#አለቀለት_ያሉት ከጅረት አጠገብ፣ ቆሞ የኖረ ዛፍ፣ መብረቅ ገነደሰው! አሁን ድልድይ ሁኖ፥ ያሸጋግራል 'ሰው። “አለቀለት” ያሉት፤ ተልኮው መች አልቆ፣ ቆሞ የጠቀመ፥ ዘዴ አያጣም ወድቆ! በእውቀቱ ስዩም! ብንወድቅም እናድጋለን! ከራስ ወደ ራስ! (መልካም ቀን) 📚 📚 ሁሌም ማንበብ! 📚📚 Share and like @yenbabalem1 @yenbabalem1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 84 |
| 13 h | 349 |
| 24 h | 393 |
- After 1 hour84
- After 24 hours393
- Total to date393