Account

Posts of Sexual purity

newest first

#385Photo
Views3730%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#383Text
Views1,030+176%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#382Photo
Views1,010+171%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#381Photo
Views890+139%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#380Photo
Views568+52%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#379Photo
Views503+35%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#378Photo
Views384+3%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#377Photo
Views402+8%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#376Photo
Views366−2%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#375Photo
Views314−16%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#374Photo
Views299−20%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#373Photo
Views305−18%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#372Photo
Views395+6%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#371Photo
Views391+5%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#370Photo
Views760+104%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#369Text

Forwarded from Purity Matters🇪🇹

📲 ሕይወትዎን፣ አስተሳሰብዎንና መንፈሳዊ ጉዞዎን የሚቀይሩ ጥልቅና አጫጭር ኢ-ቡኮች (PDFs)! 📚✨ በዕለት ተዕለት ሕይወትዎ በሥነ-ልቦናዊና በመንፈሳዊ እውቀት እራስዎን ለማነጽ፣ ከውስጣዊ ቁስለት ለመፈወስ እንዲሁም ውጤታማ የሕይወት ክህሎቶችን ለማዳበር የተዘጋጁ ጥራት ያላቸው አጫጭር የPDF መጻሕፍትን በቴሌግራም ያግኙ! መጻሕፍቱ በሦስት ዋና ዋና ምድቦች ተከፋፍለው የቀረቡልዎት ሲሆን፣ የሚፈልጉትን መርጠው ማዘዝ ይችላሉ፦ 📂 ምድብ 1፦ ውስጣዊ ፈውስና መንፈሳዊ ነፃነት የቃጠሎና የቁስለት ጠባሳዎችን የመፈወስና ከሱሰኝነት የመላቀቅ መንገዶች፦ 🩹 ትራኡማ ሂሊንግ (Trauma Healing) 🕊️ ውስጣዊ ፈውስ (Inner Healing) 🛡️ ወሲባዊ ቅድስና (Sexual Purity) 🔗 ፖርኖግራፊ እና ማስተርቤሽን (ከሱሰኝነት የመውጫ መንገዶች) 📂 ምድብ 2፦ ሥነ-ልቦና፣ የስሜት ብልህነትና የግል ዕድገት እራስን የመረዳትና በሕይወት ስኬታማ የመሆን ጥበቦች፦ 🔍 ራስን ማወቅ (Self-Awareness) 🧠 የስሜት ብልህነት (Emotional Intelligence) 🗣️ የተግባቦት ክህሎት (Communication Skills) ⏱️ ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም (Effective Time Management) 📱 የማኅበራዊ ሚዲያ ሱሰኝነት (Social Media Addiction) 📂 ምድብ 3፦ ግንኙነት፣ ማማከርና ዘመናዊ አስተሳሰቦች ጤናማ ትዳርን፣ እጮኝነትንና የማህበረሰብ እይታዎችን ለመረዳት፦ 💍 ክርስቲያናዊ እጮኝነት 👑 ክርስቲያናዊ ወንድነት እና ሴትነት 🤝 ክርስቲያናዊ የማማከር መንገዶች ⚖️ ፌሚኒዝም (ክርስቲያናዊና ሥነ-ልቦናዊ እይታ) 💔 ውርጃ (መንፈሳዊና ሥነ-ልቦናዊ አንድምታዎች) 💰 ዋጋ፦ ከ 299 እስከ 399 ብር ብቻ (እንደ መጽሐፉ አይነትና ዝርዝር) 📥 አቀባበል፦ ክፍያ እንደፈጸሙ PDF በቴሌግራም አድራሻዎ ወዲያውኑ ይላክሎታል። ✨ ለአእምሮ ዕውቀት እና ለመንፈስ መታደስ ኢንቨስት ማድረግ መቼም አይቆጭም! 📩 አሁኑኑ አዝዘው ያንብቡ፦ 👉 በቴሌግራም ለማዘዝ፦ @minassieyirgu 📞 በስልክ ቁጥር፦ 0986552076 #ውጤታማ_የጊዜ_አጠቃቀም #የማኅበራዊ_ሚዲያ_ሱሰኝነት #ትራኡማ_ሂሊንግ #ክርስቲያናዊ_እጮኝነት #ክርስቲያናዊ_የማማከር_መንገዶች #የስሜት_ብልህነት #የተግባቦት_ክህሎት #ራስን_ማወቅ #ወሲባዊ_ቅድስና #ፖርኖግራፊ_እና_ማስተርቤሽን #ውርጃ #ፌሚኒዝም #ክርስቲያናዊ_ወንድነት_እና_ሴትነት #ውስጣዊ_ፈውስ #ኢቡክ #PDF

Open in Telegram
Views916+146%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#368Text
Views928+149%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#367Poll

Forwarded from Purity Matters🇪🇹

No text

Open in Telegram
Views839+125%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#365Text
Views712+91%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#364Text

Forwarded from Purity Matters🇪🇹

ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ቁጥር 4 ጥያቄ፦ "ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ወሲብ መጥፎ ከሆነ፣ ታዲያ ለምን በጣም ደስ የሚል ጥሩ ስሜት ይሰጣል?" መልስ፦ አንድ ድርጊት የሚያስገኘው ሥጋዊ ደስታ ወይም ጥሩ ስሜት ብቻውን የድርጊቱን ትክክለኛነትና ሥነ-ምግባራዊነት ሊወስን አይችልም። 1. ስሜትና ሥነ-ምግባር የተለያዩ ናቸው የስሜት ደስታ መልካምነትን አይገልጽም፦ አስገድዶ ደፋሪዎች ወይም ሕፃናትን የሚያንገላቱ አካላት ከድርጊታቸው ሥጋዊ ደስታን ያገኙ ይሆናል፤ ነገር ግን ድርጊታቸው እጅግ አሰቃቂና ኃጢአት መሆኑን ማንም አይጠራጠርም። ሕመም ሁልጊዜ መጥፎ አይደለም፦ በአንጻሩ፣ አንድ ሰው ለሌላው ሲል ሕይወቱን አሳልፎ ሲሰጥ ከፍተኛ ሥቃይና ሕመም ይደርስበታል። ነገር ግን ይህ ድርጊት ትልቅ የእውነተኛ ፍቅርና የመሥዋዕትነት ማሳያ ነው። በደስታ ብንመዝን ኖሮ፦ የአንድን ድርጊት መልካምነት የምንመዝነው በሚገኘው ደስታ ብቻ ቢሆን ኖሮ፣ አመንዝሮች "ደስታ ስላገኙ" ጻድቃን፤ ለአገራቸውና ለወገናቸው ሲሉ መከራ የተቀበሉ የጦር ጀግኖች ደግሞ "ሕመም ስለቀመሱ" ክፉዎች በተባሉ ነበር። 2. የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ የአንድን ድርጊት ትክክለኛነትና ሥነ-ምግባራዊነት ለማወቅ ከፈለግን፣ የዚህን ዓለም ጊዜያዊ ፈቃድና ሥጋዊ ደስታ መከተል የለብንም። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ሮሜ ሰዎች በጻፈው መልእክቱ ላይ እንዲህ ሲል ያመላክተናል፦ "መልካሙና ደስ የሚያሰኘው ፍጹምም የሆነው የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ" (ሮሜ 12:2)። በአጠቃላይ፣ ወሲብ በራሱ እግዚአብሔር ለተቀደሰ ትዳር የሰጠው ስጦታ በመሆኑ ጥሩ ስሜት መስጠቱ ተፈጥሯዊ ነው። ነገር ግን ጥሩ ስሜት ስላለው ብቻ ከጋብቻ በፊት ሲደረግ ትክክል ይሆናል ማለት አይደለም። ድርጊታችን እውነተኛና መልካም የሚሆነው በእግዚአብሔር ሕግና ፈቃድ ወሰን ውስጥ ሲሆን ብቻ ነው።

Open in Telegram
Views649+74%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—