ቁርአንን ለመሀፈዝ በሚደረግ ጉዞ ወቅት ያ ሰው በዚህ ጉዞው ላይ ይታገስ አይታገስ ሊታይ ተብሎና ልቡም በጉዞው ላይ እውነተኛ መሆኑንና አለመሆኑን ለማየት አንዳንድ ጊዜ መፈተኑ የማይቀር ነው። ያለብህ ነገር ቢኖር መታገስ እና በትዕግሥት መጽናት ብቻ ነው! ለመሰናክሎች እጅ አትስጥ ሞክር እና ጥረት አድርግ ነገ በአላህ ኃይልና ችሎታ የድካምህን ፍሬ ታያለህ በቁርአን ተክነው የምታያቸው ሁሉ አስቀድመው ተሰናክለዋል (አልተሳካላቸውም ነበር) ከትዕግሥት በኋላ ግን ተሳክቶላቸዋል 🌟🌾።
Open in Telegram
ቁርአን ያማረ አፅናኝ👇
👇ይህ ቻናል 👇 ቁርአንና ስለ ቁርአን ብቻ ሚለቀቅበት ነው። ቁርአንን አጥብቃችሁ ያዙ በአላህ ይሁንብኝ ቁርአን ለተራቡ ነፍሶች ሁሉ ምግብ እና መርኪያ ነው።
Subscribers, 30 days
Nov 28 – Nov 290 (0%)
Show as table
| Date | Subscribers |
|---|---|
| Nov 28, 2026 | 5,122 |
| Nov 29, 2026 | 5,122 |
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 30, 2026 | 3,130 |
| Nov 28, 2026 | 443 |
Most viewed this month
- 01Views3.13KForwards—Reactions75Comments—
- 02Views482Forwards—Reactions16Comments—
- 03Views404Forwards—Reactions23Comments—
Latest posts
ቁርአን የመማሪያ ሐለቃ (ስብስብ ቦታዎች) ላይ ያለው ጉዞ ከአንተም ጋር ሆነ ያለ አንተ እንደሚቀጥል ያስተምሩሃል አንተ ስትቋረጥ ጓደኞችህ ይቀጥሉና ከግብ ይደርሳሉ አንተ ግራ ተጋብተህ ቦታህ ላይ ቆመህ ሳለህ እነሱ ግን ቀድመውህ ሄደው ይገኛሉ❕ አብሽር እርምጃዎችህ ቢሰናከሉም በአንካሳነትህም በስብራትህም ቢሆን ተጓዝ ዋናው ነገር ምንም ቢያስከፍልህ በመንገዱ ጠርዝ ላይ ተመልካች ሆነህ አለመቆምህ ነው. እስቲ አስበው ቂርአን የሀፈዝክ ሆነህ የፈለከው ቦታ.. በፈለከው ጊዜ ታነባለህ!
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 172 |
| 9 h | 482 |
- After 1 hour172
- Total to date482
ከልብ የሆነ ምክር ቁርአን መሀፈዝ ለፈለገ ሁሉ 1⃣መጠኑን ቀንስ 2⃣መደጋገምን አብዛ 3⃣ቀጣይነቱ ላይ ጠንክረህ ያዝ 4⃣አላህን መህረት መጠየቅን አዘውትር ወንጀልን ቀንስ 5⃣መልካም ጓደኞችን ተጎዳኝ
Open in Telegram☀️ኢብኑ ተይሚያ رحمه الله "ቁርአንን ማዳመጥ በሰውነት ላይ የሚመሰገኑ(የሚፈለጉ)ተጽዕኖዎችን ያሳድራል፤ልብ ለአላህ እንድትተናነስ እና አይንም እንድታነባ ያደርጋል" ይላሉ
Open in Telegramመልካሙ ከመጥፎው ጠቃሚው ከጎጂው የማይለይበት ምንም የማይታይ ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ነበርን....አይታየንም ነበር…እየኖርንም አልነበረም ……ከዚያ ግን የቁርአን ብርሃን መጣ እና ሁሉንም ቀየረው …ጨለማው ላይ ውብ ብርሃን አበራበት…ቀልባችን ላይ ህይወት ዘራበት አላህ ብርሃን ከሆነው ቃሉ መቼም አይለየን…በዱንያ የምንተነፍሳት የመጨረሻ እስትንፋሳችን ድረስ ከሱ የማንለይ ጽኑ የቁርአን ጓደኞች ያድርገን
Open in Telegram☀️ቁርአንን መሃፈዝ ለፈለገ አጠር ያለች ምክር.... ❉ የሚተሃፈዘውን መጠን ቀንስ ❉ መደጋገምን አብዛ ❉ ቀጣይነት መኖር ላይ ትኩረት አድርግ ❉ ኢስቲጝፋርን አብዛ ❉ ወንጀሎችን ቀንስ ❉ ደጋጎችን ተጎዳኝ وبالله التوفيق
Open in Telegram✨ቁርአን መሃፈዝ ላይ እና ኢልምን መፈለግ ላይ የሚያግዝ ትልቁ ነገር ወንጀሎችን መራቅ ነው ኢብኑ መስኡድ رضي الله عنه እንዲህ ይላሉ "አንድ ሰው የተማረውን አሊያም የሃፈዘውን ነገር በሰራው ወንጀል ምክንያት ይረሳል" የአላህን ትዕዛዝ የተጻረረ አሊያም ያመጸ ሰው በአመጹ እና ድንበርን በተላለፈበት መጠን ልክ የሃፈዘውን ይረሳል! ማሊክ ኢብኑ ዲናር رحمه الله ቁርአንን እየቀሩ አንዲት ቃልን ከጣሉ አሊያም ከተሳሳቱ "በገዛ ወንጀሌ ነው! በገዛ ወንጀሌ ነው! አላህ ባሪያውን የሚበድል አይደለም" ይሉ ነበር
Open in Telegramተከታታ ቲላዋ ረጋ ባለ አቀራር በተለይ ለጀማሪዎች ይጠቅማቹሀል ሱረቱ አልነህል ካለፈው የቀጠለ ሁለት ሰፍሀ 🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ) 👉 ቁርአን ያማረ አፅናኝ‼ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/quran_yamare_atsnagn
Open in TelegramConnections
Similar channels
ነገረ ወንጌላውያን@negere_evangelicalReligion5.13K
Ethiopian Orthodoxs Daily@ethiopianorthodoxsReligion5.13K
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹@ortodox_27Religion5.06K
ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት: Ethio Icons@ethioiconsReligion5.05K
ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ™@islamic_question7Religion5.03K
Melhik Podcast - መልህቅ ፖድካስት@melhikpodcastReligion5.29K
LIGHT@light_keyReligion4.95K
ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል@yeilmkaznaReligion4.95K