
Orthodox picture ✝
በዚህ ቻናል ላይ ኦርቶዶክሳዊ ❖ ❖ መዝሙሮችን ❖ ትምህርቶችን ❖ መንፈሳዊ ምስሎችን ❖ መንፈሳዊ ፅሁፎችን ያገኛሉ :: 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 30, 2026 | 4,830 |
| Oct 31, 2026 | 5,510 |
| Nov 5, 2026 | 4,330 |
| Nov 11, 2026 | 2,920 |
| Nov 13, 2026 | 2,370 |
Most viewed this month
- 01Views5.51KForwards—Reactions64Comments—
- 02Views5.13KForwards—Reactions31Comments—
- 03Views4.53KForwards—Reactions7Comments—
- 04Views4.33KForwards—Reactions80Comments—
Latest posts
መከበር ከፈለክ እግዚአብሄርን ፍራ! #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Open in Telegramየማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም ሁሉንም በጊዜው የሚያከናውን እና የሚያበረታ ድንቅ አምላክ ነው ያለን በወደቅን ሰዓት የሚያነሳን በጠራነው ግዜ የሚሰማን እናም ዛሬም ያልፋል ! ተመስገን ! 🤍🙏🏻 #Share 💚 @orthodox_photo 💚 💛 @orthodox_photo 💛 ❤️ @orthodox_photo ❤️
Open in Telegramልጅሽን ታቅፈሽ ነይ እመቤቴ ሆይ ነይ ማርያም 🤍 #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Open in Telegramመንፈሳዊ ሰው መገለጫው ምንድነው? #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Open in Telegramሰጥቼሀለው ለአንተ አምንሀለው!🤍🙏🏻 #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Open in Telegramመብረቅ ሲጮህ ሰው ሁሉ እንደሚደነግጥ የአንቺንም ስም ሲሰማ ዲያቢሎስ ይደነግጣል አንቺ ከተወለድሽ ጀምሮ እረፍት አላገኘምና ነው በአንቺ ታመመ በልጅሽ መስቀል ተሰቃየ ስለሆነም ከፍጥረት ሁሉ አንቺን ይጠላል ። - ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋዝጫ #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Open in Telegramፀሎት በምናደርግበት ወቅት አንዳንድ ጊዜ ውስጣችን የማይፈልጋቸው ጣልቃ ገብ ሀሳቦች ( intrusive thoughts ) ሕሊናችንን ይረብሻሉ በእነዚህ ቅፅበቶች ከሰይጣን እንጂ ከእኛ ልብ ያልሆኑ እግዚአብሔርን እስከመሳደብ የሚደርሱ በጣም ፀያፍ የሆኑ ቃላትና ምስሎች እየመጡብን እንታወካለን ቤተ ክርስቲያናችን አንድ ክርስቲያን ይህ አይነት ፈተና ሲመጣበት " ነፈሴ እግዚአብሔርን ታከብረዋለች " በሚል ማርያማዊ ቃል ሰይጣንን አሳፍሮ ፀሎቱን እንዲቀጥል ታዝዛለች ! #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Open in Telegramገብርኤል ስለው ሰምቶ መጣ ወደኔ ፈጥኖ ሰንሰለቴን በጠሰው የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ 🤍🙏🏻 #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Open in TelegramConnections
Similar channels
Mujib Amino Z islam@mujibbinislamReligion13.8K
ወርቃማ ንግግሮች@golden_speechReligion13.8K
EQUIP Media/Mamusha Fenta@mamusha_fentaReligion14.4K
የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)@sultan_54Religion13.3K
ISLAM IS UNIVERSITY@islamisuniverstiy_public_groupReligion13.2K
𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡@ibrahim_furiiReligion15.1K
ABU MUSLIM A-DUROOS@abumuslimalarsiReligion13K
🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸@hamdquanteReligion12.2K