ቁርአንን ለመሀፈዝ በሚደረግ ጉዞ ወቅት ያ ሰው በዚህ ጉዞው ላይ ይታገስ አይታገስ ሊታይ ተብሎና ልቡም በጉዞው ላይ እውነተኛ መሆኑንና አለመሆኑን ለማየት አንዳንድ ጊዜ መፈተኑ የማይቀር ነው። ያለብህ ነገር ቢኖር መታገስ እና በትዕግሥት መጽናት ብቻ ነው! ለመሰናክሎች እጅ አትስጥ ሞክር እና ጥረት አድርግ ነገ በአላህ ኃይልና ችሎታ የድካምህን ፍሬ ታያለህ በቁርአን ተክነው የምታያቸው ሁሉ አስቀድመው ተሰናክለዋል (አልተሳካላቸውም ነበር) ከትዕግሥት በኋላ ግን ተሳክቶላቸዋል 🌟🌾።
Открыть в Telegram
ቁርአን ያማረ አፅናኝ👇
👇ይህ ቻናል 👇 ቁርአንና ስለ ቁርአን ብቻ ሚለቀቅበት ነው። ቁርአንን አጥብቃችሁ ያዙ በአላህ ይሁንብኝ ቁርአን ለተራቡ ነፍሶች ሁሉ ምግብ እና መርኪያ ነው።
Подписчики, 30 дней
28 нояб. – 29 нояб.0 (0%)
Показать таблицей
| Дата | Подписчики |
|---|---|
| 28 нояб. 2026 г. | 5 122 |
| 29 нояб. 2026 г. | 5 122 |
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 30 окт. 2026 г. | 3 130 |
| 28 нояб. 2026 г. | 443 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры3,13 тыс.Пересылки—Реакции75Комментарии—
- 02Просмотры482Пересылки—Реакции16Комментарии—
- 03Просмотры404Пересылки—Реакции23Комментарии—
Новые посты
ቁርአን የመማሪያ ሐለቃ (ስብስብ ቦታዎች) ላይ ያለው ጉዞ ከአንተም ጋር ሆነ ያለ አንተ እንደሚቀጥል ያስተምሩሃል አንተ ስትቋረጥ ጓደኞችህ ይቀጥሉና ከግብ ይደርሳሉ አንተ ግራ ተጋብተህ ቦታህ ላይ ቆመህ ሳለህ እነሱ ግን ቀድመውህ ሄደው ይገኛሉ❕ አብሽር እርምጃዎችህ ቢሰናከሉም በአንካሳነትህም በስብራትህም ቢሆን ተጓዝ ዋናው ነገር ምንም ቢያስከፍልህ በመንገዱ ጠርዝ ላይ ተመልካች ሆነህ አለመቆምህ ነው. እስቲ አስበው ቂርአን የሀፈዝክ ሆነህ የፈለከው ቦታ.. በፈለከው ጊዜ ታነባለህ!
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 2 ч | 172 |
| 9 ч | 482 |
- Через 1 час172
- Всего сейчас482
ከልብ የሆነ ምክር ቁርአን መሀፈዝ ለፈለገ ሁሉ 1⃣መጠኑን ቀንስ 2⃣መደጋገምን አብዛ 3⃣ቀጣይነቱ ላይ ጠንክረህ ያዝ 4⃣አላህን መህረት መጠየቅን አዘውትር ወንጀልን ቀንስ 5⃣መልካም ጓደኞችን ተጎዳኝ
Открыть в Telegram☀️ኢብኑ ተይሚያ رحمه الله "ቁርአንን ማዳመጥ በሰውነት ላይ የሚመሰገኑ(የሚፈለጉ)ተጽዕኖዎችን ያሳድራል፤ልብ ለአላህ እንድትተናነስ እና አይንም እንድታነባ ያደርጋል" ይላሉ
Открыть в Telegramመልካሙ ከመጥፎው ጠቃሚው ከጎጂው የማይለይበት ምንም የማይታይ ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ነበርን....አይታየንም ነበር…እየኖርንም አልነበረም ……ከዚያ ግን የቁርአን ብርሃን መጣ እና ሁሉንም ቀየረው …ጨለማው ላይ ውብ ብርሃን አበራበት…ቀልባችን ላይ ህይወት ዘራበት አላህ ብርሃን ከሆነው ቃሉ መቼም አይለየን…በዱንያ የምንተነፍሳት የመጨረሻ እስትንፋሳችን ድረስ ከሱ የማንለይ ጽኑ የቁርአን ጓደኞች ያድርገን
Открыть в Telegram☀️ቁርአንን መሃፈዝ ለፈለገ አጠር ያለች ምክር.... ❉ የሚተሃፈዘውን መጠን ቀንስ ❉ መደጋገምን አብዛ ❉ ቀጣይነት መኖር ላይ ትኩረት አድርግ ❉ ኢስቲጝፋርን አብዛ ❉ ወንጀሎችን ቀንስ ❉ ደጋጎችን ተጎዳኝ وبالله التوفيق
Открыть в Telegram✨ቁርአን መሃፈዝ ላይ እና ኢልምን መፈለግ ላይ የሚያግዝ ትልቁ ነገር ወንጀሎችን መራቅ ነው ኢብኑ መስኡድ رضي الله عنه እንዲህ ይላሉ "አንድ ሰው የተማረውን አሊያም የሃፈዘውን ነገር በሰራው ወንጀል ምክንያት ይረሳል" የአላህን ትዕዛዝ የተጻረረ አሊያም ያመጸ ሰው በአመጹ እና ድንበርን በተላለፈበት መጠን ልክ የሃፈዘውን ይረሳል! ማሊክ ኢብኑ ዲናር رحمه الله ቁርአንን እየቀሩ አንዲት ቃልን ከጣሉ አሊያም ከተሳሳቱ "በገዛ ወንጀሌ ነው! በገዛ ወንጀሌ ነው! አላህ ባሪያውን የሚበድል አይደለም" ይሉ ነበር
Открыть в Telegramተከታታ ቲላዋ ረጋ ባለ አቀራር በተለይ ለጀማሪዎች ይጠቅማቹሀል ሱረቱ አልነህል ካለፈው የቀጠለ ሁለት ሰፍሀ 🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ) 👉 ቁርአን ያማረ አፅናኝ‼ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/quran_yamare_atsnagn
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ነገረ ወንጌላውያን@negere_evangelicalРелигия5,13 тыс.
Ethiopian Orthodoxs Daily@ethiopianorthodoxsРелигия5,13 тыс.
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹@ortodox_27Религия5,06 тыс.
ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት: Ethio Icons@ethioiconsРелигия5,05 тыс.
ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ™@islamic_question7Религия5,03 тыс.
Melhik Podcast - መልህቅ ፖድካስት@melhikpodcastРелигия5,29 тыс.
LIGHT@light_keyРелигия4,95 тыс.
ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል@yeilmkaznaРелигия4,95 тыс.