
አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል ➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ ➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች ➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል። ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ። https://t.me/Alimrancmc
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 30, 2026 | 8,300 |
| Nov 2, 2026 | 8,360 |
| Nov 3, 2026 | 8,020 |
| Nov 4, 2026 | 9,740 |
| Nov 5, 2026 | 7,930 |
| Nov 7, 2026 | 6,720 |
| Nov 10, 2026 | 7,560 |
| Nov 12, 2026 | 7,100 |
| Nov 14, 2026 | 7,060 |
| Nov 16, 2026 | 5,720 |
| Nov 18, 2026 | 4,920 |
| Nov 20, 2026 | 4,405 |
| Nov 23, 2026 | 3,230 |
| Nov 24, 2026 | 2,760 |
| Nov 26, 2026 | 1,730 |
| Nov 28, 2026 | 1,140 |
Most viewed this month
- 01Views9.74KForwards—Reactions76Comments—
- 02Views8.36KForwards—Reactions93Comments—
- 03Views8.3KForwards—Reactions124Comments—
- 04Views8.02KForwards—Reactions75Comments—
Latest posts
🌿 ዝምድናን መቀጠል – صِلَةُ الرَّحِمِ ዝምድናን መቀጠል በእስልምና ከፍተኛ ቦታ ያለው የኢባዳ አካል ነው። ዘመዶቻችንን መጠየቅ፣ መርዳት፣ መጎብኘትና ከእነሱ ጋር መልካም ግንኙነት መፍጠር የእምነታችን መገለጫ ነው። 📖 ከቁርአን 1️⃣ አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል፦ ﴿وَاتَّقُوا اللَّهَ الَّذِي تَسَاءَلُونَ بِهِ وَالْأَرْحَامَ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَيْكُمْ رَقِيبًا﴾ [النساء: 1] «አላህን ፍሩ፤ ዝምድናንም (ከመቁረጥ) ተጠንቀቁ። አላህ በእናንተ ላይ ተቆጣጣሪ ነው።» 2️⃣ ﴿فَهَلْ عَسَيْتُمْ إِنْ تَوَلَّيْتُمْ أَنْ تُفْسِدُوا فِي الْأَرْضِ وَتُقَطِّعُوا أَرْحَامَكُمْ أُولَٰئِكَ الَّذِينَ لَعَنَهُمُ اللَّهُ﴾ [محمد: 22-23] «እናንተ ከእውነት ብትመለሱ በምድር ላይ ብልሹነትን ታስፋፋላችሁን? ዝምድናችሁንስ ትቆርጣላችሁን? እነዚያ አላህ የረገማቸው ናቸው።» 3️⃣ ﴿وَالَّذِينَ يَصِلُونَ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ أَنْ يُوصَلَ وَيَخْشَوْنَ رَبَّهُمْ﴾ [الرعد: 21] «እነዚያ አላህ እንዲቀጠል ያዘዘውን የሚያቀጥሉና ጌታቸውን የሚፈሩ ናቸው።» 🌙 ከነቢዩ ﷺ ሐዲሶች 1️⃣ የሪዝቅና የዕድሜ በረከት قال رسول الله ﷺ: «مَنْ أَحَبَّ أَنْ يُبْسَطَ لَهُ فِي رِزْقِهِ، وَيُنْسَأَ لَهُ فِي أَثَرِهِ، فَلْيَصِلْ رَحِمَهُ» «ሪዝቁ እንዲሰፋለትና ዕድሜው እንዲረዝምለት የሚወድ ዝምድናውን ያቀጥል።» 📚 ቡኻሪና ሙስሊም 📚 ቡኻሪና ሙስሊም 2️⃣ እውነተኛው ዝምድናን የሚያቀጥል قال رسول الله ﷺ: «لَيْسَ الْوَاصِلُ بِالْمُكَافِئِ، وَلَكِنِ الْوَاصِلُ الَّذِي إِذَا قُطِعَتْ رَحِمُهُ وَصَلَهَا» «ዝምድናን የሚያቀጥል ማለት በመልካም ላደረገለት በመልካም የሚመልስ ብቻ አይደለም፤ እውነተኛው ዝምድናን የሚያቀጥል ዘመዶቹ ሲቆርጡትም እሱ የሚያቀጥላቸው ነው።» 📚 ሶሒሕ አል-ቡኻሪ 3️⃣ ዝምድናን መቁረጥ ከባድ ኃጢአት ነው። قال رسول الله ﷺ: «لَا يَدْخُلُ الْجَنَّةَ قَاطِعٌ» «ዝምድናን የሚቆርጥ ጀነት አይገባም።» 📚 ቡኻሪና ሙስሊም 🤲 የመጨረሻ መልእክት ዘመድህ ካልጠየቀህ አንተ ጠይቀው፤ ካልጎበኘህ አንተ ጎብኘው፤ ካልረዳህ አንተ እርዳው። ዝምድና በተመሳሳይ መልካም ምላሽ ብቻ ሳይሆን በአላህ ፊት ያለን ኃላፊነት ነው። አላህ ዝምድናችንን ከሚያቀጥሉና ከሚጠብቁ ባሮቹ ያድርገን። አሚን! 🤲 https://t.me/Alimrancmc
Open in Telegramአራት የሰው ልጅ ጠላቶች! 1️⃣ الشَّيْطَانُ – ሸይጧን። ﴿إِنَّ الشَّيْطَانَ لَكُمْ عَدُوٌّ﴾ [فاطر: 6] 2️⃣ النَّفْسُ – ክፉ የሚያዝዝ ነፍስ። ﴿إِنَّ النَّفْسَ لَأَمَّارَةٌ بِالسُّوءِ﴾ [يوسف: 53] 3️⃣ الدُّنْيَا – የዱንያ ማታለያ። ﴿فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا﴾ [لقمان: 33] 4️⃣ الْهَوَى – የስሜት ፍላጎት። ﴿وَلَا تَتَّبِعِ الْهَوَىٰ فَيُضِلَّكَ عَن سَبِيلِ اللَّهِ﴾ [ص: 26] ! የሰው ልጅ ትልቁ ትግል ከራሱ ነፍስና ከሚያሳስቱት ነገሮች ጋር የሚያደርገው ትግል ነው።
Open in Telegramበቁርአን የተጠቀሱ ሦስት ዓይነት ልቦች! 1️⃣ قَلْبٌ سَلِيمٌ – ንጹሕ ልብ ከሽርክ፣ ከጥላቻና ከምቀኝነት የጠራ። ﴿إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ﴾ [الشعراء: 89] 2️⃣ قَلْبٌ مُنِيبٌ – ወደ አላህ የሚመለስ ልብ። ﴿مَنْ خَشِيَ الرَّحْمَٰنَ بِالْغَيْبِ وَجَاءَ بِقَلْبٍ مُنِيبٍ﴾ [ق: 33] 3️⃣ قَلْبٌ مَرِيضٌ – የታመመ ልብ። ﴿فِي قُلُوبِهِم مَّرَضٌ فَزَادَهُمُ اللَّهُ مَرَضًا﴾ [البقرة: 10] አስተውሉ! የሰው ትልቁ ሀብት ንጹሕ ልብ ነው። ጁሙዓቹ የተባረከ ይሁን!! اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد
Open in TelegramConnections
Similar channels
EQUIP Media/Mamusha Fenta@mamusha_fentaReligion14.4K
ኖላዊ ኄር ዘ-ኦርቶዶክስ@nolawiiherReligion14.1K
jelalu husseyn (abu zikra)@bin_husseynfuriiReligion14.1K
Orthodox picture ✝@orthodox_photoReligion14K
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC@tewahedomediacenterReligion13.9K
ከ ቁርአን አያህ...@ke_quran_ayahReligion13.9K
Mujib Amino Z islam@mujibbinislamReligion13.8K
ወርቃማ ንግግሮች@golden_speechReligion13.8K