ቁርአንን ለመሀፈዝ በሚደረግ ጉዞ ወቅት ያ ሰው በዚህ ጉዞው ላይ ይታገስ አይታገስ ሊታይ ተብሎና ልቡም በጉዞው ላይ እውነተኛ መሆኑንና አለመሆኑን ለማየት አንዳንድ ጊዜ መፈተኑ የማይቀር ነው። ያለብህ ነገር ቢኖር መታገስ እና በትዕግሥት መጽናት ብቻ ነው! ለመሰናክሎች እጅ አትስጥ ሞክር እና ጥረት አድርግ ነገ በአላህ ኃይልና ችሎታ የድካምህን ፍሬ ታያለህ በቁርአን ተክነው የምታያቸው ሁሉ አስቀድመው ተሰናክለዋል (አልተሳካላቸውም ነበር) ከትዕግሥት በኋላ ግን ተሳክቶላቸዋል 🌟🌾።
Open in TelegramPosts of ቁርአን ያማረ አፅናኝ👇
ቁርአን የመማሪያ ሐለቃ (ስብስብ ቦታዎች) ላይ ያለው ጉዞ ከአንተም ጋር ሆነ ያለ አንተ እንደሚቀጥል ያስተምሩሃል አንተ ስትቋረጥ ጓደኞችህ ይቀጥሉና ከግብ ይደርሳሉ አንተ ግራ ተጋብተህ ቦታህ ላይ ቆመህ ሳለህ እነሱ ግን ቀድመውህ ሄደው ይገኛሉ❕ አብሽር እርምጃዎችህ ቢሰናከሉም በአንካሳነትህም በስብራትህም ቢሆን ተጓዝ ዋናው ነገር ምንም ቢያስከፍልህ በመንገዱ ጠርዝ ላይ ተመልካች ሆነህ አለመቆምህ ነው. እስቲ አስበው ቂርአን የሀፈዝክ ሆነህ የፈለከው ቦታ.. በፈለከው ጊዜ ታነባለህ!
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 172 |
| 9 h | 482 |
- After 1 hour172
- Total to date482
ከልብ የሆነ ምክር ቁርአን መሀፈዝ ለፈለገ ሁሉ 1⃣መጠኑን ቀንስ 2⃣መደጋገምን አብዛ 3⃣ቀጣይነቱ ላይ ጠንክረህ ያዝ 4⃣አላህን መህረት መጠየቅን አዘውትር ወንጀልን ቀንስ 5⃣መልካም ጓደኞችን ተጎዳኝ
Open in Telegram☀️ኢብኑ ተይሚያ رحمه الله "ቁርአንን ማዳመጥ በሰውነት ላይ የሚመሰገኑ(የሚፈለጉ)ተጽዕኖዎችን ያሳድራል፤ልብ ለአላህ እንድትተናነስ እና አይንም እንድታነባ ያደርጋል" ይላሉ
Open in Telegramመልካሙ ከመጥፎው ጠቃሚው ከጎጂው የማይለይበት ምንም የማይታይ ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ነበርን....አይታየንም ነበር…እየኖርንም አልነበረም ……ከዚያ ግን የቁርአን ብርሃን መጣ እና ሁሉንም ቀየረው …ጨለማው ላይ ውብ ብርሃን አበራበት…ቀልባችን ላይ ህይወት ዘራበት አላህ ብርሃን ከሆነው ቃሉ መቼም አይለየን…በዱንያ የምንተነፍሳት የመጨረሻ እስትንፋሳችን ድረስ ከሱ የማንለይ ጽኑ የቁርአን ጓደኞች ያድርገን
Open in Telegram☀️ቁርአንን መሃፈዝ ለፈለገ አጠር ያለች ምክር.... ❉ የሚተሃፈዘውን መጠን ቀንስ ❉ መደጋገምን አብዛ ❉ ቀጣይነት መኖር ላይ ትኩረት አድርግ ❉ ኢስቲጝፋርን አብዛ ❉ ወንጀሎችን ቀንስ ❉ ደጋጎችን ተጎዳኝ وبالله التوفيق
Open in Telegram✨ቁርአን መሃፈዝ ላይ እና ኢልምን መፈለግ ላይ የሚያግዝ ትልቁ ነገር ወንጀሎችን መራቅ ነው ኢብኑ መስኡድ رضي الله عنه እንዲህ ይላሉ "አንድ ሰው የተማረውን አሊያም የሃፈዘውን ነገር በሰራው ወንጀል ምክንያት ይረሳል" የአላህን ትዕዛዝ የተጻረረ አሊያም ያመጸ ሰው በአመጹ እና ድንበርን በተላለፈበት መጠን ልክ የሃፈዘውን ይረሳል! ማሊክ ኢብኑ ዲናር رحمه الله ቁርአንን እየቀሩ አንዲት ቃልን ከጣሉ አሊያም ከተሳሳቱ "በገዛ ወንጀሌ ነው! በገዛ ወንጀሌ ነው! አላህ ባሪያውን የሚበድል አይደለም" ይሉ ነበር
Open in Telegramተከታታ ቲላዋ ረጋ ባለ አቀራር በተለይ ለጀማሪዎች ይጠቅማቹሀል ሱረቱ አልነህል ካለፈው የቀጠለ ሁለት ሰፍሀ 🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ) 👉 ቁርአን ያማረ አፅናኝ‼ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/quran_yamare_atsnagn
Open in Telegramኢብኑ ተይሚያ… رحمه الله "ቅናቻውን መንገድ መመራትን ፈልጎ ቁርአንን የከፈተ አላህ ከፈለገበት ደረጃ በላይ እስኪያደርሰው ድረስ እጁን ይይዘዋል" ይላሉ
Open in Telegramለቀልብ ሁነኛ መድሃኒት ቁርአንን ማድመጥ እና አንቀጾቹን ማስተንተን ነው ቁርአንን ማድመጥ የተበታተነ ልብን ይሰበስባል ከቁርአን ያገለለ ቀልብ ግን ምንኛ የከፋ ቀልብ ነው!? አላህ ይጠብቀን
Open in Telegramልጆቻችሁ ለቁርአን ያላችሁን ክብር እና ውዴታ እንዲያዩ አድርጓቸው…ቁርአንን አጥብቃችሁ መያዛችሁን አሳዩአቸው… ቁርአንን በሁሉም ሁኔታችሁ ስታዳምጡ እና ስታነቡት እንዲያዩአችሁ አድርጓቸው …ከቁርአን ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንዲያጠነክሩም አድርጓቸው ………ከዛ ቁርአን እንዴት አድርጎ እንደሚያሳድጋቸው እና እንደሚያስውባቸው ታያላችሁ!
Open in Telegramቁርአን የፍጡር ንግግር አይደለም፤ቁርአን የአላህ ቃል ነው፤ቁርአን አላህ ባሪያዎቹን ያናገረበት የእርሱ ክቡር ንግግር ነው። ታዲያ አንድ ባሪያ የጌታውን ንግግር የጌታውን መልዕክት እንዴት ችላ ሊል ይገባዋል ? የምትሃፍዙት እያንዳንዱ አንቀጽ የአላህ ንግግር መሆኑን ስታስቡ ቁርአን በልባችሁ ላይ ይተልቃል ለመሃፍዝ ያላችሁም ወኔም ይጨምራል።
Open in Telegramተከታታ ቲላዋ ረጋ ባለ አቀራር በተለይ ለጀማሪዎች ይጠቅማቹሀል ሱረቱ አልነህል ካለፈው የቀጠለ ሁለት ሰፍሀ 🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ) 👉 ቁርአን ያማረ አፅናኝ‼ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/quran_yamare_atsnagn
Open in Telegramተከታታ ቲላዋ ረጋ ባለ አቀራር በተለይ ለጀማሪዎች ይጠቅማቹሀል ሱረቱ አልነህል ካለፈው የቀጠለ ሁለት ሰፍሀ 🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ) 👉 ቁርአን ያማረ አፅናኝ‼ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/quran_yamare_atsnagn
Open in Telegramالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንዲህ👆 ያሉ ማስታወቂያዎች ቻናሉ ላይ አልፎ አልፎ እንደሚለቀቁ በውስጥ መስመር ተነግሮኝ ነው ማስታወቂያው እኔ የማለቀውና በእኔ ስልክ ላይ የማይታይ መሆኑ ጠቆም ላድርጋቹ እወዳለሁኝ።
Open in Telegram➡️ይህ ክስተት ከእለታት አንድ ቀን እውነት ይሆናል ሰዎች ሲከፋቸው ሲጨንቃቸው ለመፅናናትና ጭንቀታቸውን ለማስወገድ ብለው ቁርአንን ለማንበብ ሲከፍቱ ገፆቹ ሁሉ ከንግግር ውጪ ባዶ ሆኖም ያገኙታል።⁉ ⚡️ሌላ ቁርአንም አንስተው ለማንብብ ሲሞክሩ አሁንም በዚያው ተመሳሳይ ባዶ ሆኖ ያገኙታል ሁሉም ሰው ግራ በመጋባት ባግራሞት ይቆማሉ አስከትለውም ሀፍዞት የነበረው ሰው ዘንድ ሄደው ከሀፈዘውእንዲቀራላቸው ይጠይቁታል እሱም ምንም ነገር ማስታወስ ያቅተዋል ያኔ እንግዲህ ሰው ሁሉ ከምድር ላይ ቁርአን ሙሉ ለሙሉ እንደተነሳ ይገባዋለ። > ~*ቁርአንን አናኩርፍ*🫵🏻~ > *اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلوبنا*
Open in Telegramአል ሺንቂጢይ رحمه الله ቁርአን ዱንያም ላይ አኺራም ላይ ባለቤቱን አያዋርድም አንድ ባርያ ዱንያን ሲለይና በከፈኑ ተጠቅለሎ ለህድ ውስጥ ሲወርድና እስረኛ ሲሆን ቁርአን መጥቶ ያማልደዋል ይላሉ።
Open in Telegram