
የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍 ➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃 ➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን 👇SUBSCRIBER ያርጉ https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv Crater 👨💻➥ @ Sir_Abu_Elham
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 3, 2026 | 5,740 |
| Nov 12, 2026 | 4,080 |
| Nov 13, 2026 | 3,980 |
| Nov 20, 2026 | 2,485 |
| Nov 24, 2026 | 1,050 |
Most viewed this month
- 01Views5.74KForwards—Reactions48Comments—
- 02Views4.08KForwards—Reactions41Comments—
- 03Views3.98KForwards—Reactions21Comments—
- 04Views2.72KForwards—Reactions22Comments—
Latest posts
ካሪንግተን በድሮን ሲሰለል የተመለከትነው የማንቸስተር ዩናይትድ አስተላልፍ 🔥 ምቤሞ በቀኝ በኩል ወደ መስመር ቦታ አስፍቶ ሲይዝ፣ ሾው በግራ በኩል ወደ መስመር አስፋቶ ቦታውን ይዞ ይታያል እና ዚርክዚ እንደ ተንቀሳቃሽ የፊት መስመር አጥቂ ማለትም በእግር ኳሱ ቀንቋ roaming number nine ሆኖ ሲጫወት ማየት አስደሳች ነው። የእኔ ግምታዊ አሰላለፍ ይህንን በድሮን ከተቀረፀውና የፖቸቲኒሆ አጨዋወት ከግምት በማስገባት ክለባችን ኳስ በሚያዝበት ጊዜ 3-2-5 ቅርጽ ይኖረዋል። ዮሮ የቀኝ ተከላካይ (RB)፣ማጓየር እና ማርቲኔዝ የመሃል ተከላካይ (CB)፣ሾው የግራ ተከላካይ (LB)፤ማይኖ እና ሳንቶስ የመሃል ሜዳው ሃላፊዎች፤ምቤሞ የቀኝ ክንፍ አጥቂ (RW)፣ብሩኖ የቀኝ የአጥቂ አማካይ (RAM)፣ኩኛ የግራ አጥቂ አማካይ (LAM) እና ዚርክዚ የፊት አጥቂ (ST) ሆነው ይተውናሉ ማለት ነወ። ከዚህ አስተላለፍ ከሁሉም ይበልጥ አስደሳች የሚሆነው የዚርክዚ ሚና ይመስለኛል።ከመሃል ተከላካዮች መሃል ከመቆየት ይልቅ ኳስ ለመቀበል ወደ ኋላ በጥልቀት በመውረድ ከሊቨርፑል የመሃል ተከላካዮች አንዱን ከቦታው በማስወጣት የተከላካይ መስመራቸውን ግራ የማጋባት እድል ይሰጣል። ያ የዝርክዚ እንቅስቃሴ በዙሪያው ላሉ ወደ ፊት ለሚሮጡ ተጫዋቾች ክፍተትና እድልን ይፈጥራል። ምቤሞ ከቀኝ በኩል ማጥቃት ይችላል፣ብሩኖ ከቀኝ ከግማሽ ክፍተት በእግር ኳሱ ቀንቋ right half-space ቦታ ወደ ፊት መሮጥ ይችላል፣ ኩኛ ደግሞ ከግራ በኩል ያለውን ክፍተት ማጥቃት ይችላል። ይህንን ቪዲዮ ካየሁ በኋላ እንደ ኬን አይነት የፊት መስመር አጥቂ ቢፈልግ አልገረምም ማለትም በመስመሮች መሃል ዝቅ ብሎ በመውረድ ጨዋታን የሚያገናኝ የተጋጣሚ የመሃል ተከላካዮችን ወደ ራሱ የሚስብ እና በዙሪያው ላሉ ፈጣን አጥቂዎች የመሮጫ ቦታ መፍጠር የሚችል ተጫዋች ለፖቸቲኖ ያስፈልጉታልና ሼሽኮ ይህንን እንደሚሰጠው ተስፋ አረጋለው። የፖቼ በማቅቃት ወቅት ክፍተት የሚፈጥር ፈጠራ ያለው የፊት መስመር አጥቂ ይፈልጋል በዙሪያው ደግሞ ያንን ክፍተት የሚጠቀሙ ሯጮችም እንዲሁ ያስፈልጉታል።ይህን መስጠትም መጠቀምም የሚችሉ ተጫዋቾች ደሞ አሁን ላይ በአለው የማንቸስተር ዩናይትድ ስብስብ ውስጥ ይገኛሉ 100% መስጠት ባይችሉም። በማንቸስተር ዩናይትድ ምርጥ ምርጡን ንፋስ መንፈሱ በርግጥም በደንብ ይጀምራል🔥❤🔥
Open in Telegramበጊዜ የማንቸስተር ዩናይትድ አመራሮች አይናቸው መግለፅ አለባቸው ይህ የማይክል ካሪክ ቡድን ስሜት የለው፣የመፋለም ስሜት የለውም..ምንም ዓይነት የማጠቃት ፍላጎት የለውም። እጅግ በጣም አሰልቺና መጥፎ ኳስ የሚጫወት ቡድን ነው ማይክል ካሪክ ለውድድር አመቱ ይዞ የቀረበልን፤ጭራሽ የእሱ የአሰልጣኞች ቦታ ላይ ቆሞ የስሜት አልባነት ፊትና ሪያክሽን ደግሞ ነገሩን ይበልጥ እያባባሰው ይገኛል። ይቅርታ አርጉልኝ ከዚህ በፊት ካሪክ ወደፊት የተሻለ አሰልጣኝ ይሆናል ብዬ ለፃፍኳቸው ፁፎችና ፖስቶች🙏በዚህ ሳት ስለ ካሪክ ምንም ነገር ወደፊት ጥሩ አሰልጣኝ ይሆናል ይሻሻላል የሚል ተስፋ ምንም የለኝም አይሆንምም በዚህ አመት ብቻ ካልተሳሳትኩኝ በሶስት ጫወታዎች ከተጋጣሚው ቡድን እንኳን በቀይ ወጥቶለት ምንም መፈየድ አልቻለም ጭራሽ የሱ ቡድን ኳስ ይጠፋበታል😂 በዛሬው ጫወታ ለይቼ የምተቸው ተጫዋች የለም ከአሰልጣኙ ውጪ ጠዋት ካሪክ ተሰናበተ የሚል ዜና ብሰማ ከኔ በላይ የሚደሰት ደጋፊ አይኖርም ልቤ ለጣሊያናዊው ኮንቴ መምታት ጀምሯል❤ 🔥ባሌባ ለአማካይ ክፍላችን ግርማ ሞገስ ይዞ ነው የመጣው ካሪክ እሱንም ሳያቀረዝዘው በጊዜ ቢሰናበት 🙏 🙏Michael Carrick out🙏 ሸውዶናል😂 ፌስቡክ ላይ ቤተሰብ እንሁን❤ https://www.facebook.com/Abduselam.hashim1314
Open in Telegram❤በመጨረሻም HERE WE GO ሰማን እንኳን ደስ አላቹ ማን ዩናይትዳዊያን😍🔥😍 ይህ ተጫዋች በማን ዩናይትድ ባጅ በጣሙኑ ላየው ጓጓው ተሳካልኝ😍🔥😍 https://www.facebook.com/100005487457386/posts/pfbid0SGmVPTK3Fg2cUnHRu81KcSBRLaaMSvTBgzUyc3AuCSLa8gJjMfNFmRZhJbRTKRHvl/
Open in Telegramእንዲው በደፈናው ዋው ማለት ብቻ ነው የምችለው ይህን ትልቅ ዜና ድንገት ስሰማ🤯 እንደ ዴቪድ ኦርንስታይን ዘገባ ዩናይትድ ከብራይተን ካርሎስ ባሌባን ለማስፈረም እንደተቃረበ እና የዝውውር ክፍያው እስከ 65 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚሆን የሚጠበቅ ሲሆን በግል ጥቅማጥቅሞ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ግን ከባለፈው ክረምት ጀምሮ ስምምነት ላይ ተደርሶ የተጠናቀቀ ጉዳይ ነው። ሜዳውን በሙሉ የሚሸፍን ማለትም እያንዳንዱን የሜዳ ክፍል የሚያዳርስ አማካይ አገኘን በመጨረሻም😪💔😪 እንዲነው ኢኒዮስ አሁን ተመቻቹኝ በነካ እጃቹ ወደ አርሴናል አልያም ኒውካስትል ቤት ጎራ በሉና አንዱን የግራ ተመላላሹን አምጡልን🙏❤🙏ከዛ ለእናንተ ያለን ፍቅር💔💔💔💔 ፌስቡክ ላይ ተወዳጁኝ👇 https://www.facebook.com/100005487457386/posts/pfbid0275UdsJ5vfbFNCGEfWKCrxEqPA1PBXJY2LamjoQMqePFGFNSF75jCBVo8NPqKm9UMl/
Open in TelegramConnections
Similar channels
THE GOAT LM10 🐐@the_goat_ml10Sport13.5K
Saint George Fans || የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች@st_george_fansSport14K
ቶተንሃም ኢትዮ ፋንስ™ 🇪🇹🤍@spurs_ethiopiaSport14.1K
Abyssinia Fantasy | አቢሲኒያ ፋንታሲ@abyssiniafantasySport11.9K
4-3-3 FPL league@fpl_league433etSport16K
Saint George Sport Club - Offical Page/የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል@stgeorge123Sport9.25K
Manchester city Ethiopia@manchester_city_ethiopia1Sport9.13K
4-3-3 MMA@mma_433Sport19.7K