Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 123 |
| 4 h | 343 |
| 27 h | 628 |
- After 1 hour123
- After 6 hours343
- After 24 hours628
- Total to date628

የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት የካቲት 20 1970 ዓ·ም ተመሰረተ። መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ የሰ/ት/ቤታችንን የአገልግሎት እንቅስቃሴ፣ የቤተ-ክርስቲያን መረጃዎችን የምንለቅበት የቴሌግራም ገፃችን ነው። ይቀላቀሉን👉 https://t.me/EwketBirhan ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት 👉 @EwketBirhan24 ይላኩልን +251964013892
Nov 27 – Nov 28+6 (+0.2%)
| Date | Subscribers |
|---|---|
| Nov 27, 2026 | 3,554 |
| Nov 28, 2026 | 3,560 |
By publication day
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 6, 2026 | 1,300 |
| Nov 7, 2026 | 1,812 |
| Nov 8, 2026 | 1,340 |
| Nov 9, 2026 | 1,730 |
| Nov 11, 2026 | 2,600 |
| Nov 18, 2026 | 2,360 |
| Nov 23, 2026 | 1,012 |
| Nov 24, 2026 | 844 |
| Nov 25, 2026 | 656 |
| Nov 26, 2026 | 670 |
| Nov 27, 2026 | 604 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 123 |
| 4 h | 343 |
| 27 h | 628 |
የደረጃ 1 ተተኪ መምህራን ሥልጠናምዝገባ ለደረጃ አንድ ተተኪ መምህራን የመመልመያ መስፈርቶች!👇👇👇 1. በአለማዊ ትምህርቱ አስረኛ ክፍል የጨረሰ 2. በሰ/ት/ቤት የካልዓይ ወይም የ8ኛ ክፍል የጨረሰ:: 3. ቅዳሜ እና እሁድ ከ 8-11 ሠአት ትምህርት፣ አገልግሎት፣ ሥራ፣ የሌለው 4. ትምህርቱን ሲጨርስ ለማገልገል ፍቃደኛ የሆነ እና አንደበተ ርቱዕ የሆነ። 5. ፀባዩ እና መንፈሳዊነቱ በሰንበት ትምህርት ቤቱ የተመከረለት። 6. ሁለቱንም ፆታ (ወንድ እና ሴት) 7. የመግቢያ ፈተናውን ከ75% በላይ የሚያመጣ። ለመመዝገብ ፡ 0920054286 ላይ በአስቸኳይ ቴክስት ሜሴጅ ብቻ ይላኩ። አዘጋጅ ፡ ማህበረ ቅዱሳን
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 232 |
| 5 h | 381 |
| 28 h | 579 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 206 |
| 26 h | 731 |
"ለሰንበት ትምህርት ቤት አባላት በሙሉ ማስታወቂያ ስራ መስራት ለሚፈልግ ስልጠና ስለሚሰጥ ፍላጎቱ ያላችሁ ልጆች እንድት መዘገቡ" በ 0964013892 በቴሌግራም ቻናል ኢንቦክስ አርጉልን። " @EwketBirhan24
Open in Telegramታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ታህሳስ 19 ቀን የሚከበረውን የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አስመልክቶ ወደ ደብረ ኃይል ቁልቢ ቅዱስገብርኤል ገዳም ምዝገባ ጀምረናል። ለበለጠ መረጃ +251913498421 +251934505253 ይደውሉ። አዘጋጅ፦ እውቀት ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ጉዞ ክፍል
Open in Telegramየበጎ አድራጎት ክፍል እሁድ ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከቅዳሴ በኋላ ወደ መቄዶንያ የአረጋውያን መርጃ ማዕከል ጉዞ አዘጋጅቷል። እርሶም በጉዞው ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ እየጋበዝን በእለቱ በምግባረ ሰናይ የተሰበሰበውን ልብስ ይዘን ስለምንሄድ በምትችሉበት ቀን ጉዞ ክፍል አጠገብ ያለው ልብስ ማስቀመጫ ክፍል በመሄድ ልብስ በመምረጥ እንድታግዙን በማክበር እንጠይቃለን። የሚያስፈልጉ ነገሮች የልብስ፣ የገላ እና የእቃ ሳሙና ማንኛውንም ሳሙና ብቻ ይዛችሁ መምጣት ይቻላል “ትራንስፖርት በነፃ ነው”
Open in Telegramየማጽናኛ_መርኃግብር የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው ወንድማችን አሚናዳብ ወንድም ዕረፍት ምክንያት በማድረግ ነገ ማክሰኞ ህዳር 15/ 2019 ዓ.ም የማጽናኛ መርኃ ግብር 12:00 ሰዓት በቤቱ የሚደረግ ይሆናል። ስለሆነም ቤ/ክ ተገናኝተን እንሄዳለን። ሰዓት ይከበር! አድራሻ፦ ኳስ ሜዳ ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እንመኛለን! እውቀት ብርሃን ሰንበት ት/ቤት
Open in Telegramምዕመናን የደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራልን የልማት ስፈራዎች በማገዝ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ፡፡ የደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ግቢውን የማስዋብና ለስብከተ ወንጌል እና ልዩልዩ ሀይማኖታዊ መርሀግብሮች ምቹ የማድረግ ስራ ለማከናወን የሚያስችል የልማት ስራ ህዳር2 ቀን 2019 ዓ.ም ተጀምሯል፡፡ የልማት ስራውን ያስጀመሩት የካቴድራሉ ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ተክለብርሃን ደስታ እንዳስታወቁት የልማት ስራው የካቴድራሉን አጥር ማጠር፡ የመሬት ንጣፍ ስራ፡ ተጨማሪ የመብራት መስመር ዝርጋታ፡ የምእመናን መቀመጫ ስፍራዎች እና የመኪና ማቆምያ ስፍራ ግንባታን ያካተተ ነው፡፡ ይህ የልማት ስራ ምእመናን የተለያዩ አገልግሎቶችን በምቹ ሁኔታ እንዲካፈሉ አሰተዋፅኦ እንደሚኖረውም ገልፀዋል፡፡ ምእመናን የልማት ስራውን በሚችሉት መንገድ በመደገፍ የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድም ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡
Open in Telegram
ፎቶ እውቀት ብርሃን 📸@photoewketbirhanReligion1.36K
የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /GC_GG@gc_gibigubaeReligion3.53K
አብሰራ ገብርኤል ለማርያም@enatachn_mareyamReligion3.59K
AS-HABULE YEMINE@ashabuleyamineReligion3.49K
BibleProject - Amharic/አማርኛ@bibleprojectamharicReligion3.45K
Tiriyachen | ጥሪያችን@tiriyachenReligion3.69K
ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት@frehaymanotssReligion3.43K
www.zemaryhawaz.com #zemarihawaz #ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ #zemari hawaz tegegn@hawaztegegnReligion3.71K