Account
ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Username
@yeilmkazna
Category
Religion
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers4,940
Avg views per post, 7d—last 7 days
ERR10.25%30-day average

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 1, 2026794
Nov 6, 2026523
Nov 10, 2026586
Nov 12, 2026512
Nov 13, 2026506
Nov 17, 2026312

Most viewed this month

  1. 01

    🎁 የነህው ኮርስ ምዝገባ ተጀመረ 📮 የአረብኛ ንግግርንም ሆነ ጽሁፍን በቀላሉ ለመረዳት በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ (ነሕው) በአጭር ጊዜ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓❓❓ እንግዲያውስ ጁድ አካዳሚ በደረጃ 1 እና በደረጃ 2 ቀላልና አጭር የነህው ኮርስ አዘጋጅቶሎታል🎁 👤 ኮርሱን የሚሰጠው:- ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን 🌐 የሚሰጥበት ሁኔታ:- በGoogle Meet App 📆 የሚጀመርበት ጊዜ:- ህዳር 7/2019 📆 የሚሰጥበት ጊዜ:- በሳምንት ለ5 ቀናት ከሰኞ - ጁሙዓ 1️⃣ ለጀማሪ / ደረጃ 1 👉 መስፈርት: ከዚህ በፊት የተወሰኑ ኪታቦችን የቀሩ (በማንኛውም ዘርፍ) 🗓 ኮርሱ የሚሰጠው:- ለ30 ቀናት (1 ወር ተኩል) ⏰ የሚሰጥበት ሰአት:- ማታ ከ3:00 - 4:00 ወይም ጧት ከ1:00 - 2:00 💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ:1000 ብር ብቻ 2️⃣ ለመካከለኛ / ደረጃ2 👉 መስፈርት: ከዚህ በፊት የነህው ኪታብ ቀርቶ የሚያውቅ 🗓 ኮርሱ የሚሰጠው:- ለ45 ቀናት (2 ወር) ⏰ የሚሰጥበት ሰአት:- ጧት ከ12:00 - 1:00 ማታ ከ4:00 - 5:00 💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ:-1500 ብር ብቻ ⏰ የምዝገባ ጊዜ:  ከጥቅምት 15 - ህዳር 5/2019 ድረስ ብቻ 📜 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ 📥 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ0935270496 ደውለው ያናግሩን! 🎁ይህ ዕድል ሊያመልጥዎ አይገባም🏃🚨 📢ላልሰሙ ወንድምና እህቶችም ያድርሱላቸው👆 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

    Photo
    Views794
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  2. 02

    🎓 🎉 ✨ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ 🎓✨🎉🎓✨🎉🎓✨🎉🎓✨🎉 ላለፉት 45 ቀናት በJud Academy ሲሰጥ የቆየው የደረጃ 2 (መካከለኛ ደረጃ) የነህው ኮርስ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ‼️አልሀምዱሊላህ በርካታ ወንድምና እህቶች ከተለያዩ የአለማችን ክፍል ሆነው ሲከታተሉት የቆዩት ኮርስ በዛሬው እለት ህዳር 1/2019 የተጠናቀቀ ሲሆን በቆይታቸውም 📚 النحو الميسر የተሰኘውን ወሳኝና ምርጥ የነህው ኪታብ ከሰፊ ትንተና እና ከበርካታ መልመጃዎች ጋር በመማር ክህሎቶቸውን ያዳበሩበትና ደስ የሚል ቆይታ ያሳለፉበት ነበር፡፡ ይህን ኮርስ ከተጀመረ አንስቶ  እስኪጠናቀቅ ድረስ በቋሚነት በመከታተል ኮርሱን ያጠናቀቁትን ውድ ተማሪዎቻችንን 🎊🎉🎊🎉🎊🎉 እንኳን ለዚህ አበቃችሁ፣ እንኳን ደስ አላችሁ🌹🌹🌹 እያልን አሏህ እውቀታችሁን በረካ እንዲያደርግላችሁና ባወቃችሁትም የምትስሩ እንዲያደርጋችሁ እንዲሁም ጠቃሚ እውቀትን እንዲጨርላችሁ አሏህን እየተማጸንን የተማራችሁትን በመከለስ፣ ያገኛችሁንት ክህሎት በማዳበርና በኢልም ላይ በመበርታት እንድትጸኑ አደራ እንላለን፡፡ ቀጣይ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል፣ ፍጠኑ📢 ✍️ ሙሀመድ ሀሰን 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

    Photo
    Views586
    Forwards—
    Reactions2
    Comments—
  3. 03
    Views523
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04
    Views512
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—

Latest posts

#3732Photo

Open in Telegram
Views586+16%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#3730Photo

🎁 የነህው ኮርስ ምዝገባ ተጀመረ 📮 የአረብኛ ንግግርንም ሆነ ጽሁፍን በቀላሉ ለመረዳት በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ (ነሕው) በአጭር ጊዜ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓❓❓ እንግዲያውስ ጁድ አካዳሚ በደረጃ 1 እና በደረጃ 2 ቀላልና አጭር የነህው ኮርስ አዘጋጅቶሎታል🎁 👤 ኮርሱን የሚሰጠው:- ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን 🌐 የሚሰጥበት ሁኔታ:- በGoogle Meet App 📆 የሚጀመርበት ጊዜ:- ህዳር 7/2019 📆 የሚሰጥበት ጊዜ:- በሳምንት ለ5 ቀናት ከሰኞ - ጁሙዓ 1️⃣ ለጀማሪ / ደረጃ 1 👉 መስፈርት: ከዚህ በፊት የተወሰኑ ኪታቦችን የቀሩ (በማንኛውም ዘርፍ) 🗓 ኮርሱ የሚሰጠው:- ለ30 ቀናት (1 ወር ተኩል) ⏰ የሚሰጥበት ሰአት:- ማታ ከ3:00 - 4:00 ወይም ጧት ከ1:00 - 2:00 💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ:1000 ብር ብቻ 2️⃣ ለመካከለኛ / ደረጃ2 👉 መስፈርት: ከዚህ በፊት የነህው ኪታብ ቀርቶ የሚያውቅ 🗓 ኮርሱ የሚሰጠው:- ለ45 ቀናት (2 ወር) ⏰ የሚሰጥበት ሰአት:- ጧት ከ12:00 - 1:00 ማታ ከ4:00 - 5:00 💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ:-1500 ብር ብቻ ⏰ የምዝገባ ጊዜ:  ከጥቅምት 15 - ህዳር 5/2019 ድረስ ብቻ 📜 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ 📥 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ0935270496 ደውለው ያናግሩን! 🎁ይህ ዕድል ሊያመልጥዎ አይገባም🏃🚨 📢ላልሰሙ ወንድምና እህቶችም ያድርሱላቸው👆 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

Open in Telegram
Views794+57%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#3729Photo

Views826+63%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—

All posts

Connections