ጠያቂው፦ ማጣት ምን አስተማረህ? መልስ፦ እግዚአብሔር እንጂ ማግኘት እንደማያኖረኝ። 📖 ኦሪት ዘዳግም 8:3 ሰውም ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ነገር ሁሉ በሕይወት እንዲኖር እንጂ ሰው በእንጀራ ብቻ በሕይወት እንዳይኖር ያስታውቅህ ዘንድ #አስጨነቀህ፥ #አስራበህም፥ አንተም ያላወቅኸውን አባቶችህም ያላወቁትን መና አበላህ። @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Open in Telegram
LIGHT
ዓይን ስላለህ ብቻ አታይም፤ ማየት ትችል ዘንድ ብርሃን የግድ ያስፈልግኃል። ዓይን ኖሮህ ጨለማ ውስጥ ብትቀመጥ ማየት ታቆማለህ፤ ስለዚህ እንዳትሰናከል በብርሃን ተመላለስ። Telegram Channel Acc: 👉 @Light_key Personal Telegram Acc : 👉 @eyasu_Alemu Facebook Acc:👉https://www.facebook.com/eyasu.alemu.5494
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 30, 2026 | 351 |
| Nov 4, 2026 | 323 |
| Nov 10, 2026 | 253 |
| Nov 16, 2026 | 195 |
| Nov 27, 2026 | 50 |
Most viewed this month
- 01Views351Forwards—Reactions2Comments—
- 02Views323Forwards—Reactions4Comments—
- 03Views253Forwards—Reactions6Comments—
- 04Views195Forwards—Reactions7Comments—
Latest posts
ፀልየህ ከፎቅ ላይ ብትዘል ትፈጠፈጣለህ መርህ ተከተል፣ ፀሎት መርህ መጣሻ አቋራጭ መንገድ አይደለም። @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Open in Telegram#ጉዞ_እንደ_ተጀመረ_አይደረስም #እንደተዘራ_አይበቅልም እግዚአብሔር ዮሴፍን በ30 አመት ሊያነግሰው ሲፈልግ በ17 አመት እድሜው ጉዞ አስጀመረው። #እግዚአብሔርም_በሰባተኛው_ቀን_እንጂ_በአንደኛው_ቀን_አላረፈም process/ሂደት 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Open in Telegramመልክህን እንጂ ፍላጎትህን አትወልድም። የምትመስለው የጊዜ አጠቃቀምህን፣ ውሎህን፣ ልማድህን፣ አስተሳሰብህን፣ አቅጣጫህን እንጂ፣ ፍላጎትህን (ሕልምህን) አይደለም። #ሕልመኛ (#ተስፈኛ) #ብቻ_ሆነው_የቀሩ_ብዙ_አሉና @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Open in Telegramአለማደግ የመሞት ምልክት ነው። ምክንያቱም ህይወት ካለ እድገት አለ። @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Open in Telegram#ትኩረታችሁን_ከይሁዳ_ላይ_አንሱ አይንህ ሲበራ ይሁዳ መባ ሲሰርቅ አይተህ ከቤተክርስቲያን አትርቅም፣ 11ቅዱሳን እንዳሉ ይታይኃል ። በይሁዳ ልባችሁ አይውረድ (#መልካሙን_ተመልከቱ) @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Open in Telegramመድረሻዬን ያወቀ እግዚአብሔር፣ መንገዴ አይጠፋውም። @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Open in Telegram#የጓዳ_ታሪክ_የአደባባይ_ታሪክን_ይፅፋል ዳዊት በጎልያድ ፊት የእስራኤል ህዝብ ወክሎ የቆመው አስቀድሞ ለአባቱ በጎች ታምኖ ወክሎ በአንበሳ እና በድብ ፊት ስለቆመ ነው። @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Open in Telegram#ነገ_ማክሰኞ 🔥 እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Open in Telegram#ትዝብት Tiktok live ላይ ዘር ዝሩ ከሚሏችሁ ሰዎች ራሳችሁን ጠብቁ። የተወደዳችሁ አገልግሎት ገንዘብ ማትረፊያ የሆነበት ዘመን ላይ ነው ያለነው። በጣም ያሳዝናል 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Open in TelegramConnections
Similar channels
ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል@yeilmkaznaReligion4.94K
Fuad Mohammed@fuadorodurusReligion4.94K
AASTU-ECSF@aastuecsfReligion4.92K
@Book for all@bookforReligion4.87K
ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ™@islamic_question7Religion5.03K
ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት: Ethio Icons@ethioiconsReligion5.05K
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹@ortodox_27Religion5.06K
ሰዋስው ሚዲያ@sewaswmediaReligion4.82K