Account

Posts of የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት

newest first

#10688Photo
Views628−53%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h123
4 h343
27 h628
  1. After 1 hour123
  2. After 6 hours343
  3. After 24 hours628
  4. Total to date628
#10687Text
Views579−57%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h232
5 h381
28 h579
  1. After 1 hour232
  2. After 6 hours381
  3. After 24 hours579
  4. Total to date579
#10686Photo
Views731−45%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h206
26 h731
  1. After 24 hours731
  2. Total to date731
#10684Photo
Views656−51%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#10683Photo
Views844−37%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#10682Text
Views844−37%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#10670Photo

ምዕመናን የደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራልን የልማት ስፈራዎች በማገዝ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ፡፡ የደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ግቢውን የማስዋብና ለስብከተ ወንጌል እና ልዩልዩ ሀይማኖታዊ መርሀግብሮች ምቹ የማድረግ ስራ ለማከናወን የሚያስችል የልማት ስራ ህዳር2 ቀን 2019 ዓ.ም ተጀምሯል፡፡ የልማት ስራውን ያስጀመሩት የካቴድራሉ ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ተክለብርሃን ደስታ እንዳስታወቁት የልማት ስራው የካቴድራሉን አጥር ማጠር፡ የመሬት ንጣፍ ስራ፡ ተጨማሪ የመብራት መስመር ዝርጋታ፡ የምእመናን መቀመጫ ስፍራዎች እና የመኪና ማቆምያ ስፍራ ግንባታን ያካተተ ነው፡፡ ይህ የልማት ስራ ምእመናን የተለያዩ አገልግሎቶችን በምቹ ሁኔታ እንዲካፈሉ አሰተዋፅኦ እንደሚኖረውም ገልፀዋል፡፡ ምእመናን የልማት ስራውን በሚችሉት መንገድ በመደገፍ የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድም ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡

Open in Telegram
Views2,600+95%vs avg
Forwards—
Reactions13
Comments—
#10669Text

ምስጋና ለተከታታይ ለአምስት ሳምንታት የማሕሌተ ጽጌ ወረብ  ወደ እናንተ በዩቲዩብ ቻናላችን ስናደርስ ቆይተናል።  የሰንበት ትምህርት ቤታችን ሚዲያ ክፍል እድገትና ለተከናወኑት አበይት ስራዎች ላደረጉት አስተዋጽኦ ምስጋና እናቀርባለን ። ለመምህራችን የኔታ ትዕግስቱ: አምስቱን ሳምንታት ሙሉ አብረውን በመሆን፣ ወረብ በማቅረብ እና ከጎናችን በመቆም ላደረጉት ትልቅ ድጋፍና እገዛ ከልብ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር አምላክ እንዲሰጥልን እንመኛለን። ለወንድማችን ​ፊላ ፒክቸር በመጨረሻው የማሕሌተ ጽጌ ወረብ ቀረጻ ላይ ላደረገልን ትብብርና እጅግ የላቀ ምስጋናችን እናቀርባለን ። ​የሰንበት ትምህርት ቤት አባላትና ተከታዮች: ስራዎቻችንን በመከታተል፣ አስተያየት በመስጠትና በማበረታታት ሁልጊዜም አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን። ​ለቀጣይ ስራዎች የበለጠ እንድንተጋ አስተያየታችሁን እና ድጋፋችሁን እንዳትለዩን በአክብሮት እንጠይቃለን። የእውቀት ብርሃን የመረጃና ውስጥ ግንኙነት ክፍል ሚዲያ

Open in Telegram
Views1,730+30%vs avg
Forwards—
Reactions29
Comments—
#10666Photo
Views2,360+77%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#10663Photo

በምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ እንዳቶ ቀበሌ ከተገደሉት መካከል  እስካሁን የ34 ኦርቶዶክሳውያን አስክሬን መገኘቱ ተሰማ። ከምእመናን በተጨማሪ ዛሬ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም የሚፈጸመውን ጥቃት ለማስቆም ወደ አካባቢው እየሄዱ የነበሩ የመንግሥት የጸጥታ አካላት የጥቃት ሰለባ መሆናቸው ታውቋል። ( MK TV ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ እንዳቶ ቀበሌ የምእመናን ግድያ የጀመረው ከጥር 21ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ መሆኑን ዛሬም በከፍተኛ ስጋት ውስጥ ያሉ ምእመናን የዛሬውን ግድያ ከቀድሞው ጋር ወደ ኋላ መለስ ብለው ያስታውሳሉ። ሮቤ ወረዳ እንደቶ ቀበሌ ከሸርካ ወረዳ ጋር አዋሳኝ ስሆን  ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ.ም  በሸርካ ወረዳ እንደተፈጸመው አሰቃቂ ጥቃት ሁሉ ዛሬ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም በእንዳቶ ቀበሌ ከማለዳው 11 ሰዓት ጀምሮ ጥቃት መፈጸሙን ምእመናን ለማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቮዥን መረጃ አድርሰዋል። እንደመረጃ ሰጭዎቻችን ታጣቂዎች በፈጸሙት በዚህ ድንገተኛ ጥቃት ይህንን ዜና እስከምንዘግብበት ጊዜ ድረስ ከሟቾች መካከል የ34 ኦርቶዶክሳውያን አስክሬን  በእንደቶ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መሰብሰቡን አሳውቀዋል።  የሟቾች  ቁጥርም  እንደሚያሻቅብ ተጠቁሟል።

Open in Telegram
Views1,300−2%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—