Переслано из Abiy Kifle/ሀልዎት
👉 “ለእያንዳንዱ እንዴት እንድትመልሱ እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ ሁልጊዜ፥ በጨው እንደ ተቀመመ፥ በጸጋ ይሁን።” (ቆላስይስ 4፥6) 👉 "አባት ሆይ፥ ጸጋህ በልባችን ሞልቶ ከአንደበታችን እንዲፈስ፣ ለሚሰሙንም ሁሉ ይህን ጸጋህን እንድናካፍል እርዳን።
Открыть в Telegram
የዚህ ቻናል ዓላማ:- 👉 የሚታመኑበትን ጌታ በዝማሬ ያመልኩታል። 👉ሌላው አስተማሪ የሆኑ መልክቶች ና ጽሑፎች እንለቃለን። ✦ መዝሙር ለመላክ እና ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት በ @yetamenaltube_bot ላይ አድርሱን። 👉አጋር ቻናል የህይወት ዜማ Tube 👉አጋር ቻናል worship God @yetamenaltube
По дню публикации
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 8 нояб. 2026 г. | 322 |
| 9 нояб. 2026 г. | 325 |
| 10 нояб. 2026 г. | 318 |
| 11 нояб. 2026 г. | 296 |
| 12 нояб. 2026 г. | 243 |
| 13 нояб. 2026 г. | 278 |
| 14 нояб. 2026 г. | 260 |
| 15 нояб. 2026 г. | 272 |
| 16 нояб. 2026 г. | 261 |
| 17 нояб. 2026 г. | 254 |
| 18 нояб. 2026 г. | 226 |
| 19 нояб. 2026 г. | 218 |
| 20 нояб. 2026 г. | 192 |
| 21 нояб. 2026 г. | 162 |
| 22 нояб. 2026 г. | 151 |
| 23 нояб. 2026 г. | 128 |
| 24 нояб. 2026 г. | 144 |
| 25 нояб. 2026 г. | 94 |
| 26 нояб. 2026 г. | 68 |
| 27 нояб. 2026 г. | 49 |
| 28 нояб. 2026 г. | 38 |
Переслано из Abiy Kifle/ሀልዎት
👉 “ለእያንዳንዱ እንዴት እንድትመልሱ እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ ሁልጊዜ፥ በጨው እንደ ተቀመመ፥ በጸጋ ይሁን።” (ቆላስይስ 4፥6) 👉 "አባት ሆይ፥ ጸጋህ በልባችን ሞልቶ ከአንደበታችን እንዲፈስ፣ ለሚሰሙንም ሁሉ ይህን ጸጋህን እንድናካፍል እርዳን።
Открыть в TelegramПереслано из Abiy Kifle/ሀልዎት
👉 ጠላታችን ዲያብሎስ ከ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ጋር ያለንን ግንኙነት ለማቋረጥ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም፤ ከ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ፍቅር ግን በተዓምር ሊለየን አይችልም።
Открыть в TelegramПереслано из Abiy Kifle/ሀልዎት
👉 "ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና፥ የእግዚአብሔርም ድካም ከሰው ይልቅ ይበረታልና።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1፥25)
Открыть в TelegramПереслано из Abiy Kifle/ሀልዎት
👉 ወዳጆቼ፥ እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር በብርሃን የነገረንን በጨለማ ጊዜ አንጠራጠረው። ጨለማው ጊዜያዊ ሲሆን በብርሃን የተነገረው እውነት ግን ዘላለማዊ ነው። 👉 ሁኔታዎች እና ጊዜያት ቢቀያየሩም፣ እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር የሰጠን የተስፋ ቃል ምንጊዜም ታማኝና የማይለወጥ ነው። እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ውሸትን የማይናገርና ቃሉን የማያጥፍ አምላክ ስለሆነ ተስፋዎቹ ሁሉ ጽኑ ናቸው (ዘኍልቍ 23፡19)። 👉 በብሉይ ኪዳን የተነገሩት የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ተስፋዎች ሁሉ ፍጻሜያቸውን ያገኙት በ-ኢ-የ-ሱ-ስ ክርስቶስ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ "እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ለሰጠው የተስፋ ቃል ሁሉ "አዎን" ማለት በእርሱ ነውና ይላል (2ኛ ቆሮንቶስ 1፥20)። 👉 የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ቃል የዘገየ ቢመስልም በራሱ ጊዜውን ጠብቆ ይፈጸማል (ዕንባቆም 2፥3)። የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር የተስፋ ቃል ለአማኞች "የነፍስ መልሕቅ" (ዕብራውያን 6፥19) ሆኖ በሕይወት ማዕበል ውስጥ ጽናትን፣ ብርታትንና ሕያው ተስፋን የሚሰጥ መለኮታዊ ዋስትና ነው። 👉 የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን የተስፋ ቃል መረዳት እና በጥበቡ መመራት በእርግጥም ትልቅ ጸጋና ትክክለኛውን ውሳኔ እንድንወስን ይረዳናል። የረዳንና ወደ ጸጋው ዙፋን ያቀረበን ጌታ ስሙ ይባረክ!!!
Открыть в TelegramПереслано из Abiy Kifle/ሀልዎት
👉 ትልቁ ስኬት ለ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር መኖርና፥ ለ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር መሞት ነው። 👉 "በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።" (ኤፌሶን 6:10)
Открыть в TelegramПереслано из Abiy Kifle/ሀልዎት
# “ከእኔ የተማራችሁትንና # የተቀበላችሁትን # የሰማችሁትንም # ያያችሁትንም እነዚህን አድርጉ፤ # የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።” (ፊልጵስዩስ 4፥9) 👉 በየትኛውም ጊዜ አገልግሎታችን ስለ ኢ-የ-ሱ-ስ ብቻ የሚተርክና እርሱን የሚያሳይ እንዲሆን እ-ን-ት-ጋ።
Открыть в TelegramПереслано из Abiy Kifle/ሀልዎት
👉 "ኅጢያተኞችን ሊያድን ወደ ዓለም የመጣው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው" (1ጢሞ.1፥15)።
Открыть в TelegramПереслано из Abiy Kifle/ሀልዎት
👉 "ኢ-የ-ሱ-ስ" # አንተን አርፍደን ወደድንህ፣ # ዘግይተን አወቅንህ። # ብዙ ተሰብረን አገኘንህ፣ # በብዙ ዕንባ መሃል ፍቅርህን ተረዳን። 👉 ኢ-የ-ሱ-ስ ሆይ ተ-መ-ስ-ገ-ን!!!
Открыть в Telegram
ሂላል ኪድስ Hilal Kids@hilalederРелигия1,65 тыс.
📻✉️Anush_tube✉️📻@anush_tubeРелигия1,65 тыс.
AMU ግቢ ጉባኤ ቤተ-መፅሀፍት@gebigubae_libraryРелигия1,66 тыс.
💎ቲብያን 💎 የተለያዩ ዳዕዋዎች የሚተላለፉበት ቻናል!@tibyaan54Религия1,62 тыс.
WALALOOHAFUURAA@walaloo_hafuuraaРелигия1,66 тыс.
ፍኖተ ቅዱሳን@flgqdsanРелигия1,6 тыс.
መንፈሳዊ ትረካና አጫጭር ፅሁፎች@recordingytРелигия1,6 тыс.
ትምህርተ ሃይማኖት ርትዕት@meskalРелигия1,69 тыс.