#WerabeUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ህዳር 30/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ● ሁለት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Открыть в TelegramПосты канала ATC NEWS
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የአፍሪካ አመራር የዓመቱ ምርጥ ሰዎች (African Leadership Persons of the Year 2027) ሽልማት ላይ የዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ የትምህርት ባለሙያ (African Educationist of the Year) ዕጩ ሆነዋል። ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በሀገሪቱ የመጀመሪያው ራስ-ገዝ (Autonomous) የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን በማስቻል እንዲሁም ተቋም በምርምር የበለፀገና በአፍሪካ ተወዳዳሪ ለማድረግ እያከናወኑ ባሉት የለውጥ አመራር ዕጩ ሆነው መቅረባቸው ተገልጿል። ይህ አህጉራዊ የሽልማት መድረክ የካቲት 19 እና 20/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሔዳል፡፡ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በታጩበት ምድብ አሸናፊ እንዲሆኑ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ድምፅ ይስጡ፡፡ ድምፅ ለመስጠት / To Vote 👇 https://almpoty-2026.base44.app/ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 22 ч | 6 610 |
| 24 ч | 6 860 |
- Через 24 часа6 860
- Всего сейчас6 860
#EthiopianAviationUniversity የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ እና በቀጣናው በአቪዬሽን ሥልጠና፣ በሰው ሀብት ልማት ግንባታ እና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት በማቅረብ ላበረከተው አስተዋፅዖ በ58ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር (AFRAA) ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የላቀ አገልግሎት ሽልማት ተሸልሟል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 22 ч | 5 830 |
| 25 ч | 6 000 |
- Через 24 часа6 000
- Всего сейчас6 000
የወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY (MIT) ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! በባለሙያ አሰልጣኞች ተፈላጊ የሥራ ገበያ ክህሎቶችን ይማሩ! በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! 📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦ 1️⃣ Web Development HTML, CSS, JavaScript, PHP በመጠቀም ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ። 2️⃣ Programming Python, Java እና C++ በመማር የፕሮግራሚንግ ክህሎትዎን ያሳድጉ። 3️⃣ Graphics Design ሎጎ፣ ብራንዲንግ፣ ፎቶ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ዲዛይን ይማሩ። 4️⃣ Digital Marketing ማህበራዊ ሚዲያ፣ የይዘት ፈጠራ፣ SEO እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልቶችን ይማሩ። 5️⃣ Cyber Security & AI የዲጂታል ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ፣ የሳይበር ጥቃት መከላከል እና AI አጠቃቀም ይማሩ። 6️⃣ English & Arabic Language የሰዋሰው፣ የቃላት እና የንግግር ክህሎትዎን ያሳድጉ። ለምን MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY? ✅ በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! ✅ በአካል እና በኦንላይን ✅ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ✅ ጥራት ያለው ትምህርት 🔑 VIP CLASS ይገኛል! አድራሻ : ቤቴል፣ ሶልፋም ሞል፣ 2ኛ ፎቅ - አዲስ አበባ Phone: 096 746 0676 Telegram: @meridian_facilitator 🚀 እድልዎን በእውቀትና በክህሎት ይፍጠሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY Learn Today. Lead Tomorrow.
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 22 ч | 6 210 |
| 25 ч | 6 400 |
- Через 24 часа6 400
- Всего сейчас6 400
#BongaUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 01 እና 02/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ታህሳስ 05/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች፣ ● የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Открыть в Telegramየወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY (MIT) ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! በባለሙያ አሰልጣኞች ተፈላጊ የሥራ ገበያ ክህሎቶችን ይማሩ! በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! 📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦ 1️⃣ Web Development HTML, CSS, JavaScript, PHP በመጠቀም ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ። 2️⃣ Programming Python, Java እና C++ በመማር የፕሮግራሚንግ ክህሎትዎን ያሳድጉ። 3️⃣ Graphics Design ሎጎ፣ ብራንዲንግ፣ ፎቶ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ዲዛይን ይማሩ። 4️⃣ Digital Marketing ማህበራዊ ሚዲያ፣ የይዘት ፈጠራ፣ SEO እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልቶችን ይማሩ። 5️⃣ Cyber Security & AI የዲጂታል ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ፣ የሳይበር ጥቃት መከላከል እና AI አጠቃቀም ይማሩ። 6️⃣ English & Arabic Language የሰዋሰው፣ የቃላት እና የንግግር ክህሎትዎን ያሳድጉ። ለምን MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY? ✅ በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! ✅ በአካል እና በኦንላይን ✅ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ✅ ጥራት ያለው ትምህርት 🔑 VIP CLASS ይገኛል! አድራሻ : ቤቴል፣ ሶልፋም ሞል፣ 2ኛ ፎቅ - አዲስ አበባ Phone: 096 746 0676 Telegram: @meridian_facilitator 🚀 እድልዎን በእውቀትና በክህሎት ይፍጠሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY Learn Today. Lead Tomorrow.
Открыть в Telegramደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጥሪ አለማድረጉን ገልጿል። በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያዎች ዩኒቨርሲቲው ጥሪ እንዳደረገ የሚገልፁ መረጃዎች ሐሰተኛ መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው አስረድቷል። ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ይፋዊ ጥሪ እስከሚያደርግ ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Открыть в Telegramየወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY (MIT) ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! በባለሙያ አሰልጣኞች ተፈላጊ የሥራ ገበያ ክህሎቶችን ይማሩ! በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! 📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦ 1️⃣ Web Development HTML, CSS, JavaScript, PHP በመጠቀም ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ። 2️⃣ Programming Python, Java እና C++ በመማር የፕሮግራሚንግ ክህሎትዎን ያሳድጉ። 3️⃣ Graphics Design ሎጎ፣ ብራንዲንግ፣ ፎቶ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ዲዛይን ይማሩ። 4️⃣ Digital Marketing ማህበራዊ ሚዲያ፣ የይዘት ፈጠራ፣ SEO እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልቶችን ይማሩ። 5️⃣ Cyber Security & AI የዲጂታል ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ፣ የሳይበር ጥቃት መከላከል እና AI አጠቃቀም ይማሩ። 6️⃣ English & Arabic Language የሰዋሰው፣ የቃላት እና የንግግር ክህሎትዎን ያሳድጉ። ለምን MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY? ✅ በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! ✅ በአካል እና በኦንላይን ✅ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ✅ ጥራት ያለው ትምህርት 🔑 VIP CLASS ይገኛል! አድራሻ : ቤቴል፣ ሶልፋም ሞል፣ 2ኛ ፎቅ - አዲስ አበባ Phone: 096 746 0676 Telegram: @meridian_facilitator 🚀 እድልዎን በእውቀትና በክህሎት ይፍጠሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY Learn Today. Lead Tomorrow.
Открыть в Telegramየመውጫ ፈተና ድጋሚ (Re-sit) ምዝገባ ተጀምሯል። 1. ምዝገባ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ። ምዝገባው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይቆያል። 2. ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል። 3. ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ አለባችሁ። ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም። 4. የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ይለቀቃል፤ ከዚያ በኋላ ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፣ ቦታው ከሞላ ግን ድጋሚ በመግባት ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያችሁን መቀየር ትችላላችሁ። 5. የአገልግሎት ክፍያ 2,000 ብር ነው። በቴሌ ብር የምትፈጽሙ ይሆናል። 6. የመፈተኛ ፓስዎርድና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ ይሰጣችኋል። 7. username የረሳችሁ "Forgot username" በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል፤ አንዱን ብቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Открыть в Telegram#NGAT_Registration ለሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያድርጉ! ምዝገባው ህዳር 21/2019 ዓ.ም ይጠናቀቃል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et Note: በተሻሻለው የክፍያ ተመን፣ የNGAT ክፍያ 3,500 ብር መደረጉ አይዘነጋም፡፡ ክፍያውን በቴሌብር ይፈፅሙ። ተመዝጋቢዎች በምዝገባ ወቅት የፈተና ጣቢያቸውን (ዩኒቨርሲቲ) እና ካምፓሱን ራሳቸው የሚመርጡ ይሆናል። እያንዳንዱ ካምፓስ የተወሰነ የመቀመጫ ብዛት ያለው በመሆኑ መቀመጫ የሞላባቸው ካምፓሶች በምርጫ ዝርዝሩ ውስጥ አይታዩም። ቀድመው በመመዝገብ የሚመቻችሁን የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳስቧል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Открыть в Telegram#DebreMarkosUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 29 እና 30/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የምዝገባ ቦታ፦ ● ስማችሁ ከ A-K የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ L-Z የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ● ስማችሁ ከ A-J የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ K-Z የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Открыть в Telegramየወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY (MIT) ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! በባለሙያ አሰልጣኞች ተፈላጊ የሥራ ገበያ ክህሎቶችን ይማሩ! በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! 📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦ 1️⃣ Web Development HTML, CSS, JavaScript, PHP በመጠቀም ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ። 2️⃣ Programming Python, Java እና C++ በመማር የፕሮግራሚንግ ክህሎትዎን ያሳድጉ። 3️⃣ Graphics Design ሎጎ፣ ብራንዲንግ፣ ፎቶ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ዲዛይን ይማሩ። 4️⃣ Digital Marketing ማህበራዊ ሚዲያ፣ የይዘት ፈጠራ፣ SEO እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልቶችን ይማሩ። 5️⃣ Cyber Security & AI የዲጂታል ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ፣ የሳይበር ጥቃት መከላከል እና AI አጠቃቀም ይማሩ። 6️⃣ English & Arabic Language የሰዋሰው፣ የቃላት እና የንግግር ክህሎትዎን ያሳድጉ። ለምን MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY? ✅ በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! ✅ በአካል እና በኦንላይን ✅ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ✅ ጥራት ያለው ትምህርት 🔑 VIP CLASS ይገኛል! አድራሻ : ቤቴል፣ ሶልፋም ሞል፣ 2ኛ ፎቅ - አዲስ አበባ Phone: 096 746 0676 Telegram: @meridian_facilitator 🚀 እድልዎን በእውቀትና በክህሎት ይፍጠሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY Learn Today. Lead Tomorrow.
Открыть в Telegramተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና መዝፈን ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል። ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር። ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Открыть в Telegram#ExitExam በጥር ወር 2019 ዓ.ም እንደሚሰጥ የሚጠበቀውን የመውጫ ፈተና ለመውሰድ፣ በድጋሚ ተፈታኞች (Re-sitters) እንዲሁም የግል ተቋማት ተፈታኞች ምዝገባ ከዛሬ ህዳር 11/2019 ዓ.ም ጀምሮ ይካሔዳል፡፡ የምዝገባ ጊዜ 👇 ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ/በራሷ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Открыть в Telegramየወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY (MIT) ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! በባለሙያ አሰልጣኞች ተፈላጊ የሥራ ገበያ ክህሎቶችን ይማሩ! በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! 📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦ 1️⃣ Web Development HTML, CSS, JavaScript, PHP በመጠቀም ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ። 2️⃣ Programming Python, Java እና C++ በመማር የፕሮግራሚንግ ክህሎትዎን ያሳድጉ። 3️⃣ Graphics Design ሎጎ፣ ብራንዲንግ፣ ፎቶ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ዲዛይን ይማሩ። 4️⃣ Digital Marketing ማህበራዊ ሚዲያ፣ የይዘት ፈጠራ፣ SEO እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልቶችን ይማሩ። 5️⃣ Cyber Security & AI የዲጂታል ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ፣ የሳይበር ጥቃት መከላከል እና AI አጠቃቀም ይማሩ። 6️⃣ English & Arabic Language የሰዋሰው፣ የቃላት እና የንግግር ክህሎትዎን ያሳድጉ። ለምን MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY? ✅ በአንድ ክላስ 10 ተማሪዎች ብቻ! ✅ በአካል እና በኦንላይን ✅ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ✅ ጥራት ያለው ትምህርት 🔑 VIP CLASS ይገኛል! አድራሻ : ቤቴል፣ ሶልፋም ሞል፣ 2ኛ ፎቅ - አዲስ አበባ Phone: 096 746 0676 Telegram: @meridian_facilitator 🚀 እድልዎን በእውቀትና በክህሎት ይፍጠሩ! MERIDIAN INSTITUTE OF TECHNOLOGY Learn Today. Lead Tomorrow.
Открыть в Telegramለሦስት ቀናት የሚቆይ የሀካቶን ውድድር በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በመካሔድ ላይ ነው። ተወዳዳሪዎች የ50,000 ብር እና ሌሎች ሽልማቶች ተዘጋጅቶላቸው። የሀካቶን ውድድሩ፤ በ CHECHE Impact፣ INSA አዘጋጅነት፣ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት፣ የጉራጌ ዞን ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት እና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የጋራ ትብብር የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲው ውጪ የመጡ ተሳታፊዎች የፈጠራ ሥራዎቻቸውን በማቅረብ በውድድሩ እየተሳተፉ ነው። ተወዳዳሪዎች የ50,000 ብር ሽልማት፣ ፈጣን የሀርድዌር ልምምድ፣ የሥራ ዕድሎች፣ የኢንኩቤሽን ድጋፍ እንዲሁም ልዩ ስልጠና እና ሜንተርሺፕ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል። አሸናፊዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚዘጋጀው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ላይ ተሳታፊ እንደሚሆኑ ተገልጿል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Открыть в TelegramSTRENGTHEN YOUR CYBERSECURITY LEADERSHIP WITH CISM® Zsecuredtech Trading PLC, an ISACA Authorised Training Organisation (ATO), invites professionals from banks and microfinance institutions to join its Certified Information Security Manager (CISM®) Training Program. Facilitator: Faris Mubarek, CISSP, CISM — ISACA Authorised CISM Trainer with over 20 years of international cybersecurity experience. Key Training Areas: · Information Security Governance · Risk Management · Security Program Management · Incident Management Date: 16–20 November 2026 Location: Addis Ababa, Ethiopia Strengthen your expertise, enhance organisational cyber resilience, and prepare for the globally recognised CISM® certification examination. Register Now! Registration link: https://forms.gle/Rv3GN6XgpkP2bRFq9 Email: [email protected] | [email protected] Phone: +251 903222221 or +251 926360609 Website: www.zsecuredtech.com Limited seats available. #CISM #ISACA #Cybersecurity #InformationSecurity
Открыть в Telegram