Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 202 |
| 5 h | 349 |
- After 1 hour202
- After 6 hours349
- Total to date349

Talking about Liturgical Practices of Oriental Orthodox Churches
By publication day
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 12, 2026 | 1,500 |
| Nov 13, 2026 | 1,280 |
| Nov 14, 2026 | 1,210 |
| Nov 15, 2026 | 1,340 |
| Nov 16, 2026 | 1,270 |
| Nov 17, 2026 | 1,200 |
| Nov 18, 2026 | 1,040 |
| Nov 19, 2026 | 1,160 |
| Nov 20, 2026 | 1,015 |
| Nov 22, 2026 | 816 |
| Nov 23, 2026 | 774 |
| Nov 24, 2026 | 705 |
| Nov 25, 2026 | 569 |
| Nov 26, 2026 | 325 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 202 |
| 5 h | 349 |
"...ፆም ትፌውስ ቍስለ ነፍስ ወታፀምም ኵሎ ፍትወታተ ዘሥጋ ትሜህሮሙ ለወራዙት ፅሙና..." ፆመ ድጓ ዘምኵራብ ❤ "... ፆመ የነፍስን ቍስል ትፈውሳለች ፤ የስጋን ፍትወት ሁሉ ፀጥ ታደርጋለች ፤ ለወጣቶች ፅሙናን ታስተምራለች ..." @amlake_birhan @waaqa_ifaa
Open in Telegram"... ንጉሥ ዉእቱ ክርስቶስ ፤ ዘገብረ ብርሃናተ ዓበይተ ፤ ንጉሥ ዉእቱ ክርስቶስ ፤ ዘይኌልቆሙ ለከዋክብት በምልዖሙ፤ ንጉሥ ዉእቱ ክርስቶስ ፤ ዘአልበሶ ብርሃነ ለፀሐይ ፤ ንጉሥ ዉእቱ ክርስቶስ ፤ ንጉሠ ነገሥት ዘኢየኃይድዎ ስልጣኖ፤ ..." አቡን ዘቅዱስ ያሬድ ❤ "...ታላላቅ ብርሃናትን የፈጠረ ፤ ክርስቶስ ንጉስ ነው፤ ከዋክብትን በሙሉ የሚቆጥራቸው፤ ክርስቶስ ንጉስ ነው ፤ ለፀሐይ ብርሐንን ያለበሰው፤ ክርስቶስ ንጉስ ነው ፤ ስልጣኑን የማይቀሙት የነገስታት ንጉስ፤..." @amlake_birhan @waaqa_ifaa
Open in Telegram"...ዘሰበኩ ነቢያት ናሁ ይመፅእ ወልድ በስብሐት ፤ ዘሰበከ ሙሴ በኦሪት ፤ ወኢሳይያስ ነገረ በትንቢት ፤ ዳዊትኒ ይቤ በርሕ ሠረቀ ለፃድቃን ወለርቱዓነ ልብ ትፍስሕት ..." ዝማሬ ዘቅዱስ ያሬድ ዘብርሀን ❤️ " ነብያት የሰበኩት ወልድ(ክርስቶስ) እነሆ በምስጋና ይመጣል ፤ ሙሴ በኦሪት የሰበከው ፤ ኢሳይያስ በትንቢት የተናገረለት ፤ ዳዊት ለፃድቃን ብርሀን ለልበ ንፁሀንም ደስታ ወጣላቸው ብሎ የተነበየለት ..." @amlake_birhan @waaqa_ifaa መልካም ፆመ ነብያት እንኳን አደረሳችሁ። ከቅድስት ድንግል የተወለደ ጌታ በኦሪት እና በነብያት የተሰበከ መሆኑን በማሰብ ከነብያቱ ጋራ ልደቱን ተስፋ እያደረግን የምንፆመው ፆም ነው ። በዚህ ወር ውስጥ ያሉ የቤተክርስቲያን ውስጥ ፀሎቶች በአብዛኛው በኦሪት እና በነብያት ስለጌታ የተነገሩትን ምሳሌዎች እና ሕብረ አምሳሎች በማስታወስ የተደረሱ ናቸው።
Open in Telegramካቶሊካውያን ወንድሞች ቅዳሴውን ከኛ ወስደው ከኛ ግን በተሻለ መንገድ ስርአቱን ጠብቀው ሲቀድሱት ማየት ይደንቃል ። እርስ በእርሳችሁ ሰላም ተባባሉ ሲባል እንዴት ሰላም እንደሚባባሉ ተመልከቱ ። እኛ ጋ በስርአት አይደረግም ። ካህናቱም ሰላም አይባባሉም። በጣም ጥንታዊ የሆነ የቤተክርስቲያን ስርአት ነበር ግን ። እንዴት አድርገን ይሆን ወደ ስርአታችን የምንመለሰው ። መፅሀፉ ላይ በግልፅ ተፅፎ እንዴት መጠበቅ እንዳልቻልን የሚገርም ነውኮ በውነት።
Open in Telegram"... ኖኅን የጠበቀው እርሱ ነው ፤ አብርሃምን የመራው ፤ ከይስሐቅ ጋር የታሰረ ፤ ከያዕቆብ ጋር እንግዳ የሆነ፤ ከዮሴፍ ጋር የተሸጠ እርሱ ነው ፤ በሙሴ አድሮ ህዝቡን የመራ ህግን የሰራላቸው ፤ ለኢያሱ ርስትን የሰጠው ፤ በእርሱም አድሮ ለእስራኤል ልጆች ያወረሳቸው እርሱ ነው ፤ በዳዊት አድሮ ትንቢትን የተናገረ ፤ በነብያት አድሮ ህዝብን ያስተማረ እርሱ ብቻ ነው፤ ከቅድስት ድንግል ሰው የሆነው እርሱ ነው ..." ሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ ሄሬኔዎስ ❤ @amlake_birhan @waaqa_ifaa
Open in Telegram"... አዳም ሆይ ደስታ ባለበት በገነት በጌታ ማደሪያ ደስ ይለን ዘንድ ያልተውኸን ምን አደረግንህ? ሔዋን ሆይ ምን አደረግንሽ ? እነሆ በኃጢአት ብዛት ሥጋችን ጠቆረ ፤ በሰማያውያን አምሳል በኖርን ነበር ፤ ሔዋን ሆይ እነሆ ልጆችሽ በጭንቅና በሕማም በወለዱ ጊዜ ያለቅሳሉ ፤ አንቺ ያቺን በገነት ያለችውን እንጨት እንዳደማሻት ..." ቅዳሴ አትናቴዎስ ❤ @amlake_birhan @waaqa_ifaa
Open in Telegram"... መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዐቢይ..." ሰላም ዘህዳር ሚካኤል ❤ "... የሰላማችን መልአክ ሊቀ መልዓክ ሚካኤል ሆይ ስለኛ ጸልይ ለምን ፤ ፀሎታችንን ታላቁ ንጉሥ መንበር ፊት አቅርብ ..." @amlake_birhan @waaqa_ifaa
Open in Telegramበጣም የሚያናዱኝ ሰዎች ለምሳሌ አንዲት እህት ወይም ወደ ቤተክርስቲያን ትንሽ ለመቅረብ እየሞከረ ያለ ወንድም ስለ ቅዳሴ ወይ ስለ ማህሌት የሆነ ነገር ሲናገር በየኮሜንቱ እየመጡ "ምናለ ቢቀርብሽ " " አበላሸሽው " " እንደዚህ አይባልም" ... ምናምን እያሉ የሚፅፉ የቤተክህነት ሰዎች ደሜን ነው የሚያፈሉት 😁... አብዛኞቹ ይታወቃሉ ለራሳቸውም ምንም የማያውቁ ዲያቆናት እና ቄስ ተማሪዎች ናቸው ... አንዷ ቅድም ስለ ቅዳሴ ደስ የሚለኝ ክፍል ምናምን ብላ እያወራች በቃ ኮሜንት ላይ ያለው የፈሪሳዊ መዓት አይጣል ነው ... "ምን አገባህ የኔ ወንድም " ብዬ ለመፃፉ ይከጅለኝና እተወዋለሁ ... ቤተክርስቲያኗ የእነርሱ የግል ንብረታቸው ነው የሚመስላቸው ወገን ... ሲጀመር ኮሜንት መክፈት በጣም ነው የምፈራው የሆነ መንፈሳዊ video ራሱ ካየሁ
Open in Telegram"... ኢትሑር በምክረ ረሲአን ወኅሥሣ ለሰላም ኅድግ ወልድየ ሚጥ ልበከ ፤ ዕቀብ ወስማዕ ቃለ መክብብ ዘይቤ ኲሉ ከንቱ ኲሉ ከንቱ ከንቱ ንብረቱ ለዝንቱ ዓለም ኀላፊ ..." ፆመ ድጓ ዘምኲራብ ❤ "...በኃጢአተኞች መንገድ አትሂድ ፤ ሰላምን ፈልጋት ፤ ልጄ ሆይ ተዉ ልብህን መልስ ፤ የመክብብን ቃል ስማ ጠብቀውም እንዲህ የሚለውን ፤ የዚህ ከለም ነገር ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው ..." @amlake_birhan @waaqa_ifaa
Open in Telegram
♡በረካ♡ መልቲ ♡ሚድያ♡@barkamaltmadyaReligion3.11K
ሕይወተ መነኮሳት ወመነኮሳይያት@hiwotemenekosatReligion2.98K
የአንዋር መስጂድ ደርሶች@anwardersReligion2.98K
ASTU ECSF@astuecsfReligion3.2K
Bisharo Abdi official@bishaara_4Religion3.26K
𝐄𝐂𝐂𝐋𝐄𝐒𝐈𝐀 - 𝐓𝐔𝐁𝐄 ✞@ecclesia_tubeReligion3.29K
Fursaan Media@fursaan_mediaReligion2.81K