Кабинет

Посты канала ✞ ይታመናል TUBE 🇪🇹✞

сначала новые

#6928Текст
Просмотры38−81%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#6924Текст

Переслано из Abiy Kifle/ሀልዎት

‎👉 ወዳጆቼ፥ እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር በብርሃን የነገረንን በጨለማ ጊዜ አንጠራጠረው። ጨለማው ጊዜያዊ ሲሆን በብርሃን የተነገረው እውነት ግን ዘላለማዊ ነው። ‎ ‎👉 ሁኔታዎች እና ጊዜያት ቢቀያየሩም፣ እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር የሰጠን የተስፋ ቃል ምንጊዜም ታማኝና የማይለወጥ ነው። እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ውሸትን የማይናገርና ቃሉን የማያጥፍ አምላክ ስለሆነ ተስፋዎቹ ሁሉ ጽኑ ናቸው (ዘኍልቍ 23፡19)። ‎ ‎👉 በብሉይ ኪዳን የተነገሩት የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ተስፋዎች ሁሉ ፍጻሜያቸውን ያገኙት በ-ኢ-የ-ሱ-ስ ክርስቶስ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ "እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ለሰጠው የተስፋ ቃል ሁሉ "አዎን" ማለት በእርሱ ነውና ይላል (2ኛ ቆሮንቶስ 1፥20)። ‎ ‎👉 የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ቃል የዘገየ ቢመስልም በራሱ ጊዜውን ጠብቆ ይፈጸማል (ዕንባቆም 2፥3)። ‎የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር የተስፋ ቃል ለአማኞች "የነፍስ መልሕቅ" (ዕብራውያን 6፥19) ሆኖ በሕይወት ማዕበል ውስጥ ጽናትን፣ ብርታትንና ሕያው ተስፋን የሚሰጥ መለኮታዊ ዋስትና ነው። ‎ ‎👉 የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን የተስፋ ቃል መረዳት እና በጥበቡ መመራት በእርግጥም ትልቅ ጸጋና ትክክለኛውን ውሳኔ እንድንወስን ይረዳናል። የረዳንና ወደ ጸጋው ዙፋን ያቀረበን ጌታ ስሙ ይባረክ!!!

Открыть в Telegram
Просмотры144−30%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#6922Текст
Просмотры151−26%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#6919Текст
Просмотры218+6%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#6917Текст
Просмотры254+24%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#6916Текст
Просмотры261+27%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#6915Текст
Просмотры272+33%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#6913Текст

Переслано из Abiy Kifle/ሀልዎት

‎👉 ወዳጆቼ፥ በውስጣችን ያለውን ጥልቅ መ-ን-ፈ-ሳ-ዊ ስሜት የሌሎች ሰዎች የተሳሳተ ግምት፥ የእኛን እውነተኛ ማንነት ሊቀይረው አይችልም። ማንም ሰው እንዲረዳን በ-ኃ-ይ-ል ማሳመን አንችልም። ‎ ‎👉 እኛ የምንኖረውም የምንጓዘውም እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን እያያየን እስከሆነ ድረስ ልባችን አይታወክ፤ እልከኛም አናድርገው። ልባችንን እ-ን-ጠ-ብ-ቀ-ው። ‎ ‎👉 ከእኛ የጎደለ አይኑር እንጂ፥ እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር እስካወቀን እና እስካከበረን ድረስ ሰዎች በቃል ስንነግራቸው ካ-ል-ተ-ረ-ዱ፥ በጊዜ ሒደት እውነታውን እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ወደ አ-ደ-ባ-ባ-ይ ያወጣዋል። የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር የጉብኝት ጊዜ ሁሉንም ነገር የ-ማ-ጥ-ራ-ት ኃይል አለው። ‎ ‎👉 እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ብቻውን ያ-ስ-ታ-ው-ሰ-ና-ል። የዮሴፍ ቀን እንደ ደረሰ እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር እንዳሰበው ከፍ ከፍም እ-ን-ዳ-ደ-ረ-ገ-ው እንዲሁ የእኛም ቀን ይመጣል፤ ከፍ ከፍም ያ-ደ-ር-ገ-ና-ል። ለፈጠረን፣ ላዳነን ደግሞም እንድናገለግለው ለመረጠን ለ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ክብር ይሁንለት!!!

Открыть в Telegram
Просмотры278+36%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#6909Текст
Просмотры325+59%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—