አንዳንዴ የኔ መነካት በጣም ትንሽ እንደሆነ እንዳስብ የሚያደርጉኝ ሰዎች አሉ ፤ እነኚን ሰዎች ጌታ በምን አይነት መነካት እንደነካቸው ሳስብ የእውነት ይገርመኛል 🙌🏼 ብዙ ጊዜ ለጌታ ያላቸውን ልብ እና ለእግዚአብሔር ህልውና የሚሰጡትን ቦታ አይቼ ጌታን እኔንም እንደነሱ ንካኝ ብዬ ለራሴ ፀልዬ አውቃለሁ አንድ 100% የማምነውም እውነት ቢኖር ፤ የእግዚአብሔርን ሀሳብ በትክክል በምድር ኖሮ ለማለፍ በመንፈስ ቅዱስ መነካት ግዴታ እንደሆነ ነው። መንፈስ ቅዱስ ይንካ 🙌🏼
Открыть в Telegramአዶናይ
በዚህ ቻናል በኩል የታረደውን የእግዚአብሔር በግ እያከበርን ፣ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት በውስጥ ሰውነታችንን በሀይል እንበረታለን። መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ነው 🥰 @AdonaiComments_bot
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 3 нояб. 2026 г. | 1 770 |
| 4 нояб. 2026 г. | 1 800 |
| 6 нояб. 2026 г. | 2 000 |
| 11 нояб. 2026 г. | 1 580 |
| 17 нояб. 2026 г. | 1 180 |
| 25 нояб. 2026 г. | 3 070 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры3,07 тыс.Пересылки—Реакции56Комментарии—
- 02Просмотры2 тыс.Пересылки—Реакции46Комментарии—
- 03Просмотры1,8 тыс.Пересылки—Реакции29Комментарии—
- 04Просмотры1,77 тыс.Пересылки—Реакции69Комментарии—
Новые посты
ደስ ላሰኝህ እቀናለሁ . . . በሕይወቴ ላከብርህ 🙌 ሆኖም ከቶ አልጠቀምኩህም 😔 ሁሌ ሳሳዝንህ . . .🥹 ይልቅ ብዙ አድክሜሃለሁ የትም እየቀረሁ 🙇♂️ ብዙም ስላላፈራሁ ኢየሱስ ከፍቶኝ አለቅሳለሁ 😥 ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ ወድሃለሁ @thedayofPentecost
Открыть в Telegramየሰጠኽን እንዳይወስደን 😭 አዝኖላቸው አምስቱን እንጀራ አምስት ሺ አድርጎ ካበላቸው በኃላ በንጋታው ሰጪውን ረስተው የተአምር እንጀራ ፍለጋ ኢየሱስን ይፈልጉት ጀመር ትናንት የተሰጣቸው እንጀራ በአንድ ቀን ከሰጪው ወሰዳቸው ዛሬስ እኛን ምን ይሆን የወሰደን ተጠቀሙበት ብሎ የሰጠን ገንዘብ ወይስ አገልግሉበት ብሎ የሰጠን መድረክ ? የቱ ይሆን ? አሁን ላይ ሰይጣን ከወሰደብን ነገር ይልቅ ትናንት ከጌታ ተቀብለነው ዛሬ ላይ እኛን የወሰደን ነገር ይበልጣል። ሰለሞን ጥበብን ፣ ሳምሶን ሀይልን ፣ ይሁዳ ደግሞ ደቀ-መዝሙርነት የተቀበሉት ከጌታ ነበር ነገር ግን ሁሉም የተሰጣቸውን ነገር እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው ባለማወቃቸው ምክንያት ኃላ ላይ የተሰጣቸው ስጦታ ከሰጪ እንደበለጠባቸው መጽሐፍ ይነግረናል፤ እናንተ ቤት ግን ሰጪው ንጉስ ይሁን🔥 @thedayofPentecost @thedayofPentecost
Открыть в Telegramትናንት ላይ የናንተ የሆነ ዛሬ ላይ ግን በህይወታቹ ውስጥ ያጣቹት ነገር የለም ? እስኪ ጊዜ ወስዳቹ check ለማረግ ሞክሩ ፤ በተለይ ደግሞ ከ spirituality አንፃር ... ምናልባት የፀሎት ህይወታቹ ፣ ስብዕናቹ ፣ ህልሞቻቹን check አድርጓቸው። አሁን አሁን ጊዜው በራሱ በብዙ ነገሮች ላይ busy አድርጎን እንኳን ያጣነውን ያለንን ነገር እንኳን በቅጡ እንዳናውቀው አድርጎናል፤ በዚህም ምክንያት የብዙ ሰዎች ህይወት ከሆነ ጊዜ በኃላ በጥላት ምርኮ ውስጥ እንዳለ አስባለሁ፤ ነገር ግን ምንም ያህል ብዙዎቻችን ትናንት ላይ የነበሩን ነገሮች በራሳችን ድካም ምክንያት ብናጣቸውም የምናመልከው አምላክ ግን ዛሬም ልጆቹን የሚያድስ አምላክ ወይም ' El HaShav ' መሆኑን ማወቅ አለብን ። ' El HaShav ' ማለት የተሰበረውን የሚጠግን የጠፋውን የሚመልስ የደከመውን የሚያበረታ አዲስ ሕይወትና ተስፋ የሚሰጥ አምላክ ማለት ነው ። እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው 🙌🏼 @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Открыть в Telegramእንግዳዬ 🥺 ሰሞኑን በጣም ስሰማው የቆየሁት መዝሙር ነው ፤ ከልባቹ ስሙት። @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Открыть в Telegramይቅርታ አድርጉልኝ 😊 almost ሁለት ሳምንት ሊሆነኝ ነው መልዕክቶችን ከለቀኩላቹ 🤭 so , Sorry በጣም የተወደዳቹ ፤ አንዳንድ ነገሮች ስላልተመቻቹልኝ ነው የጠፋሁት ምንም ቢሆን ግን ለእናንተ ጊዜ ማጣት አልነበረብኝም፤ ተፀፅቻለሁ በእውነት 😔 ይቅልታ ይደረግልኝ🙏 ይቅርታ እንደተደረገልኝ ተስፍ በማድረግ ከጌታ ጋር እንደ ቀድሞ ለመሆን እሞክራለሁ ። ጌታ ድራሻቹን ይባልክልኝ እወዳቿለሁ 🤗
Открыть в Telegramእንደዚህ የምታደርጉ ሰዎች ግን አድቡ 😊 በየቀኑ በየ Social media ው ምንም ቁም ነገር ለሌላቸው ነገሮች የቀናቹን 6 እና 7 ሰዓታት ስልካቹ ላይ ከቆያቹ በኋላ ራሳቹን መስሚያ ጥቂት ጊዜ ስታገኙ ደግሞ " ወይኔ መንፈሳዊ ህይወቴ እኮ ደከመብኝ ፣ እንደ ዱሮም መፀለይ አቁሚያለው " የምትሉ ልጆች ግን አድቡ ☺️ የውላቹ የተወደዳቹ እናንተ በየ ቀኑ እንደ ቀላል እያያቿቸው የምታደርጓቸው ነገሮች የእናንተ መንፈሳዊ ህይወት የማድከምም የማጠንከርም አቅም እንዳላቸው ማወቅ አለባቹ... ቀኑን በሙሉ በመንፈስ እንዳትሆኑ በሚያደርጓቹ ሁኔታዎች ተከባቹ ቆይ እንዴት ነው ከጌታ ጋር ጊዜ ማሳለፍ የምትችሉት ? በፍፁም አትችሉም ! ሲጀመር ደግሞ የምታዩአቸው ቀልዶች ይሁኑ ሌሎች የማይጠቅሟቹ ነገሮች ሌሎች የማይጠቅሟቹን ነገሮችን እንጂ ፀሎትን ወደናንተ የመሳብ አቅም የላቸውም፤ ለዚህ ነው ውሏቹን ቃሉን እንድታጠኑና እንድትፀልዩ በሚያደርጓቹ ነገሮች መካከል ማድረግ ያለባቹ። @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Открыть в Telegram🎙️ ልታዘዝህ እወዳለሁ ከዚህ ከግርግር አለም ፣ ድምፅህ ከሌለበት ጫጫታ መካከል ወጥተን ዛሬም ልንሰማህ እንደገና የምትለንን ልናደርግልህ እንወዳለን ጌታ ሆይ 🙏 እንታዘዝልሃለን @thedayofPentecost @thedayofPentecost
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Isaiah 48 Apologetics@thetriuneРелигия7,19 тыс.
Galmee Seenaa Qulqulloota!@qulqullootaРелигия7,19 тыс.
✎ 𝐒𝐄𝐘𝐅𝐀𝐥-𝐈𝐒𝐋𝐀𝐌 🇵🇸@seyfal_islaamРелигия7,35 тыс.
"ቃለ እግዚአብሔር "@kaleegziabeherРелигия6,83 тыс.
ኢስላማዊ ግጥም@abdul_fettahРелигия7,57 тыс.
ራዕይ ዮሐንስ 20 በልዩ ልዩ የዓለም ቋንቋዎች መልዕክቱን የሚያገኙበት@rayyohanes20Религия6,49 тыс.
Daily Injera@dailyinjeraofficialРелигия7,81 тыс.
KENNAA@kennaapostРелигия6,35 тыс.