Account
ጦብያን በታሪክ

ጦብያን በታሪክ

ኖር — ስለ ኢትዮጵያ የማነባቸውን /አልፎ አልፎም ጉዞዎቼን/ እዚህ አስቀምጣለሁ ደስ ካላችሁ አንብቡ። ሌሎች ከኢትዮጵያ ያልሆኑ ነገሮችን ባጋራም አብዛኛው ከወዲህ ነው፡፡ Predominantly (but not strictly) about Ethiopia and Ethiopian history. @hewansemon

Username
@ethiopiainhistory
Category
Edutainment
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers7,404
Avg views per post, 7d760−56.5% vs prev 7d
ERR10.26%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 9, 20262,820
Nov 12, 20262,380
Nov 17, 20262,530
Nov 19, 20261,495
Nov 20, 20261,470
Nov 23, 2026760

Most viewed this month

  1. 01
    Views2.82K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  2. 02
    Views2.53K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  3. 03
    Views2.45K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04
    Views2.31K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—

Latest posts

#4562Text

የአጼ ቴዎድሮስን ልጅ አለማየሁን ከመቅደላ ወደ እንግሊዝ ሲወስዱት በአእምሯችሁ ሳሉት። ቀይ ባሕርን አልፈው ካይሮ ገብተው ከዛ ደግሞ ተነስተው ሜዲተሬንያንን እያቋረጡ ናቸው። በፊት ከምጽዋ ሱዌዝ ካናል እስኪደርሱ አለቃ/ደብተራ/ ዘነብ እና ሌሎች ከሕጻኑ ጋር አብረው የነበሩ ተንከባካቢዎቹ ነበሩ። ሱዌዝ ላይ ግን እንዲወርዱ እና ወደ ምጽዋ እንዲመለሱ ተደርገዋል። ምክንያቱ አልታወቀም። አለቃ ዘነብ የጻፏቸው ደብዳቤዎችም መውረዳቸውን እና አለማየሁ መቀየሙን ፈረንጆቹ እንደነገሯቸው ነው እንጂ ምክንያቱ ምን እንደሆነ አይገልጹም። አንድ ካሳ የተባለ ጠባቂ ብቻ ነበር የቀረው ከአለማየሁ ጋር። ከዛ ውጪ ብዙ ሕጻናት ነበሩ እንዲሁ ከኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ መንገድ ላይ የነበሩ፡ እንደ child trafficking ነገር። ታድያ Urgent የተባለች መርከብ ላይ ሆነው ሮበርት ናፕየር ይሄን የ6/7 ዓመት ሕጻን ለማጫወት ኳስ ነገር ጠቅልሎ ይሠራና ይወረውርለታል። ሕጻኑ ግን ምንም አይደንቀውም፣ ንቅንቅ አይልም። ናፕየር እራሱ እየተነሳ ያመጣል ኳሱን። በኋላ ምነው ሲሉት እንዲህ ብሎ ይመልሳል፡ «የንጉሥ ልጅ አይደለሁ እንዴ? ለምንድነው የምነሳውስ? ሂጄ የማመጣውስ?»። ቁጭት ቢጤ ከ፡ The Prince and The Plunder: How Britain took one small boy and hundres of treasures from Ethiopia, Andrew Heavens, ገጽ 102

Open in Telegram
Views1,470−23%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4557Text
Views2,310+21%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4556Text
Views2,820+47%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4555Link preview
Views3,520+84%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—

All posts

Connections