
የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍 ➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃 ➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን 👇SUBSCRIBER ያርጉ https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv Crater 👨💻➥ @ Sir_Abu_Elham
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 3 нояб. 2026 г. | 5 740 |
| 12 нояб. 2026 г. | 4 080 |
| 13 нояб. 2026 г. | 3 980 |
| 20 нояб. 2026 г. | 2 485 |
| 24 нояб. 2026 г. | 1 050 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры5,74 тыс.Пересылки—Реакции48Комментарии—
- 02Просмотры4,08 тыс.Пересылки—Реакции41Комментарии—
- 03Просмотры3,98 тыс.Пересылки—Реакции21Комментарии—
- 04Просмотры2,72 тыс.Пересылки—Реакции22Комментарии—
Новые посты
ካሪንግተን በድሮን ሲሰለል የተመለከትነው የማንቸስተር ዩናይትድ አስተላልፍ 🔥 ምቤሞ በቀኝ በኩል ወደ መስመር ቦታ አስፍቶ ሲይዝ፣ ሾው በግራ በኩል ወደ መስመር አስፋቶ ቦታውን ይዞ ይታያል እና ዚርክዚ እንደ ተንቀሳቃሽ የፊት መስመር አጥቂ ማለትም በእግር ኳሱ ቀንቋ roaming number nine ሆኖ ሲጫወት ማየት አስደሳች ነው። የእኔ ግምታዊ አሰላለፍ ይህንን በድሮን ከተቀረፀውና የፖቸቲኒሆ አጨዋወት ከግምት በማስገባት ክለባችን ኳስ በሚያዝበት ጊዜ 3-2-5 ቅርጽ ይኖረዋል። ዮሮ የቀኝ ተከላካይ (RB)፣ማጓየር እና ማርቲኔዝ የመሃል ተከላካይ (CB)፣ሾው የግራ ተከላካይ (LB)፤ማይኖ እና ሳንቶስ የመሃል ሜዳው ሃላፊዎች፤ምቤሞ የቀኝ ክንፍ አጥቂ (RW)፣ብሩኖ የቀኝ የአጥቂ አማካይ (RAM)፣ኩኛ የግራ አጥቂ አማካይ (LAM) እና ዚርክዚ የፊት አጥቂ (ST) ሆነው ይተውናሉ ማለት ነወ። ከዚህ አስተላለፍ ከሁሉም ይበልጥ አስደሳች የሚሆነው የዚርክዚ ሚና ይመስለኛል።ከመሃል ተከላካዮች መሃል ከመቆየት ይልቅ ኳስ ለመቀበል ወደ ኋላ በጥልቀት በመውረድ ከሊቨርፑል የመሃል ተከላካዮች አንዱን ከቦታው በማስወጣት የተከላካይ መስመራቸውን ግራ የማጋባት እድል ይሰጣል። ያ የዝርክዚ እንቅስቃሴ በዙሪያው ላሉ ወደ ፊት ለሚሮጡ ተጫዋቾች ክፍተትና እድልን ይፈጥራል። ምቤሞ ከቀኝ በኩል ማጥቃት ይችላል፣ብሩኖ ከቀኝ ከግማሽ ክፍተት በእግር ኳሱ ቀንቋ right half-space ቦታ ወደ ፊት መሮጥ ይችላል፣ ኩኛ ደግሞ ከግራ በኩል ያለውን ክፍተት ማጥቃት ይችላል። ይህንን ቪዲዮ ካየሁ በኋላ እንደ ኬን አይነት የፊት መስመር አጥቂ ቢፈልግ አልገረምም ማለትም በመስመሮች መሃል ዝቅ ብሎ በመውረድ ጨዋታን የሚያገናኝ የተጋጣሚ የመሃል ተከላካዮችን ወደ ራሱ የሚስብ እና በዙሪያው ላሉ ፈጣን አጥቂዎች የመሮጫ ቦታ መፍጠር የሚችል ተጫዋች ለፖቸቲኖ ያስፈልጉታልና ሼሽኮ ይህንን እንደሚሰጠው ተስፋ አረጋለው። የፖቼ በማቅቃት ወቅት ክፍተት የሚፈጥር ፈጠራ ያለው የፊት መስመር አጥቂ ይፈልጋል በዙሪያው ደግሞ ያንን ክፍተት የሚጠቀሙ ሯጮችም እንዲሁ ያስፈልጉታል።ይህን መስጠትም መጠቀምም የሚችሉ ተጫዋቾች ደሞ አሁን ላይ በአለው የማንቸስተር ዩናይትድ ስብስብ ውስጥ ይገኛሉ 100% መስጠት ባይችሉም። በማንቸስተር ዩናይትድ ምርጥ ምርጡን ንፋስ መንፈሱ በርግጥም በደንብ ይጀምራል🔥❤🔥
Открыть в Telegramበጊዜ የማንቸስተር ዩናይትድ አመራሮች አይናቸው መግለፅ አለባቸው ይህ የማይክል ካሪክ ቡድን ስሜት የለው፣የመፋለም ስሜት የለውም..ምንም ዓይነት የማጠቃት ፍላጎት የለውም። እጅግ በጣም አሰልቺና መጥፎ ኳስ የሚጫወት ቡድን ነው ማይክል ካሪክ ለውድድር አመቱ ይዞ የቀረበልን፤ጭራሽ የእሱ የአሰልጣኞች ቦታ ላይ ቆሞ የስሜት አልባነት ፊትና ሪያክሽን ደግሞ ነገሩን ይበልጥ እያባባሰው ይገኛል። ይቅርታ አርጉልኝ ከዚህ በፊት ካሪክ ወደፊት የተሻለ አሰልጣኝ ይሆናል ብዬ ለፃፍኳቸው ፁፎችና ፖስቶች🙏በዚህ ሳት ስለ ካሪክ ምንም ነገር ወደፊት ጥሩ አሰልጣኝ ይሆናል ይሻሻላል የሚል ተስፋ ምንም የለኝም አይሆንምም በዚህ አመት ብቻ ካልተሳሳትኩኝ በሶስት ጫወታዎች ከተጋጣሚው ቡድን እንኳን በቀይ ወጥቶለት ምንም መፈየድ አልቻለም ጭራሽ የሱ ቡድን ኳስ ይጠፋበታል😂 በዛሬው ጫወታ ለይቼ የምተቸው ተጫዋች የለም ከአሰልጣኙ ውጪ ጠዋት ካሪክ ተሰናበተ የሚል ዜና ብሰማ ከኔ በላይ የሚደሰት ደጋፊ አይኖርም ልቤ ለጣሊያናዊው ኮንቴ መምታት ጀምሯል❤ 🔥ባሌባ ለአማካይ ክፍላችን ግርማ ሞገስ ይዞ ነው የመጣው ካሪክ እሱንም ሳያቀረዝዘው በጊዜ ቢሰናበት 🙏 🙏Michael Carrick out🙏 ሸውዶናል😂 ፌስቡክ ላይ ቤተሰብ እንሁን❤ https://www.facebook.com/Abduselam.hashim1314
Открыть в Telegram❤በመጨረሻም HERE WE GO ሰማን እንኳን ደስ አላቹ ማን ዩናይትዳዊያን😍🔥😍 ይህ ተጫዋች በማን ዩናይትድ ባጅ በጣሙኑ ላየው ጓጓው ተሳካልኝ😍🔥😍 https://www.facebook.com/100005487457386/posts/pfbid0SGmVPTK3Fg2cUnHRu81KcSBRLaaMSvTBgzUyc3AuCSLa8gJjMfNFmRZhJbRTKRHvl/
Открыть в Telegramእንዲው በደፈናው ዋው ማለት ብቻ ነው የምችለው ይህን ትልቅ ዜና ድንገት ስሰማ🤯 እንደ ዴቪድ ኦርንስታይን ዘገባ ዩናይትድ ከብራይተን ካርሎስ ባሌባን ለማስፈረም እንደተቃረበ እና የዝውውር ክፍያው እስከ 65 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚሆን የሚጠበቅ ሲሆን በግል ጥቅማጥቅሞ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ግን ከባለፈው ክረምት ጀምሮ ስምምነት ላይ ተደርሶ የተጠናቀቀ ጉዳይ ነው። ሜዳውን በሙሉ የሚሸፍን ማለትም እያንዳንዱን የሜዳ ክፍል የሚያዳርስ አማካይ አገኘን በመጨረሻም😪💔😪 እንዲነው ኢኒዮስ አሁን ተመቻቹኝ በነካ እጃቹ ወደ አርሴናል አልያም ኒውካስትል ቤት ጎራ በሉና አንዱን የግራ ተመላላሹን አምጡልን🙏❤🙏ከዛ ለእናንተ ያለን ፍቅር💔💔💔💔 ፌስቡክ ላይ ተወዳጁኝ👇 https://www.facebook.com/100005487457386/posts/pfbid0275UdsJ5vfbFNCGEfWKCrxEqPA1PBXJY2LamjoQMqePFGFNSF75jCBVo8NPqKm9UMl/
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
THE GOAT LM10 🐐@the_goat_ml10Спорт13,5 тыс.
Saint George Fans || የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች@st_george_fansСпорт14 тыс.
ቶተንሃም ኢትዮ ፋንስ™ 🇪🇹🤍@spurs_ethiopiaСпорт14,1 тыс.
Abyssinia Fantasy | አቢሲኒያ ፋንታሲ@abyssiniafantasyСпорт11,9 тыс.
4-3-3 FPL league@fpl_league433etСпорт16 тыс.
Saint George Sport Club - Offical Page/የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል@stgeorge123Спорт9,25 тыс.
Manchester city Ethiopia@manchester_city_ethiopia1Спорт9,13 тыс.
4-3-3 MMA@mma_433Спорт19,7 тыс.