📣🏃🌐🌐🌐 https://Youthsummit2026.org በFamily Watch International የሚካኼደውን ዓለም ዐቀፍ የወጣቶች ኮንፍረንስ በመታደም እና ሥልጠና በመውሰድ ሰርተፍኬት አግኙ። እኔ ተመዝግቤያለሁ ሌሎቻችሁም ዌብሳይቱ ውስጥ በመግባት ፈጥናችሁ በመመዝገብ ይኼንን የማይገኝ ዕድል ተጠቀሙ። ስትመዘገቡ ደግሞ በግሩፑ ላይ «done» እያላችሁ መላክ እንዳትረሱ።📢
Open in TelegramSexual purity
For God hath not called us unto uncleanness, but unto holiness. 1Thessalonians 4:7 ለርኵሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና። 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4 : 7
Latest posts
በምድር ላይ ትልቁ ውድቀት ለክብር ተጠርቶ በውርደት መኖር ነው። ወሲባዊ ርኲሰት የሚያደርገው ይኽንን ነው። የሕይወት ዓላማንና ዐቅምን ነጥቆ፣ በትርጒም የለሽ ሕይወት እና በጥፋተኝነት ስሜት ውስጥ በመዝፈቅ፣ በማይቆም የውርደት አዙሪት ውስጥ እንድንዳክር ያደርጋል። 📚የኅሩያን ሕይወት (ምዕራፍ 8)
Open in TelegramForwarded from Purity Matters🇪🇹
12. ክርስቲያናዊ የማማከር መንገዶች (Christian Counseling) 📖 ማጠቃለያ፦ የተሰበሩትን ለመደገፍና የተጨነቁትን በቃሉና በሥነ-ልቦና እውቀት ለማማከር ለሚፈልጉ መሪዎች፣ ወላጆችና አማካሪዎች የተዘጋጀ፣ በተግባር የተፈተነ የምክር አገልግሎት መመሪያ። ዋጋ፦ 399 ብር (ከነሥልጠናው)
Open in TelegramForwarded from Purity Matters🇪🇹
11. ክርስቲያናዊ ወንድነት እና ሴትነት (Christian Masculinity & Femininity) 📖 ማጠቃለያ፦ እግዚአብሔር ለወንድና ለሴት የሰጣቸው መለኮታዊ ድርሻና ውበት ምንድን ነው? የዘመኑን ውዥንብርና ብዥታ በመሻገር እውነተኛ ወንድነትንና ሴትነትን በማንነትህ እንድትለማመድ የሚረዳ ጥልቅ ዳሰሳ። ዋጋ፦ 299 ብር (ከነሥልጠናው)
Open in TelegramForwarded from Purity Matters🇪🇹
📂 ምድብ 3፦ ግንኙነት፣ ማማከርና ዘመናዊ አስተሳሰቦች 10. ክርስቲያናዊ እጮኝነት (Christian Courtship) 📖 ማጠቃለያ፦ ለወደፊት ትዳርህ ጠንካራና የማይወድቅ መሠረት ለመጣል! ፍቅርን ከጊዜያዊ ስሜት አልፎ በቃል፣ በጸሎትና በእውነተኛ መረዳት ላይ የቆመ ጤናማ የእጮኝነት ጊዜ እንዴት ማሳለፍ እንደሚቻል የሚመክር ጥበብ አዘል መጽሐፍ። ዋጋ፦ 399 ብር (ከነሥልጠናው)
Open in TelegramForwarded from Purity Matters🇪🇹
9. የማኅበራዊ ሚዲያ ሱሰኝነት (Social Media Addiction) 📖 ማጠቃለያ፦ ስክሪን ላይ በመለፈፍ ሕይወትህ፣ ጊዜህና ምርታማነትህ እየተሰረቀ ይሆን? ማኅበራዊ ሚዲያን በአእምሮ ሰላምህና በጤናህ ላይ አደጋ ሳታደርስ በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚያስችሉ የዲጂታል ጤና ስነ-ልቦናዊና መንፈሳዊ መመሪያዎች። ዋጋ፦ 299 ብር (ከነሥልጠናው)
Open in TelegramForwarded from Purity Matters🇪🇹
8. ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም (Effective Time Management) 📖 ማጠቃለያ፦ ጊዜህ እየበነነብህና ሥራዎችህ እየተደራረቡብህ ተጨንቀሃል? ይህ መጽሐፍ የዕለት ተዕለት ጊዜህን በጥበብ በመምራት፣ ውጥረት አቅልለህ ለዓላማህ፣ ለቤተሰብህና ለዕረፍትህ የሚሆን በቂ ጊዜ እንዴት ማበጀት እንደምትችል ተግባራዊ ስልቶችን ያቀብልሃል። ዋጋ፦ 299 ብር (ከነሥልጠናው)
Open in TelegramForwarded from Purity Matters🇪🇹
7. የተግባቦት ክህሎት (Communication Skills) 📖 ማጠቃለያ፦ አለመግባባቶችን በመቅረፍ፣ ሐሳብህን በግልጽና በልበ-ሙሉነት ለመግለጽና ከሰዎች ጋር ጥልቅና ጤናማ ግንኙነት ለመፍጠር የሚያስፈልጉህን የንግግር፣ የቋንቋና የማዳመጥ ጥበቦች ያስጨብጥሃል። ዋጋ፦ 299 ብር (ከነሥልጠናው)
Open in TelegramForwarded from Purity Matters🇪🇹
6. የስሜት ብልህነት (Emotional Intelligence) 📖 ማጠቃለያ፦ ከፍተኛ IQ ቢኖርህም ስሜትህን መቆጣጠር ካልቻልክ ስኬትህ የተሟላ አይሆንም! ስሜትህንና የሌሎችን ስሜት በጥበብ በመረዳት፣ በሥራህ፣ በትዳርህና በማኅበራዊ ሕይወትህ ውጤታማና ተጽዕኖ ፈጣሪ እንድትሆን የሚያስችልህ ወሳኝ ቁልፍ። ዋጋ፦ 299 ብር (ከነሥልጠናው)
Open in TelegramForwarded from Purity Matters🇪🇹
📂 ምድብ 2፦ ሥነ-ልቦና፣ የስሜት ብልህነትና የግል ዕድገት 5. ራስን ማወቅ (Self-Awareness) 📖 ማጠቃለያ፦ "እኔ ማነኝ?" ለሚለው ጥያቄህ ግልጽ መልስ! እግዚአብሔር የሰጠህን ልዩ ስጦታ፣ ጥንካሬዎችህንና ድክመቶችህን በመለየት፣ ከሌሎች ጋር እራስህን ከማወዳደር ነፃ ወጥተህ ሙሉ ማንነትህን እንድትሆን የሚያነቃቃ መጽሐፍ። ዋጋ፦ 299 ብር (ከነሥልጠናው)
Open in TelegramConnections
Similar channels
Bisharo Abdi official@bishaara_4Religion3.26K
𝐄𝐂𝐂𝐋𝐄𝐒𝐈𝐀 - 𝐓𝐔𝐁𝐄 ✞@ecclesia_tubeReligion3.29K
ASTU ECSF@astuecsfReligion3.2K
Jaafar Bayaan@jafarbayanReligion3.17K
♡በረካ♡ መልቲ ♡ሚድያ♡@barkamaltmadyaReligion3.11K
አምላከ ብርሀን@amlake_birhanReligion3.09K
AS-HABULE YEMINE@ashabuleyamineReligion3.49K
የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /GC_GG@gc_gibigubaeReligion3.53K