#WerabeUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ህዳር 30/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ● ሁለት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Open in Telegram
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 20, 2026 | 10,850 |
| Nov 21, 2026 | 13,833 |
| Nov 22, 2026 | 10,867 |
| Nov 23, 2026 | 9,587 |
| Nov 24, 2026 | 7,790 |
| Nov 25, 2026 | 5,910 |
Most viewed this month
- 01Views14.9KForwards—Reactions—Comments—
- 02Views14.1KForwards—Reactions—Comments—
- 03Views12.5KForwards—Reactions—Comments—
- 04Views11KForwards—Reactions—Comments—
Latest posts
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የአፍሪካ አመራር የዓመቱ ምርጥ ሰዎች (African Leadership Persons of the Year 2027) ሽልማት ላይ የዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ የትምህርት ባለሙያ (African Educationist of the Year) ዕጩ ሆነዋል። ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በሀገሪቱ የመጀመሪያው ራስ-ገዝ (Autonomous) የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን በማስቻል እንዲሁም ተቋም በምርምር የበለፀገና በአፍሪካ ተወዳዳሪ ለማድረግ እያከናወኑ ባሉት የለውጥ አመራር ዕጩ ሆነው መቅረባቸው ተገልጿል። ይህ አህጉራዊ የሽልማት መድረክ የካቲት 19 እና 20/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሔዳል፡፡ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በታጩበት ምድብ አሸናፊ እንዲሆኑ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ድምፅ ይስጡ፡፡ ድምፅ ለመስጠት / To Vote 👇 https://almpoty-2026.base44.app/ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 22 h | 6,610 |
| 24 h | 6,860 |
- After 24 hours6,860
- Total to date6,860
#EthiopianAviationUniversity የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ እና በቀጣናው በአቪዬሽን ሥልጠና፣ በሰው ሀብት ልማት ግንባታ እና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት በማቅረብ ላበረከተው አስተዋፅዖ በ58ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር (AFRAA) ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የላቀ አገልግሎት ሽልማት ተሸልሟል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 22 h | 5,830 |
| 25 h | 6,000 |
- After 24 hours6,000
- Total to date6,000
የወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY (MIT) ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! በባለሙያ አሰልጣኞች ተፈላጊ የሥራ ገበያ ክህሎቶችን ይማሩ! በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! 📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦ 1️⃣ Web Development HTML, CSS, JavaScript, PHP በመጠቀም ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ። 2️⃣ Programming Python, Java እና C++ በመማር የፕሮግራሚንግ ክህሎትዎን ያሳድጉ። 3️⃣ Graphics Design ሎጎ፣ ብራንዲንግ፣ ፎቶ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ዲዛይን ይማሩ። 4️⃣ Digital Marketing ማህበራዊ ሚዲያ፣ የይዘት ፈጠራ፣ SEO እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልቶችን ይማሩ። 5️⃣ Cyber Security & AI የዲጂታል ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ፣ የሳይበር ጥቃት መከላከል እና AI አጠቃቀም ይማሩ። 6️⃣ English & Arabic Language የሰዋሰው፣ የቃላት እና የንግግር ክህሎትዎን ያሳድጉ። ለምን MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY? ✅ በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! ✅ በአካል እና በኦንላይን ✅ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ✅ ጥራት ያለው ትምህርት 🔑 VIP CLASS ይገኛል! አድራሻ : ቤቴል፣ ሶልፋም ሞል፣ 2ኛ ፎቅ - አዲስ አበባ Phone: 096 746 0676 Telegram: @meridian_facilitator 🚀 እድልዎን በእውቀትና በክህሎት ይፍጠሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY Learn Today. Lead Tomorrow.
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 22 h | 6,210 |
| 25 h | 6,400 |
- After 24 hours6,400
- Total to date6,400
#BongaUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 01 እና 02/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ታህሳስ 05/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች፣ ● የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Open in Telegramየወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY (MIT) ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! በባለሙያ አሰልጣኞች ተፈላጊ የሥራ ገበያ ክህሎቶችን ይማሩ! በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! 📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦ 1️⃣ Web Development HTML, CSS, JavaScript, PHP በመጠቀም ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ። 2️⃣ Programming Python, Java እና C++ በመማር የፕሮግራሚንግ ክህሎትዎን ያሳድጉ። 3️⃣ Graphics Design ሎጎ፣ ብራንዲንግ፣ ፎቶ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ዲዛይን ይማሩ። 4️⃣ Digital Marketing ማህበራዊ ሚዲያ፣ የይዘት ፈጠራ፣ SEO እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልቶችን ይማሩ። 5️⃣ Cyber Security & AI የዲጂታል ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ፣ የሳይበር ጥቃት መከላከል እና AI አጠቃቀም ይማሩ። 6️⃣ English & Arabic Language የሰዋሰው፣ የቃላት እና የንግግር ክህሎትዎን ያሳድጉ። ለምን MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY? ✅ በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! ✅ በአካል እና በኦንላይን ✅ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ✅ ጥራት ያለው ትምህርት 🔑 VIP CLASS ይገኛል! አድራሻ : ቤቴል፣ ሶልፋም ሞል፣ 2ኛ ፎቅ - አዲስ አበባ Phone: 096 746 0676 Telegram: @meridian_facilitator 🚀 እድልዎን በእውቀትና በክህሎት ይፍጠሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY Learn Today. Lead Tomorrow.
Open in Telegramደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጥሪ አለማድረጉን ገልጿል። በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያዎች ዩኒቨርሲቲው ጥሪ እንዳደረገ የሚገልፁ መረጃዎች ሐሰተኛ መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው አስረድቷል። ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ይፋዊ ጥሪ እስከሚያደርግ ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Open in Telegramየወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY (MIT) ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! በባለሙያ አሰልጣኞች ተፈላጊ የሥራ ገበያ ክህሎቶችን ይማሩ! በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! 📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦ 1️⃣ Web Development HTML, CSS, JavaScript, PHP በመጠቀም ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ። 2️⃣ Programming Python, Java እና C++ በመማር የፕሮግራሚንግ ክህሎትዎን ያሳድጉ። 3️⃣ Graphics Design ሎጎ፣ ብራንዲንግ፣ ፎቶ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ዲዛይን ይማሩ። 4️⃣ Digital Marketing ማህበራዊ ሚዲያ፣ የይዘት ፈጠራ፣ SEO እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልቶችን ይማሩ። 5️⃣ Cyber Security & AI የዲጂታል ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ፣ የሳይበር ጥቃት መከላከል እና AI አጠቃቀም ይማሩ። 6️⃣ English & Arabic Language የሰዋሰው፣ የቃላት እና የንግግር ክህሎትዎን ያሳድጉ። ለምን MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY? ✅ በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! ✅ በአካል እና በኦንላይን ✅ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ✅ ጥራት ያለው ትምህርት 🔑 VIP CLASS ይገኛል! አድራሻ : ቤቴል፣ ሶልፋም ሞል፣ 2ኛ ፎቅ - አዲስ አበባ Phone: 096 746 0676 Telegram: @meridian_facilitator 🚀 እድልዎን በእውቀትና በክህሎት ይፍጠሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY Learn Today. Lead Tomorrow.
Open in Telegramየመውጫ ፈተና ድጋሚ (Re-sit) ምዝገባ ተጀምሯል። 1. ምዝገባ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ። ምዝገባው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይቆያል። 2. ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል። 3. ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ አለባችሁ። ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም። 4. የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ይለቀቃል፤ ከዚያ በኋላ ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፣ ቦታው ከሞላ ግን ድጋሚ በመግባት ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያችሁን መቀየር ትችላላችሁ። 5. የአገልግሎት ክፍያ 2,000 ብር ነው። በቴሌ ብር የምትፈጽሙ ይሆናል። 6. የመፈተኛ ፓስዎርድና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ ይሰጣችኋል። 7. username የረሳችሁ "Forgot username" በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል፤ አንዱን ብቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Open in Telegram#NGAT_Registration ለሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያድርጉ! ምዝገባው ህዳር 21/2019 ዓ.ም ይጠናቀቃል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et Note: በተሻሻለው የክፍያ ተመን፣ የNGAT ክፍያ 3,500 ብር መደረጉ አይዘነጋም፡፡ ክፍያውን በቴሌብር ይፈፅሙ። ተመዝጋቢዎች በምዝገባ ወቅት የፈተና ጣቢያቸውን (ዩኒቨርሲቲ) እና ካምፓሱን ራሳቸው የሚመርጡ ይሆናል። እያንዳንዱ ካምፓስ የተወሰነ የመቀመጫ ብዛት ያለው በመሆኑ መቀመጫ የሞላባቸው ካምፓሶች በምርጫ ዝርዝሩ ውስጥ አይታዩም። ቀድመው በመመዝገብ የሚመቻችሁን የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳስቧል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Open in TelegramConnections
Similar channels
ጉርሻ Tube@gurshatubeNews and media111K
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)@ebcnewsnowNews and media132K
National ID Program - Ethiopia@idethiopiaNews and media104K
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ@eliasmeseretNews and media135K
አዲስ ነገር መረጃ@addis_newsNews and media102K
YeneTube@yenetubeNews and media143K
ETHIO-MEREJA®@ethio_merejaNews and media96.4K
Natnael Mekonnen@natnaelmekonnen21News and media179K