የንባብ ዓለም /Philosophy/

የንባብ ዓለም /Philosophy/

ፍልስፍና እውነትን በመፈለግ- ሀሳዊ እምነቶችን በማጋለጥ እና ጭፍን አመለካከቶችን በጥበብ በመመርመር ወደ ላቀ አሰተሳሰብ ያሻግራል። በዚ ቻናል መፅሐፍቶችን እንጋብዛለን፣ ዓለም ላይ ያሉ ፍልስፍናዎች፤ ርዕዮት ዓለሞች፤ ሃይማኖቶች እና አስተሳሰቦች በነፃ ይዳሰሳሉ። ሀሳብ አስተያየት discussion group (https://t.me/yenbabalem111) ወይም @kaallua11 ላይ ያስቀምጡልን።

Username
@yenbabalem1
Category
Edutainment
Country
EthiopiaEthiopia
Created
, 5 years
Subscribers5,575+18 last week
Avg views per post, 7d485−28.1% vs prev 7d
ERR8.70%last 7 days

Subscribers, 30 days

Oct 25 – Nov 4+20 (+0.4%)

Show as table
DateSubscribers
Oct 25, 20265,555
Oct 26, 20265,560
Oct 27, 20265,553
Oct 28, 20265,557
Oct 29, 20265,565
Oct 30, 20265,568
Oct 31, 20265,570
Nov 1, 20265,573
Nov 2, 20265,569
Nov 3, 20265,570
Nov 4, 20265,575

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Oct 25, 2026681
Oct 26, 2026647
Oct 27, 2026645
Nov 2, 2026577
Nov 3, 2026393

Most viewed this month

  1. 01

    No text

    Filealbum
    Views768
    Forwards7
    Reactions—
    Comments—
  2. 02

    No text

    Filealbum
    Views763
    Forwards7
    Reactions—
    Comments—
  3. 03

    No text

    Filealbum
    Views758
    Forwards6
    Reactions—
    Comments—
  4. 04

    No text

    Filealbum
    Views752
    Forwards6
    Reactions—
    Comments—
  5. 05

    •ጥያቄ፡- ዶሮዋ ለምን መንገዱን አቋረጠች? -ዴካርት፦ “ወደ ሌላኛው የመንገዱ ጫፍ ለመድረስ።” -ፕላቶ፡- “ለእሷ እውነቱ በሌላኛው በኩል ነው።” -አርስቶትል፦ “የዶሮ ተፈጥሮ ነው።” -ካርል ማርክስ፦ “ቦታዎችን መቀየር አለብን ለውጥ የታሪክ ህግ ነው።” ካርል ጁንግ፡- “ዶሮዋ ገና ያልሄደችበትን ለመሄድ” -ማርቲን ሉተር ኪንግ፦ “ዶሮዋ ለድርጊቷ ምክንያት የላት ይሆናል። መንገዱን የማቋረጥ ህልም ግን ነበራት።” ሲዮራን፦ “ዶሮዋ መንገዱን አላቋረጠችም፤ እደግመዋለሁ ዶሮዋ መንገዱን አላቋረጥችም” -ሶቅራጠስ፦ “ዋናው ነገር ዶሮዋ መንገዱን ማቋረጧ ነው። እና ለምን እንደሆነ ማወቅ አስፈላጊ አይደለም።” -ቡድሃ፦ “ይህንን ጥያቄ መጠየቅ የዶሮዎችን ተፈጥሮ መካድ ነው።” -ዲዮጋን፦ “ሰፈሯ ጠፍቷት” -አንስታይን፡- “መንገዱን ያቋረጠችው ዶሮዋ ትሆን ይሆናል። ወይም ከዶሮዋ እግር ስር መንገዱ ተንቀሳቅሶ ይሆናል። ይህ ከነገሮች አንጻራዊነት ጋር የተያያዘ ነው። -በርናንድ ሾው፦ “እየሸሸች ይመስለኛል ላለመታረድ” ጥያቄው ለምን ዶሮዋ መንገዱን አቋረጠች?😌 ከራስ ወደ ራስ! (መልካም ቀን) 📚 📚 ሁሌም ማንበብ! 📚📚 Share and like @yenbabalem1 @yenbabalem1

    Photoedited
    Views742
    Forwards4
    Reactions11
    Comments9

Latest posts

#1713Photo
Views393−40%vs avg
Forwards3
Reactions19
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h84
13 h349
24 h393
  1. After 1 hour84
  2. After 24 hours393
  3. Total to date393
#1712Photoedited

#መልሶች! 1. ከጭንቀትህ የተነሣ በምሽት ለመተኛት ትቸገራለህ? (እንግዳውስ ራሳቸውን የሚያሳርፉበት ቀርቶ የሚያስጠጉበት እንኳን የሌላቸውን አስብ፡፡) 2. በሥራህ ደስ የማይል ቀን ያጋጥምሃል? (ስለዚህ ላለፉት ዘመናት ዛሬንም ጨምሮ እንኳን ሥራ አጥቶ የተቀመጠውን ሰው አስብ፡፡) 3. ወዳጅነትህ ወደ ከፋ ጎዳና እያመራ ተስፋ ቆርጠሃል? (እኔ ምልህ ማፍቀርና በምላሹ ደግሞ መፈቀር ምን ዓይነት እንደሆነ ጭራሹኑ የማያውቁትን ሰዎች አስብ፡፡) እኔን ነው🤗🫣! 4. የምትወደውን አንድ ሰው በሞት ስላጣህ ቀኑ ጨልሞብሃል? (አሁንም እንደገና ሙሉ ቤተሰቡን አንድ ቀን የቀበረውን ብቸኝነት እንደ ሳማ ቅጠል የሚለበልበውን እርሱን አስብ፡፡) 5. በሕይወትህ ባጋጠሙህ ጭንቀቶችና በገጠምካቸው ፈተናዎች ተማረኻል? (ሁሉም የሆነው ስለኖርክ ነው፡፡ በመቃብር ሥፍራ ካሉት አንዱ እንኳን እንደ አንተ ደስታና ሐዘንን፣ ከፍታና ውድቀትን የማየትም ሆነ የማስተዋል አቅሙም አጋጣሚውም የለውምና ይህንኑም አስብ፡፡) ስለዚህ በምትኖርበት ጊዜ ሁሉ ላለፈው ለሚመጣውና እየሆነ ላለ መጨነቅን አቁም! ቀኑን በማመስገን ጀምር፣ ቀኑን በማመስገን ጨርስ🙏 ከራስ ወደ ራስ! (መልካም ቀን) 📚 📚 ሁሌም ማንበብ! 📚📚 Share and like @yenbabalem1 @yenbabalem1

Open in Telegram
Views577−13%vs avg
Forwards5
Reactions28
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
11 h344
35 h545
46 h577
  1. Total to date577
#1711Textedited
Views644−2%vs avg
Forwards17
Reactions33
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h342
20 h413
28 h491
53 h582
75 h644
  1. After 6 hours342
  2. After 24 hours491
  3. Total to date644
#1710Textedited
Views645−2%vs avg
Forwards5
Reactions18
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h377
29 h505
54 h587
75 h645
  1. After 24 hours505
  2. Total to date645
#1709Textedited

ምክሩ (በእውቀቱ ስዪም) የሆነ ጊዜ ላይ ምኡዝ  ሰፈሩ  በሚገኘው  ካፌ በረንዳ ላይ ቁጭ ብሎ በማኪያቶ ነፍሱን በማስደሰት ላይ  ነበር፤ ካጠገቡ  ሶስት ወጠምሻዎች አንዱን ጠረጴዛ ከበው ሻይ ቡና ይባባላሉ ፤ አንደኛው ሰውየ  የባጥ የፎቁን ያወራል፤ አፉን በከፈተ ቁጥር  ከውስጡ ከፍተኛ ጠረን እየተመዘዘ ይወጣና የእናት አገራችንን ንጹህ አየር ይበክለዋል፤   ምኡዝ  የሰውየው ጉዋደኞቹ በጠረኑ ተመርዘው አለመሞታቸው አስደነቀው፤  ማሽተት የተሳናቸው ሰዎች  መኖራቸውን አወቀ ፤ የኒህ ሰዎች አፍንጫ ዋና ጥቅም ፊታቸውን ለሁለት መግመስ እንደሆነ ገባው፤   ከራሱ ጋራ ትንሽ ሲሙዋገት ከቆየ በሁዋላ “ወንድሜ አንዴ ብቻህን  ላናግርህ “አለውና ወደ ጉዋሮ  ወሰደው፤ - “ይህንን ጉዳይ በጉዋደኞችህ ፊት  ልመክርህ  አልፈለግሁም፤ አፍህ መልካም ቃል እንጂ መልካም መአዛ ስለማያመነጭ መፍትሄ ፈልግለት ፤” አለው “ ምን ማለት ነው ? “ አለ ሰውየው በንዴት፤ “ያፍህ ሽታ ልክ አይደለም፤ ከላይ ከላይ ከሆነ ቦርሸው፣ ከውስጥ  ከሆነ ታከመው” “ሰውየ ታውቀኛለህ? ምናባህ  ነው የምትቀባጥረው?” አለ ሰውየው መዳፉ  ላይ ሀይል እያሰባሰበ፤ ምኡዝ በለዘበ ቃል ለማስረዳት ያደረገው ሙከራ ከንቱ አንደሆነ ሲሰማው ይለይለት ብሎ አንዲህ አለ፤ “ ያፍህ ጠረን በድንበር አካባቢ ቢነሰነሰ የውጭ ወራሪ አይደፍረንም ነበር” ሰውየው እጁን ሰነዘረና ቢልቦርድ የሚያህል  አይበሉባውን ምኡዝ ፊት ላይ አሳረፈው፤  ከምኡዝ አፍንጫ  ደም ቡልቅ አለ ፤ “የሚገርመው መመታቴን ብዙ አልጠላሁትም፤   ሲነስረኝ አፍንጫየ ለጊዜው  ማሽተት አቆመ” ብሎ ትረካውን ደመደመ፤ ይህንን ሲነግረኝ ሆዴን እስኪያመኝ ሳቅሁና፤ ” እዛው በጉዋደኖቹ ፊት ብትነግረው ይሻል   ነበር፤ ቢያንስ ገላጋይ አታጣም ነበር “ አልሁት፤ “ዝም በል ባክህ ! “  አለ ምኡዝ “ ሁሉም  ቡጢና አርግጫ ሊያዋጡ  ምን ይውጠኝ   ነበር! እንኩዋን በዚህ አለፈልኝ ከራስ ወደ ራስ! (መልካም ቀን) 📚 📚 ሁሌም ማንበብ! 📚📚 Share and like @yenbabalem1 @yenbabalem1

Open in Telegram
Views683+3%vs avg
Forwards8
Reactions18
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h148
4 h222
16 h330
28 h546
72 h683
  1. After 1 hour148
  2. After 6 hours222
  3. After 24 hours546
  4. Total to date683
#1708Textedited

" እኔ ምልህ መሳይ?!" ወዬ! "ቅር ካላለህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ምንድነው ጠይቂኝ(ሰፍፍፍ ብዬ) "ከዚች ከነጭዋ ሱሪ ውጭ ሌላ ሱሪ የለህም እንዴ? ሁሌም ይቺን ብቻ ነው እጠቢልኝ እያልክ ምታመጣት" ምን ማለት ሽ ነው? "ከክፋት አትይብኝ እውነት ስላሳዘንከኝ ነው:: ሚገርምህ እስኪደርቅ ምትለብሰው አጥተህ እንዳትቸገር እያልኩ ወረፋ ቢኖር ራሱ በቻልኩት መጠን ያንተን ለማስቀደም እሞክራለሁ ሁሌም" ".....ካልሆነ ከተጣለ ሁለት ወር የሆነው ልብስ አለ ባለቤቱ ሚወስደው አይመስለኝም እሱን ልስጥህ እንዴ?" አረ አንች ተይኝ በናትሽ😡 .....በመጀመሪያ አንድ ሱሪ ብቻ ስላለኝ ሳይሆን ሁለት ተመሳሳይ ነጭ ሱሪ ስላለኝ ነው:: ሲቀጥል ነጭ ስለሆነ ቶሎ ቶሎ መታጠብ ስላለበት ነው.....አሁን ገባሽ? "አይመስለኝም መሳይዬ! ምክንይቱም ሁለቱም ሱሪ ኪሶቹ ቀዳዳ ሊሆኑ አይችሉም ኣ! አረ ቆይ....ደሞ በኪስህ ጩቤ ነው እንዴ ምትይዝበት?...እንዳለ ሶስቱም ኪስ ቀዳዳ ነውኮ" "....ደሞ እዛው ቤትህ በማስታጠቢያ ነገር ለቅለቅ ብታረገው ችግር የለውም እኮ እዚህ ድረስ በ እንጀራ ፌስታል አንድ ሱሪ ዥውዥው እያደረክ ከምትመጣ:: ማለቴ ቤት ካለህ" "ቅር አለህ እንዴ መሳይዬ አይንህ እንባ ቅርር አለውሳ?!" Henok ከራስ ወደ ራስ! (መልካም ቀን) 📚 📚 ሁሌም ማንበብ! 📚📚 Share and like @yenbabalem1 @yenbabalem1

Open in Telegram
Views611−7%vs avg
Forwards2
Reactions17
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h134
4 h207
16 h306
28 h495
72 h611
  1. After 1 hour134
  2. After 6 hours207
  3. After 24 hours495
  4. Total to date611
#1707Photoedited

•ጥያቄ፡- ዶሮዋ ለምን መንገዱን አቋረጠች? -ዴካርት፦ “ወደ ሌላኛው የመንገዱ ጫፍ ለመድረስ።” -ፕላቶ፡- “ለእሷ እውነቱ በሌላኛው በኩል ነው።” -አርስቶትል፦ “የዶሮ ተፈጥሮ ነው።” -ካርል ማርክስ፦ “ቦታዎችን መቀየር አለብን ለውጥ የታሪክ ህግ ነው።” ካርል ጁንግ፡- “ዶሮዋ ገና ያልሄደችበትን ለመሄድ” -ማርቲን ሉተር ኪንግ፦ “ዶሮዋ ለድርጊቷ ምክንያት የላት ይሆናል። መንገዱን የማቋረጥ ህልም ግን ነበራት።” ሲዮራን፦ “ዶሮዋ መንገዱን አላቋረጠችም፤ እደግመዋለሁ ዶሮዋ መንገዱን አላቋረጥችም” -ሶቅራጠስ፦ “ዋናው ነገር ዶሮዋ መንገዱን ማቋረጧ ነው። እና ለምን እንደሆነ ማወቅ አስፈላጊ አይደለም።” -ቡድሃ፦ “ይህንን ጥያቄ መጠየቅ የዶሮዎችን ተፈጥሮ መካድ ነው።” -ዲዮጋን፦ “ሰፈሯ ጠፍቷት” -አንስታይን፡- “መንገዱን ያቋረጠችው ዶሮዋ ትሆን ይሆናል። ወይም ከዶሮዋ እግር ስር መንገዱ ተንቀሳቅሶ ይሆናል። ይህ ከነገሮች አንጻራዊነት ጋር የተያያዘ ነው። -በርናንድ ሾው፦ “እየሸሸች ይመስለኛል ላለመታረድ” ጥያቄው ለምን ዶሮዋ መንገዱን አቋረጠች?😌 ከራስ ወደ ራስ! (መልካም ቀን) 📚 📚 ሁሌም ማንበብ! 📚📚 Share and like @yenbabalem1 @yenbabalem1

Open in Telegram
Views742+12%vs avg
Forwards4
Reactions11
Comments9
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h179
6 h222
9 h264
14 h345
27 h544
72 h742
  1. After 1 hour179
  2. After 6 hours222
  3. After 24 hours544
  4. Total to date742
#1706Filealbum
Views768+16%vs avg
Forwards7
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
9 h371
32 h606
72 h768
  1. After 24 hours606
  2. Total to date768
#1705Filealbum
Views763+16%vs avg
Forwards7
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
9 h374
32 h601
72 h763
  1. After 24 hours601
  2. Total to date763
#1704Filealbum
Views758+15%vs avg
Forwards6
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
9 h372
32 h594
72 h758
  1. After 24 hours594
  2. Total to date758

All posts

Connections