Кабинет
ኢስላማዊ ግጥም

ኢስላማዊ ግጥም

telegram.me/abdul_fettah በአቡ ያሲር የተገጠሙ - የተለያዩ ኢስላማዊ ግጥሞች ወደ እናንተ የሚደርስበት ቻናል ነው"Join"አድርጋችሁ ተቀላቀሉኝ ማስተካከልን እንጂ ሌላን አልሻም !! @abdulfettahjemal

Юзернейм
@abdul_fettah
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики7 570
Просмотров на пост, 7 дн.—за 7 дней
ERR28,61 %в среднем за 30 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
28 окт. 2026 г.2 585
8 нояб. 2026 г.2 610
11 нояб. 2026 г.1 870
16 нояб. 2026 г.1 180

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры2,83 тыс.
    Пересылки—
    Реакции16
    Комментарии—
  2. 02

    ⚠️ | የተከለከሉ ግንኙነቶች በቃል ይጀምራሉ❗️ ---------------- 🚫 𝖒 𝙫𝙨 𝖋 🚫---------------- ❝ ወጣቱ ከሴቶች እራሱን እስካራቀ ድረስ በመልካም ሁኔታ ላይ ይቆያል። ማለትም ፦ ገና ያላገባ ወጣት መቼ ይዳከማል ? መቼስ ወደ ክፉ ነገር ይወድቃል ? ከተባለ ከእርሱ ጋር ግንኙነት መፍጠር የማይፈቀድላቸው ሴቶች ጋር ሲቀራረብ ነው ። ስለዚህ እናንተ ወጣቶች ሆይ! ከሴቶች ጋር በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የምታደርጉትን ግንኙነት ተጠንቀቁ ፤ ይህ ግንኙነት በአላ'ህ ስም የወንድማማችነት ግንኙነት ነው በሚል ሰበብ ቢሆንም እንኳ ! ምክንያቱም ይህ ወደ ጥፋት ወደ ክፋት እና ወደ ዝሙት የሚያደርስ መንገድ ነው ። ሰይጣንም ወጣቱን በቀስታ ፣ ከአንድ እርምጃ ወደ ሌላ እየገፋ ወደዚህ ነገር ይወስደዋል ። ነገር ግን ከሴቶች እራሱን ካራቀ ፤ ዓይኑን የተከለከሉ ነገሮችን ከመመልከት ከጠበቀ፤ ምላሱን ከክፉ ንግግር ከጠበቀ እና ከእርሱ ጋር ግንኙነት መፍጠር ከማይፈቀድላቸው ሴቶች ጋር የማይገናኝ ከሆነ በትዕግሥት መጽናት ለሱ ቀላል ነው። ❞ 🎙| ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሀይሊይ ⎧ለፊዘሁሏህ⎫ — ውድ ወንድም እህቶች ሆይ! ወንጀሎች ❨ሀራም የሆኑ ነገሮች❩ ብዙ ጊዜ በትንሽ ነገር ይጀምራሉ በሰላምታ ፤ በግል ውይይት እናም በማያስጠረጥር ግንኙነት ። ከዛም ሸይጣን ቀስ በቀስ ወደ ክፉ ነገር ይገፋናል ። — ስለዚህ ዓይናችንን ፤ ምላሳችንን እናም ልባችንን ከሀራም ነገር እንጠብቅ!! —ወንጀልን / ከሀራምን ነገር መራቅ ድክመት ሳይሆን የኢማን ጥንካሬ ነው። 💐— አላ'ህ ከሁሉም ፈተና ይጠብቀን !!🤲 🗼ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ https://t.me/Abu_Hizam2001 https://t.me/Abu_Hizam2001

    Видео
    Просмотры2,61 тыс.
    Пересылки—
    Реакции6
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры2,34 тыс.
    Пересылки—
    Реакции9
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры1,87 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—

Новые посты

#2201Видео

⚠️ | የተከለከሉ ግንኙነቶች በቃል ይጀምራሉ❗️ ---------------- 🚫 𝖒 𝙫𝙨 𝖋 🚫---------------- ❝ ወጣቱ ከሴቶች እራሱን እስካራቀ ድረስ በመልካም ሁኔታ ላይ ይቆያል። ማለትም ፦ ገና ያላገባ ወጣት መቼ ይዳከማል ? መቼስ ወደ ክፉ ነገር ይወድቃል ? ከተባለ ከእርሱ ጋር ግንኙነት መፍጠር የማይፈቀድላቸው ሴቶች ጋር ሲቀራረብ ነው ። ስለዚህ እናንተ ወጣቶች ሆይ! ከሴቶች ጋር በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የምታደርጉትን ግንኙነት ተጠንቀቁ ፤ ይህ ግንኙነት በአላ'ህ ስም የወንድማማችነት ግንኙነት ነው በሚል ሰበብ ቢሆንም እንኳ ! ምክንያቱም ይህ ወደ ጥፋት ወደ ክፋት እና ወደ ዝሙት የሚያደርስ መንገድ ነው ። ሰይጣንም ወጣቱን በቀስታ ፣ ከአንድ እርምጃ ወደ ሌላ እየገፋ ወደዚህ ነገር ይወስደዋል ። ነገር ግን ከሴቶች እራሱን ካራቀ ፤ ዓይኑን የተከለከሉ ነገሮችን ከመመልከት ከጠበቀ፤ ምላሱን ከክፉ ንግግር ከጠበቀ እና ከእርሱ ጋር ግንኙነት መፍጠር ከማይፈቀድላቸው ሴቶች ጋር የማይገናኝ ከሆነ በትዕግሥት መጽናት ለሱ ቀላል ነው። ❞ 🎙| ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሀይሊይ ⎧ለፊዘሁሏህ⎫ — ውድ ወንድም እህቶች ሆይ! ወንጀሎች ❨ሀራም የሆኑ ነገሮች❩ ብዙ ጊዜ በትንሽ ነገር ይጀምራሉ በሰላምታ ፤ በግል ውይይት እናም በማያስጠረጥር ግንኙነት ። ከዛም ሸይጣን ቀስ በቀስ ወደ ክፉ ነገር ይገፋናል ። — ስለዚህ ዓይናችንን ፤ ምላሳችንን እናም ልባችንን ከሀራም ነገር እንጠብቅ!! —ወንጀልን / ከሀራምን ነገር መራቅ ድክመት ሳይሆን የኢማን ጥንካሬ ነው። 💐— አላ'ህ ከሁሉም ፈተና ይጠብቀን !!🤲 🗼ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ https://t.me/Abu_Hizam2001 https://t.me/Abu_Hizam2001

Открыть в Telegram
Просмотры2 610+20%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#2195Аудио
Просмотры2 830+31%к среднему
Пересылки—
Реакции16
Комментарии—
#2193Текст

بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله، والصلاة والسلام على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه، وعلى كل من اتبعهم بإحسان إلى يوم الدين. أما بعد: فقد بلغنا مساء أمس نبأ وفاة الشيخ محمد عرب، رحمه الله تعالى، بشكل مفاجئ، وإننا نحن مشايخ أهل السنة بمدينة بحر دار قد حزنّا حزنًا شديدًا على وفاته. إن الشيخ محمد عرب، وإن لم نلتقِ به شخصيًّا، فإننا نسمع عنه أنه كان أخًا لنا ثابتًا على منهج السلف الصالح، داعيًا إلى توحيد الله تعالى. وإن مثل هذه الوفاة لفقدٌ عظيم. ونسأل الله تعالى أن يجعل خاتمتنا جميعًا على منهج السلف الصالح. وقد قال الله تعالى في كتابه الكريم: ﴿كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ﴾. إن وفاة عالمٍ من أهل السنة مصابٌ للأمة كلها، وإن ما يصيب مسلمًا من ألمٍ ومصيبةٍ إنما هو مصابٌ لإخوانه المسلمين جميعًا. وإنا لله وإنا إليه راجعون. إن مشايخ أهل السنة بمدينة بحر دار ليعربون عن بالغ حزنهم وأسفهم على وفاة الشيخ محمد عرب، ونتقدم بخالص التعازي والمواساة إلى أسرته الكريمة، وإلى جميع إخواننا وأخواتنا من أهل السنة، سائلين الله تعالى أن يرزقهم الصبر ، وأن يربط على قلوبهم. كما نسأل الله تعالى أن يوسّع قبر الشيخ محمد عرب، وأن يغفر له ويرحمه، وأن يسكنه فسيح جناته، وأن يدخله الفردوس الأعلى، وأن يجعل قبره روضةً من رياض الجنة. نسأل الله تعالى أن يتغمده بواسع رحمته، وأن يجزيه عن الإسلام والمسلمين خير الجزاء، وأن يخلف على الأمة خيرًا، وأن يحسن خاتمتنا جميعًا. والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته. جمعية أهل السنة في إثيوبيا https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

Открыть в Telegram
Просмотры2 440+13%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#2192Превью ссылки
Просмотры2 350+8%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#2187Фото
Просмотры2 960+37%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#2185Видео

🔶|| አንገብጋቢ ምክር ለጂኑም ለሰውም🌺 ❞ نَصِيحَتِي لِجَمِيعِ الْمُسْلِمِينَ، رِجَالًا وَنِسَاءً، جِنًّا وَإِنْسًا، عَرَبًا وَعَجَمًا، عُلَمَاءَ وَمُتَعَلِّمِينَ وَعَامَّةً: النَّصِيحَةُ لِلْجَمِيعِ الْعِنَايَةُ بِالْقُرْآنِ، وَالْإِكْثَارُ مِنْ تِلَاوَتِهِ بِتَدَبُّرٍ وَتَعَقُّلٍ فِي اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ، وَلَا سِيَّمَا فِي الْأَوْقَاتِ الْمُنَاسِبَةِ الَّتِي تَكُونُ فِيهَا الْقُلُوبُ حَاضِرَةً لِلتَّدَبُّرِ وَالتَّعَقُّلِ، وَالَّذِي لَا يَحْفَظُ يَقْرَأُ مِنَ الْمُصْحَفِ، وَالَّذِي لَا يَحْفَظُ إِلَّا الْبَعْضَ يَقْرَأُ مَا تَيَسَّرَ ❪فَاقْرَءُوا مَا تَيَسَّرَ مِنْهُ❫ ❝ ❝ ምክሬ ለሁሉም ሙስሊሞች ነው ፤ ለወንዶችም ለሴቶችም ፣ ለጂኖችም ለሰዎችም ፣ ለአረቦችም አረብ ላልሆኑትም ፣ ለዑለማዎችም ፣ ለዕውቀት ፈላጊዎችም ለተራው ሕዝብም ጭምር ነው።ለሁሉም የምሰጠው ምክር ፦ ለቁርኣን ትኩረት መስጠት ፣ በማስተንተንና በጥልቅ በማሰብ ከሌሊትም ከቀንም ቁርኣንን በብዛት ማንበብ ነው፣ በተለይም ልቦች ለማስተንተንና ለጥልቅ አስተሳሰብ ዝግጁ በሚሆኑባቸው ተስማሚ ጊዜያት ይህንን ማድረግ ይገባል፤ቁርኣንን በቃሉ ያልያዘ ሰው ከቁርኣን እያየ ያንብብ ፤ ከቁርኣንን ከፊሉን ብቻ በቃሉ የያዘ ሰው የተቻለውን ያንብብ።«ከቁርኣንም የተቻላችሁትን አንብቡ።»❞ — ሸይኽ ኢብኑ ባዝ [رحمه الله] 🗼ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ https://t.me/Abu_Hizam2001 https://t.me/Abu_Hizam2001

Открыть в Telegram
Просмотры2 970+37%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
#2184Видео

🎯— ስልካችኝ የአኼራ መልካም ሥራችን ወይም የጸጸታችኝ ምክንያት እንዳይሆን እንጠንቀቅ!! 🎙|| قَالَ الشَّيْخُ عَبْدُ الرَّزَّاقِ الْبَدْرِ ⎞حَفِظَهُ اللَّهُ⎛:- «يَجِبُ عَلَى النَّاصِحِ لِنَفْسِهِ أَنْ هَذَا الْجِهَازَ الَّذِي فِي يَدِهِ سَيَسْأَلُهُ اللَّهُ تَبَارَكَ وَتَعَالَى عَنْهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فِي كُلِّ كَلِمَةٍ كَتَبَهَا، أَوْ صَوْتٍ نَقَلَهُ، أَوْ مَنْظَرٍ رَآهُ، أَوْ شَائِعَةٍ تَقَبَّلَهَا أَوْ نَشَرَهَا، أَوْ غَيْرِ ذَلِكَ؛ فَإِنَّ ذَلِكَ دَاخِلٌ فِي عَمَلِ الْمَرْءِ الَّذِي يُحَاسَبُ عَلَيْهِ يَوْمَ يَلْقَى اللَّهَ وَيَقِفُ بَيْنَ يَدَيْهِ جَلَّ وَعَلَا» 🎙️|| ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል-በድር ⎛حفظه الله⎞እንዲህ አሉ፦«ሰው ለራሱ ተጠንቅቆ መኖር አለበት። በእጁ ያለው ይህ ስልክ የቂያማህ ቀን አላ'ህ ስለ እሱ እንደሚጠይቀው ማወቅ አለበት። ሰውየው በጻፈው በእያንዳንዱ ቃል፣ ባስተላለፈው ድምፅ፣ ባየው ነገር፣ በተቀበለው ወይም ባሰራጨው ወሬ፣ እንዲሁም በሌሎች ነገሮች ሁሉ ይጠየቃል። —ይህ ሁሉ አንድ ሰው ከሚሠራቸው ሥራዎች ውስጥ የሚካተት ነው። ስለዚህ ሰውየው አላ'ህን በሚገናኝበትና በፊቱ በሚቆምበት በቂያማህ ቀን በሠራው ሥራ ሁሉ ይጠየቃል።» 📌 |  ስለዚህ አህባቢ ስልካችንን በምንጠቀምበት ጊዜ አላ'ህን እንፍራ የምንጽፈውን፣ የምናሰራጨውን፣ የምናየውንና የምናዳምጠውን ጠንቅቀን እንወቅ!!🌺 🗼ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ https://t.me/Abu_Hizam2001 https://t.me/Abu_Hizam2001

Открыть в Telegram
Просмотры2 600+20%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—

Все посты

Связи