Account

Posts of ATC NEWS

newest first

#33191Photo
Views4,990−48%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#33189Photo
Views6,860−29%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
22 h6,610
24 h6,860
  1. After 24 hours6,860
  2. Total to date6,860
#33187Photo
Views6,000−38%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
22 h5,830
25 h6,000
  1. After 24 hours6,000
  2. Total to date6,000
#33186Photo

የወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY (MIT) ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! በባለሙያ አሰልጣኞች ተፈላጊ የሥራ ገበያ ክህሎቶችን ይማሩ! በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! 📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦ 1️⃣ Web Development HTML, CSS, JavaScript, PHP በመጠቀም ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ። 2️⃣ Programming Python, Java እና C++ በመማር የፕሮግራሚንግ ክህሎትዎን ያሳድጉ። 3️⃣ Graphics Design ሎጎ፣ ብራንዲንግ፣ ፎቶ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ዲዛይን ይማሩ። 4️⃣ Digital Marketing ማህበራዊ ሚዲያ፣ የይዘት ፈጠራ፣ SEO እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልቶችን ይማሩ። 5️⃣ Cyber Security & AI የዲጂታል ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ፣ የሳይበር ጥቃት መከላከል እና AI አጠቃቀም ይማሩ። 6️⃣ English & Arabic Language የሰዋሰው፣ የቃላት እና የንግግር ክህሎትዎን ያሳድጉ። ለምን MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY? ✅ በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! ✅ በአካል እና በኦንላይን ✅ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ✅ ጥራት ያለው ትምህርት 🔑 VIP CLASS ይገኛል! አድራሻ : ቤቴል፣ ሶልፋም ሞል፣ 2ኛ ፎቅ - አዲስ አበባ Phone: 096 746 0676 Telegram: @meridian_facilitator 🚀 እድልዎን በእውቀትና በክህሎት ይፍጠሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY Learn Today. Lead Tomorrow.

Open in Telegram
Views6,400−34%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
22 h6,210
25 h6,400
  1. After 24 hours6,400
  2. Total to date6,400
#33185Photo
Views7,970−17%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#33184Photo

የወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY (MIT) ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! በባለሙያ አሰልጣኞች ተፈላጊ የሥራ ገበያ ክህሎቶችን ይማሩ! በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! 📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦ 1️⃣ Web Development HTML, CSS, JavaScript, PHP በመጠቀም ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ። 2️⃣ Programming Python, Java እና C++ በመማር የፕሮግራሚንግ ክህሎትዎን ያሳድጉ። 3️⃣ Graphics Design ሎጎ፣ ብራንዲንግ፣ ፎቶ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ዲዛይን ይማሩ። 4️⃣ Digital Marketing ማህበራዊ ሚዲያ፣ የይዘት ፈጠራ፣ SEO እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልቶችን ይማሩ። 5️⃣ Cyber Security & AI የዲጂታል ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ፣ የሳይበር ጥቃት መከላከል እና AI አጠቃቀም ይማሩ። 6️⃣ English & Arabic Language የሰዋሰው፣ የቃላት እና የንግግር ክህሎትዎን ያሳድጉ። ለምን MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY? ✅ በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! ✅ በአካል እና በኦንላይን ✅ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ✅ ጥራት ያለው ትምህርት 🔑 VIP CLASS ይገኛል! አድራሻ : ቤቴል፣ ሶልፋም ሞል፣ 2ኛ ፎቅ - አዲስ አበባ Phone: 096 746 0676 Telegram: @meridian_facilitator 🚀 እድልዎን በእውቀትና በክህሎት ይፍጠሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY Learn Today. Lead Tomorrow.

Open in Telegram
Views7,610−21%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#33183Photo
Views9,200−5%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#33181Photo

Views8,960−7%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#33179Photo

የመውጫ ፈተና ድጋሚ (Re-sit) ምዝገባ ተጀምሯል። 1. ምዝገባ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ። ምዝገባው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይቆያል። 2. ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ  እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል። 3. ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ አለባችሁ። ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም። 4. የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ይለቀቃል፤ ከዚያ በኋላ ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፣ ቦታው ከሞላ ግን ድጋሚ በመግባት ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያችሁን መቀየር ትችላላችሁ። 5. የአገልግሎት ክፍያ 2,000 ብር ነው። በቴሌ ብር  የምትፈጽሙ ይሆናል። 6. የመፈተኛ ፓስዎርድና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ ይሰጣችኋል። 7. username የረሳችሁ "Forgot username" በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል፤ አንዱን ብቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

Open in Telegram
Views10,600+10%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#33178Photo
Views11,000+14%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#33177Photo
Views11,000+14%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#33176Photo

የወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY (MIT) ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! በባለሙያ አሰልጣኞች ተፈላጊ የሥራ ገበያ ክህሎቶችን ይማሩ! በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! 📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦ 1️⃣ Web Development HTML, CSS, JavaScript, PHP በመጠቀም ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ። 2️⃣ Programming Python, Java እና C++ በመማር የፕሮግራሚንግ ክህሎትዎን ያሳድጉ። 3️⃣ Graphics Design ሎጎ፣ ብራንዲንግ፣ ፎቶ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ዲዛይን ይማሩ። 4️⃣ Digital Marketing ማህበራዊ ሚዲያ፣ የይዘት ፈጠራ፣ SEO እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልቶችን ይማሩ። 5️⃣ Cyber Security & AI የዲጂታል ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ፣ የሳይበር ጥቃት መከላከል እና AI አጠቃቀም ይማሩ። 6️⃣ English & Arabic Language የሰዋሰው፣ የቃላት እና የንግግር ክህሎትዎን ያሳድጉ። ለምን MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY? ✅ በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! ✅ በአካል እና በኦንላይን ✅ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ✅ ጥራት ያለው ትምህርት 🔑 VIP CLASS ይገኛል! አድራሻ : ቤቴል፣ ሶልፋም ሞል፣ 2ኛ ፎቅ - አዲስ አበባ Phone: 096 746 0676 Telegram: @meridian_facilitator 🚀 እድልዎን በእውቀትና በክህሎት ይፍጠሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY Learn Today. Lead Tomorrow.

Open in Telegram
Views10,600+10%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#33175Photo

ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና መዝፈን ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል። ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር። ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

Open in Telegram
Views14,100+46%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#33174Photo
Views14,900+55%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#33173Photo

የወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY (MIT) ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! በባለሙያ አሰልጣኞች ተፈላጊ የሥራ ገበያ ክህሎቶችን ይማሩ! በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! 📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦ 1️⃣ Web Development HTML, CSS, JavaScript, PHP በመጠቀም ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ። 2️⃣ Programming Python, Java እና C++ በመማር የፕሮግራሚንግ ክህሎትዎን ያሳድጉ። 3️⃣ Graphics Design ሎጎ፣ ብራንዲንግ፣ ፎቶ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ዲዛይን ይማሩ። 4️⃣ Digital Marketing ማህበራዊ ሚዲያ፣ የይዘት ፈጠራ፣ SEO እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልቶችን ይማሩ። 5️⃣ Cyber Security & AI የዲጂታል ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ፣ የሳይበር ጥቃት መከላከል እና AI አጠቃቀም ይማሩ። 6️⃣ English & Arabic Language የሰዋሰው፣ የቃላት እና የንግግር ክህሎትዎን ያሳድጉ። ለምን MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY? ✅ በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! ✅ በአካል እና በኦንላይን ✅ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ✅ ጥራት ያለው ትምህርት 🔑 VIP CLASS ይገኛል! አድራሻ : ቤቴል፣ ሶልፋም ሞል፣ 2ኛ ፎቅ - አዲስ አበባ Phone: 096 746 0676 Telegram: @meridian_facilitator 🚀 እድልዎን በእውቀትና በክህሎት ይፍጠሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY Learn Today. Lead Tomorrow.

Open in Telegram
Views12,500+30%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#33172Photo
Views11,000+14%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#33171Photo
Views10,700+11%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—