Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 12 h | 151 |
| 24 h | 175 |
- After 24 hours175
- Total to date175

አንኳን ወደ አቢሲኒያ ፋንታሲ በሰላም መጡ ! በቻናላችን የፕሪሚየር ሊግ ፋንታሲ ምክሮች፣ የተጫዋች ምርጫዎች፣ የካፒቴን ጥቆማዎች እና ወቅታዊ መረጃዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ ውድድሮች እና ሽልማቶችን በየሳምንቱ በአንድ ስፍራ ያገኛሉ! ሃሳብ እና አሰተያየት @Dettryuo
By publication day
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 3, 2026 | 428 |
| Nov 5, 2026 | 482 |
| Nov 6, 2026 | 530 |
| Nov 7, 2026 | 639 |
| Nov 9, 2026 | 806 |
| Nov 19, 2026 | 451 |
| Nov 24, 2026 | 175 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 12 h | 151 |
| 24 h | 175 |
🏆 በ አቢሲኒያ ፋንታሲ የተዘጋጀው ሳምንታዊ ቶርናመንት የ 10ኛ ሳምንት አሸናፊ ማናጀሮች🔥 🥇Ozil ---------- 93 points 🥈Fila ---------- 90 points 🥉Ak47 -------- 85 points @AbyssiniaFantasy @AbyssiniaFantasy
Open in TelegramLINE-UPS | #LEETOT ⚪ LEE: Trafford, Bogle, Gudmundsson, Muharemović, Elvedi, Justin, Ampadu, Longstaff, Tanaka, Nmecha, Calvert-Lewin 🐓 TOT: Kinsky, Robertson, van Hecke, Tel, Gray, Tonali, Fernandes, Kudus, Marmoush, Porro, van de Ven
Open in Telegram🏆 የሳምንቱ የEPL FANTASY ምዝገባ ተጠናቋል! 🏆 💰 የሳምንቱ የሽልማት ድልድል (Prize Pool): 🥇 1ኛ የወጣ: 4,000 ብር 🥈 2ኛ የወጣ: 2000 ብር 🥉 3ኛ የወጣ: 800 ብር Good luck to all managers! 🙌
Open in TelegramLINE-UPS | #EVECOV 🍬 EVE: Pickford, Rohl, Tarkowski, Branthwaite, Mykolenko, Garner, Armstrong, Dewsbury-Hall, Dibling, George, Barry 🩵 COV: Rushworth, van Ewijk, Mfuni, Pinnock, Dasilva, Yirenkyi, Torp, Rudoni, Sakamoto, Gboho, Awoniyi
Open in Telegram🚨 መጪውን ኢንተርናሽናል ብሬክ ዳጎስ ባለ ገንሰብ ቋጩት👌😉 የ10ኛ ሳምንት የአቢሲንያ ቶርናመንት ሊጠናቀቅ ከ 2 ሰዓት ያነሰ ጊዜ ብቻ ነው የቀረው‼️ ምዝገባው እየተጧጧፈ ነው አትዘናጉ ጓዶች! 🏦 ንግድ ባንክ፡ 1000654368019 📱 ቴሌ ብር : 0944743195 👤 ስም፡ ROBEL ABRAHAM ክፍያውን እንደፈጸሙ ደረሰኙን (Screenshot) በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን፡ 👉 [ @UCLFANTASY_433 & @AbyssiniaFantasy_Admin ] ደረሰኙ እንደደረሰን ወዲያውኑ የውድድሩን መግቢያ ኮድ (League Code) እንልክልዎታለን! ⚽🔥
Open in Telegram📢 አስቸኳይ ማስታወሻ እና የይቅርታ መግለጫ! 🚨 የቻናላችን ተወዳዳሪዎች እና የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ (FPL) አፍቃሪዎች በሙሉ፤ በመጀመሪያ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የሊጉ ዴድላይን ነገ ቅዳሜ ይሆናል ብለን አስበን ነበር። ይሁን እንጂ ዛሬ ማታ በ 4 ሰዐት ጨዋታዎች ስለሚጀምሩ ዴድላይኑ ዛሬ መሆኑን አውቀናል። በሰዓት መዛባት ምክንያት በቻናላችን በኩል በሰዓቱ ተመዝግበው ለመግባት ያልቻላችሁ አባሎቻችን ሁሉ ጥልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን! ይህንን የሰዓት መዛባት ምክንያት በማድረግ አስቀድመው በውስጥ መስመር ላነጋገሩን እና ሀሳባቸውን ለሰጡን ማናጀሮች ሁኔታውን አብራርተን አማራጮችን አቅርበንላቸዋል። 🔥 ትንሽም እንሁን፣ ፍልሚያው ግን ይቀጥላል! 👉 ገና ያልተመዘገባችሁ እና አሁንም መቀላቀል የምትፈልጉ ወዳጆቻችን፦ ቁጥራችን ትንሽ ቢሆንም አብረን ለመዝናናት፣ ለመወዳደር እና አሸናፊ ለመሆን በሩ ክፍት ነው።
Open in Telegramእስከ 10,000 ብር የሚያሸልመው የ 10ኛ ሳምንት ፋንታሲ ውድድር ምዝገባ 1 ቀን ብቻ ቀረው!🔥 ምዝገባው እየተጧጧፈ ነው አትዘናጉ ጓዶች! 🏦 ንግድ ባንክ፡ 1000654368019 📱 ቴሌ ብር : 0944743195 👤 ስም፡ ROBEL ABRAHAM ክፍያውን እንደፈጸሙ ደረሰኙን (Screenshot) በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን፡ 👉 [ @UCLFANTASY_433 & @AbyssiniaFantasy_Admin ] ደረሰኙ እንደደረሰን ወዲያውኑ የውድድሩን መግቢያ ኮድ (League Code) እንልክልዎታለን! ⚽🔥
Open in Telegram
Manchester United Fans@manchesterunited_fanszSport233K
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ™@man_city_ethio_fanSport246K
THE GOAT LM10 🐐@the_goat_ml10Sport13.5K
Mulu 90@mulu_zetenaSport10.2K
Saint George Fans || የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች@st_george_fansSport14K
ቶተንሃም ኢትዮ ፋንስ™ 🇪🇹🤍@spurs_ethiopiaSport14.1K
Saint George Sport Club - Offical Page/የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል@stgeorge123Sport9.25K
Manchester city Ethiopia@manchester_city_ethiopia1Sport9.13K