የትራፊክ ህግ የሚጥሱ ወንዶች የተሻለ ባል የመሆን እድሉ ሰፊ ነው ይለና የሳይኮሎጂ ጥናት ። ምክንያቱም ቆራጥነትና ተጋፋጭ ፣ ከአደጋ ጋር የሚጋፈጥ ፣ ረዥም ጊዜ የትዳር አጋር የመሆን እድሉ ሰፊ ነው ይለናል ። @amafacts
Open in Telegram
አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍
Amazing facts all around the world. አስገራም ኡነታዎች ከመላው አለም። Admin ☞ @vivadave 👋ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን! Facebook ☞ https://fb.me/amafactsworld
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 31, 2026 | 1,590 |
| Nov 4, 2026 | 1,440 |
| Nov 12, 2026 | 1,090 |
| Nov 13, 2026 | 1,070 |
| Nov 18, 2026 | 812 |
| Nov 19, 2026 | 779 |
| Nov 21, 2026 | 622 |
| Nov 22, 2026 | 505 |
| Nov 23, 2026 | 464 |
| Nov 24, 2026 | 362 |
| Nov 25, 2026 | 272 |
Most viewed this month
- 01Views1.59KForwards—Reactions25Comments—
- 02Views1.44KForwards—Reactions24Comments—
- 03Views1.09KForwards—Reactions4Comments—
- 04Views1.07KForwards—Reactions4Comments—
Latest posts
''Vivian Wilson'' የአለማችን ቁጥር አንዱ ባለሀብት የ''Elon Musk'' ልጅ ናት ፣ ነገርግን በሎስአንጀለስ ከተማ ለ3ከራይታ ትኖራለች ''የአባቴ ሀብት የራሱ ነው ፣ እኔ የራሴ የሆነ ነገር መገንባት እፈልጋለሁ ትላለች ። የቢሊየነር ልጅ ሆና እንዴ መደበኛ ሰው ትኖራለች ። @amafacts
Open in Telegramየ26 አመቷ ሴት ፣ የ89 አመት ቢሊየነር ታገባለች ፣ ከዛም ለረዥም አመታት በውርስ ጉዳይ በህግ ሙግት ይገጥማታል ። 1994 Anna Smith የተባለች ወጣት ፣ የ63 አመት ልዩነት ያለውን የቢዝነስ ሰው ታገባለች ፣ በሚያሳዝን ሁነታ ትዳሩ ለ14 ወራት ብቻ ይቆያል ። ባሏ Howard Marshall በማረፋቸው ምክንያት ። ሆኖም Annaን በንብረቱ ስላካተታት ፣ ከውርሱ ውጪ ትሆናለች ፣ በፍርድቤት ለረዥም ጊዜ የቆየው ክሱ ፣ ቀመሃል 475 ሚሊዮን ዶላር ይገባታል ብሎ ቢወስንም ፣ ቀጥሉ ውሳኔውን ሽሯል ። የቢሊዮን ዶላር ክሱ እስከ 2007 የAnna ሞት ድረስ ቀጥሏል ፣ Annaም የመጨረሻውን ውጣት ሳታይ አልፋለች ። በወቅቱ አሜሪካን ሀገር መነጋገሪያ የሆነ ጉዳይ ነበር ። እናንተ ምን ትላላችሁ ? @amafacts
Open in Telegram''Saavana Bourke'' 🇦🇺 ትባላለች አውስትራሊያዊት ሪፖርተር ናት ፣ በእጅ ጡንቻዋ ምክንያት መነጋገሪያ ሆናለች ። እናንተ እንደት አያችኋት ? @amafacts
Open in Telegram''GTA6'' በጌም ታሪክ ሰርቷል ፣ በታሪክ የመጀመሪያው ጌም ነው ፣ ከመለቀቁ በፊት በጣም ብዙ ትዕዛዝ የተቀበለና ፣ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ያገኘ ። @amafacts
Open in Telegramሊቢያዊው ሞባይል ሻጭ ፣ 2010 ላይ ያዘዛቸውን የሞባይል ስልኮችን 2026 ላይ ተረከበ ፣ 2011 ሊቢያ በነበረው የእርስበርስ ጦርነት የተስተጓጎለው ትዕዛዝ ፣ ወደብ ላይ ለአመታት ቆይቶ ሲከፈት ፣ አሁን ላይ የተረሱ የኖኪያ የስልክ ቀፎችና ሌሎች ተገኝተዋል ። ጊዜ በፍጥነት ይቀያየራል 😱 @amafacts
Open in Telegramየ64 አመቱ አሜሪካዊ ግለሰብ ለ45 ደቂቃዎች ፣ ኳስ ለማየት ሲል ሚስቱን አስሮና አፏን በፕላስተር አሽጎ ፣ ኳስን በሰላም ለማየት ባደረገው ነገር በቁጥጥር ስር ውሏል ። @amafacts
Open in TelegramConnections
Similar channels
ፈለገ ጥበባት@felegetibebatEdutainment5.29K
የንባብ ዓለም /Philosophy/@yenbabalem1Edutainment5.69K
MADDA BEEKKUMSAA🌳@oromotooEdutainment6.04K
ɪɴҒɪɴɪᴛʏ ʜᴜʙ@infinity_hub33Edutainment1.72K
ታሪክን ወደኋላ - Tarikn Wedehuala@tariknwedehualaEdutainment10.1K
ИСТФАКТ@mardan_historyEdutainment3.48K
مورخان@movarekhanEdutainment3.48K
The Dilettantes' Society@thedilettantesEdutainment3.49K