ምርመራ (Stool Examination) ⚡️ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት 💡 "ለጤናዎ እፎይታ፣ በእፎይታ መካከለኛ ክልኒክ!" ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ እንዲያውቁት መልዕክቱን ሼር (Share) በማድረግ ያጋሩ! 📞 ለተጨማሪ መረጃ: +251919761292
Open in TelegramForwarded from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-: " وصاحبُ الهوى يَقبلُ مَا وَافقَ هَواهُ بِلَاَ حُجَةٍ تُوجبُ صِدُقَهُ، وَيَرُدُّ مَا خَالفَ هَواهُ بِلَاَ حُجةٍ تُوجِبُ رَدّهُ ". 📚 منهاج السنة (٣٠٢/٦)
Open in Telegram🔴ስለ ሰይድ ቁጥብ 👇👇👇👇👇 እውነትን ከሐቅ መነጸር ለመረዳትና ከስሜት የጸዳ ትክክለኛ የዐቂዳ እውቀት ለመጨበጥ እያንዳንዷን ክፍል በጥሞና ያንብቡ፦ 🔸 ክፍል 1፦ https://t.me/bahruteka/7683 🔹 ክፍል 2፦ https://t.me/bahruteka/7684 🔸 ክፍል 3፦ https://t.me/bahruteka/7695 🔹 ክፍል 4፦ https://t.me/bahruteka/7702 🔸 ክፍል 5፦ https://t.me/bahruteka/7710 🔹 ክፍል 6፦ https://t.me/bahruteka/7716 🔸 ክፍል 7፦ https://t.me/bahruteka/7723 🔹 ክፍል 8፦ https://t.me/bahruteka/7728 🔸 ክፍል 9፦ https://t.me/bahruteka/7735 📢 አንብበው ለሌሎችም ሼር በማድረግ የሐቅ ጥሪ አጋዥ ይሁኑ!
Open in Telegram