Account
ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

በብ/ዓ/ቅ/ጴጥሮስ ወጳውሎስ እና ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው

Username
@frehaymanotss
Category
Religion
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers3,431
Avg views per post, 7d530−24.3% vs prev 7d
ERR15.44%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 20, 2026703
Nov 21, 2026699
Nov 22, 2026874
Nov 24, 2026688
Nov 25, 2026692
Nov 26, 2026461
Nov 27, 2026512
Nov 28, 2026264

Most viewed this month

  1. 01
    Views951
    Forwards—
    Reactions9
    Comments—
  2. 02

    ኅዳር ፲፫     እልፍ አእላፋት መላእክት እግዚአብሔር ቅዱሳን መላእክትን ሲፈጥራቸው በነገድ መቶ (100) በክፍለ ነገድ አሥር (10) አድርጓቸዋል። አቀማመጣቸውንም በ3 ሰማያትና በ10 ከተሞች (ዓለማት) አድርጎል። መላእክት ያሉባቸው ከተሞች ከታች ወደ ላይ "ኤረር ፥ ራማና ኢዮር" ይባላሉ። አሥሩ ክፍለ ነገድ ደግሞ ከነ አለቆቻቸው ይህንን ይመስላሉ፦ ፩. አጋዕዝት (የቀድሞ አለቃቸው ሳጥናኤል አሁን የተረፉት በቅዱስ ሚካኤል ሥር ናቸው) ፪. ኪሩቤል (አለቃቸው ኪሩብ) ፫. ሱራፌል (አለቃቸው ሱራፊ) ፬. ኃይላት   (አለቃቸው ሚካኤል) ፭. አርባብ   (አለቃቸው ገብርኤል) ፮. መናብርት(አለቃቸው ሩፋኤል) ፯. ሥልጣናት (አለቃቸው ሱርያል) ፰. መኳንንት  (አለቃቸው ሰዳካኤል) ፱. ሊቃናት    (አለቃቸው ሰላታኤል) ፲. መላእክት(አለቃቸው አናንኤል) ናቸው። ከእነዚህም ፣ አጋዕዝት ፣ ኪሩቤል ፣ ሱራፌልና ኃይላት መኖሪያቸው በኢዮር (በ3ኛው ሰማይ) ነው። አርባብ ፤ መናብርትና ሥልጣናት ቤታቸው ራማ (2ኛው ሰማይ) ነው። መኳንንት፣ ሊቃናትና፣ መላእክት ደግሞ የሚኖሩት በኤረር (በ1ኛው) ሰማይ ነው። መላእክት ተፈጥሯቸው እምኀበ አልቦ ኀበቦ ነው። አይራቡም ፥ አይጠሙም ፥ አይዋለዱም ፥ አይሞቱም። ተፈጥሯቸውም ረቂቅ ነው። ተግባራቸውም ዘወትር "ቅዱስ ቅዱስ  ቅዱስ" እያሉ ፈጣሪያቸውን ማመስገን ነው። ምግባቸውም ይሄው ነው። ዕረፍት ብሎ ነገርን አያውቁም። "አኮቴቶሙ ዕረፍቶሙ ፥ ወዕረፍቶሙ አኮቴቶሙ" እንዲል። በተጨማሪም መልአክ ማለት ተላላኪ (አገልጋይ) ነውና ከፈጣሪ ወደ ሰው ልጆች ለምሕረትም ለመዓትም ይላካሉ። ምሕረትን ያወርዳሉ ልመናን ያሳርጋሉ  ቅጡ ሲባሉም ይቀጣሉ ሥነ ፍጥረት (አራቱ ወቅቶች) እንዳይዛቡ ይጠብቃሉ። ዘወትርም ስለ ሰው ልጆች ይማልዳሉ (ዘካ. 1:12) ምሥጢርን ይገልጣሉ (ዳን. 9:21)ይረዳሉ (ኢያ. 5:13) እንዳንሰናከል ይጠብቃሉ (መዝ. 90:11) ያድናሉ (መዝ. 33:7)ስግደት ይገባቸዋል (መሳ. 13:20, ኢያ. 5:13, ራዕ. 22:8) በፍርድ ቀንም ኃጥአንን ከጻድቃን ይለያሉ (ማቴ. 25:31) በአጠቃላይ ለሰው ልጆች ሕይወትና ድኅነት ሲባል ከፈጣሪያቸው የተሰጣቸውን ትዕዛዝ ሲጠብቁና ፈቃዱን ሲፈጽሙ ይኖራሉ።         እልፍ አእላፋት ይህ ዕለት በሊቃውንት አንደበት "እልፍ አእላፋት" እየተባለ ይጠራል። በሃይማኖት ፥ በተልእኮትና በምስጋና የሚኖሩ 99ኙ ነገደ መላእክት በአንድ ላይ የሚከብሩበት ቀን ነው። ኅዳር 13 ቀን ዓመታዊ በዓላቸው ነው በየወሩ ደግሞ በ13 ወርሐዊ በዓላቸው መሆኑን ያሳያልና ዘወትር ልናስባቸው ይገባል። ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱሳን መላእክትን በስምና በማዕረግ እንደሚነግረን ሁሉ በማኅበር (በትዕይንት) አገልግሎታቸውም ይነግረናል:: ለምሳሌ:- ያዕቆብ በረዥም መሰላል ሲወጡና ሲወርዱ ተመልክቷል (ዘፍ. 28:12)። ኤልሳዕ ለግያዝ አሳይቶታል (2ነገ. 6:17)።ዳንኤል ተመልክቷል (ዳን. 7:10)።በልደት ጊዜ በዝማሬ መገለጣቸውን ቅዱስ ሉቃስ ጽፏል(ሉቃ. 2:13) ዮሐንስ በራዕዩ አይቷቸዋል (ራዕይ.5:11) ከዚህም በላይ በብዙ የመጻሕፍት ክፍል ተጠቅሰዋል። ቅዱሳን መላእክተ ብርሃን  መንፈሳውያን ፥ ሰባሕያን ፥ መዘምራን ፥ መተንብላን (አማላጆች) ተብለውም ይጠራሉና ያስቡን ዘንድ ልናስባቸው ይገባል:: #ፍሬ_ሃይማኖት_ሚዲያ

    Text
    Views894
    Forwards—
    Reactions5
    Comments—
  3. 03

    No text

    Photo
    Views837
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04

    No text

    Photo
    Views815
    Forwards—
    Reactions1
    Comments—

Latest posts

#5490Photo
Views240−59%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h223
5 h236
7 h240
  1. After 6 hours236
  2. Total to date240
#5489Poll
Views276−53%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
5 h242
8 h276
  1. After 6 hours242
  2. Total to date276
#5488Poll
Views278−52%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
5 h245
8 h278
  1. After 6 hours245
  2. Total to date278
#5487Poll
Views269−54%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
5 h238
8 h269
  1. After 6 hours238
  2. Total to date269
#5486Poll
Views261−55%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
5 h233
8 h261
  1. After 6 hours233
  2. Total to date261
#5485Poll
Views265−54%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
5 h237
8 h265
  1. After 6 hours237
  2. Total to date265
#5484Text
Views264−55%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
5 h237
8 h264
  1. After 6 hours237
  2. Total to date264
#5483Photo
Views512−12%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h153
26 h512
  1. After 24 hours512
  2. Total to date512
#5482Photo
Views459−21%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
10 h227
28 h459
  1. After 24 hours459
  2. Total to date459
#5481Link preview
Views463−20%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
17 h402
24 h463
  1. After 24 hours463
  2. Total to date463

All posts

Connections